ተለቀቀ || የጽድቅ ልብሴ..U/A/F/G/C New Gospel song yetsidk libse 2024/2016 || ሰርዴስ Worship New Mezmur

Ойын-сауық

የተለያዩ መንፈሳዊ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲሁም የደውል ምልክቷን ይጫኑ
እንደሚታረድ በግ እንደሞኝ ዝም ያልከው
ሲሳለቁብህም አፍህን ያልከፈትከው
የደም ላብ ያላበህ ሁሉን የታገስከው
ከህመምህ ይልቅ ፍቅር በልጦብህ ነው../2*/
ደምግባት ያጣኸው
የህማም ሰው ሆነህ ደዌንም ያወከው
ክብርህን የተውከው
ያለበደል ኃጢአት የሆንከው
ለእኔ ነው........./3*/
የተዋረድከው
ከሰው ተራ ወጥተህ ራስህን ባዶ አድርገህ
አይተው እንዳይወዱህ የባሪያ መልክ ያለህ
ሆነህ ሕይወት ሰጠሀት ለአንዲቱዋ ነፍሴ
አብ ፊት መታያዬ አንተ የጽድቅ ልብሴ../2*/
ደምግባት ያጣኸው
የህማም ሰው ሆነህ ደዌንም ያወከው
ክብርህን የተውከው
ያለበደል ኃጢአት የሆንከው
ለእኔ ነው........./3*/
የተዋረድከው
በእኔ ቦታ አንተ ሆነህልኝ
መርገሜን ከእኔ አርቀህልኝ
ይኸው ዛሬ ላንተ... ዘምራለሁ
ማዳንህን ዘወትር...አወራለሁ
በፊትህም ነፍሴን...አፈሳለሁ
ለዘላለም ስምህን...እባርካለሁ
ክበር ክበር እልሀለሁ../2*/
ንገስ ንገስ እልሀለሁ../2*/

Пікірлер: 83

  • @millionnane8073
    @millionnane80732 ай бұрын

    አብ ፊት መታያዬ የጽድቅ ልብሴ ኢየሱስ !! ተባረኩልን❤❤❤❤

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @EfrataMengustu
    @EfrataMengustu2 ай бұрын

    Kezih belay egziabher yirdachu ❤❤❤ewnet tebarkenibetal... tsegaw yibzalachu😇😇

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @tsionsolomon9173
    @tsionsolomon91732 ай бұрын

    ከህመምህ ይልቅ ፍቅር በልጦብህ ነው ❤❤❤❤❤ ያንን ሁሉ ስቃይ ታግሶ ዝም ያለው ለኔ ያለው ፍቅር ግድ ብሎት ነዉ ❤❤❤❤❤በእንባ የሰማሁት መዝሙር

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @user-bk3yb7vu9h
    @user-bk3yb7vu9h2 ай бұрын

    Wow amazing tebareku ❤❤❤❤❤

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @spoke_is_there
    @spoke_is_there2 ай бұрын

    W

  • @tseganeshmerkneh11
    @tseganeshmerkneh112 ай бұрын

    ለኔ ነው 💕 ተባረኩልኝ ቤተሰብ 🙏🙏🙏

  • @kibineshfilemon5878

    @kibineshfilemon5878

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያ ነው ይባርካቹ ❤❤❤❤

  • @NaodAndualem
    @NaodAndualem2 ай бұрын

    I am so blessed, God help all of you so much more. I will help you all in prayer

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @biniyamtsegaye9052
    @biniyamtsegaye90522 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛላችሁ❤

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @temesgensidamo
    @temesgensidamo2 ай бұрын

    ተባረኩልን! እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ!

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @beckywhy3541
    @beckywhy35412 ай бұрын

    እንደሚታረድ በግ እንደሞኝ ዝም ያልከው ሲሳለቁብህም አፍህን ያልከፈትከው የደም ላብ ያላበህ ሁሉን የታገሥከው ከህመምህ ይልቅ ፍቅር በልጦብህ ነው🙏🙏 ድንቅ መዝሙር ድንቅ ግጥም በሚገርም ዜማ ታጅቦ ሲቀርብ ነፍስን ነው የሚያስጥለው! ተባረኩልን!!❤❤❤

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    stay blessed

  • @eyoatamflower1726
    @eyoatamflower17262 ай бұрын

    እግዚአብሔር በራሱ በረከት ይባርካችሁ 🎉❤

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @yunisolomone9689
    @yunisolomone96892 ай бұрын

    ተባረኩልኝ

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @habtesemay7727
    @habtesemay77272 ай бұрын

    ተባረኩ

  • @bereketgodanaofficial260

    @bereketgodanaofficial260

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @user-ot4fz3we8o
    @user-ot4fz3we8o2 ай бұрын

    የጽድቅ ልብስ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubalemtucho3661

    @wubalemtucho3661

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @AmiDegebassa-jp8fo
    @AmiDegebassa-jp8fo2 ай бұрын

    Betam des yemil mezmur nw geta ybarkachu🙏

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @Doctorfares100
    @Doctorfares1002 ай бұрын

    GOD yemilew yelegnim yalante bado negni zare gin awekugni le egna motal 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    stay blessed

  • @getachewkuma9096
    @getachewkuma90962 ай бұрын

    bekiye tebarklegn yene wendime

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    stay blessed

  • @user-pi2zc8zn5k
    @user-pi2zc8zn5k2 ай бұрын

    Tebarku❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsegayealemayehu175
    @tsegayealemayehu1752 ай бұрын

    ለኔ ነዉ የኔ መድሀኒት እየሱስ ስም ይባረክ ተባረኩልን

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @SabaAbrham-fp4ld
    @SabaAbrham-fp4ld2 ай бұрын

    Birukan nachihu

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @wonduguracha1878
    @wonduguracha18782 ай бұрын

    Be blessed በእኔ ቦታ አንተ ሆነህልኝ

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @DinkneshElias
    @DinkneshElias2 ай бұрын

    ዘመናቹ ይባረክ ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩ 🥰

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @Bitsit_enu
    @Bitsit_enu2 ай бұрын

    🧡🧡🧡🧡

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    stay blessed

  • @NaodMbappe-tb8ef
    @NaodMbappe-tb8ef2 ай бұрын

    I am blessed by your mezmur, God bless all of you, I Love all

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @getachewkuma9096
    @getachewkuma90962 ай бұрын

    geta yebarkachihu,le-ne new

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @akera1287
    @akera12872 ай бұрын

    my favorite family

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    stay blessed

  • @GedionKastiro
    @GedionKastiro2 ай бұрын

    God bless you

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @wogayehuabera1963
    @wogayehuabera19632 ай бұрын

    ለኔ ነዉ!! 🎉🎉 ተባረኩልን!!❤❤❤

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @yoyalera5855
    @yoyalera58552 ай бұрын

    ተባረኩ ደሰ የምል መዝሙር ነው ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @bereketgodanaofficial260

    @bereketgodanaofficial260

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @kidistdalga8575
    @kidistdalga85752 ай бұрын

    Tebareku ❤❤❤

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @yibeltalkassa1608
    @yibeltalkassa16082 ай бұрын

    Loved ones!!!

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    stay blessed

  • @mintesinothizkiel5502
    @mintesinothizkiel55022 ай бұрын

    Tebareku mirt mezmur new

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    Ай бұрын

    thanks stay blessed

  • @dawitmolladev4130
    @dawitmolladev41302 ай бұрын

    Tebareku❤❤❤

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @BezaAyele-ru3ho
    @BezaAyele-ru3ho2 ай бұрын

    Tebareku🥰🥰

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @matewosroba
    @matewosrobaАй бұрын

    tebareku

  • @bereketgodanaofficial260

    @bereketgodanaofficial260

    Ай бұрын

    Amen...stay blessed

  • @user-lk9bo1ej1y
    @user-lk9bo1ej1yАй бұрын

    wow❤❤❤

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    Ай бұрын

    thanks stay blessed

  • @mercymelak
    @mercymelakАй бұрын

    Tebareku

  • @bereketgodanaofficial260

    @bereketgodanaofficial260

    Ай бұрын

    Stay blessed

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    Ай бұрын

    amen...stay blessed

  • @TemsuMan
    @TemsuMan28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @wsuplanprograme4183
    @wsuplanprograme4183Ай бұрын

    Is nice song

  • @bereketgodanaofficial260

    @bereketgodanaofficial260

    Ай бұрын

    Thanks stay blessed

  • @user-vl3er2ew5k
    @user-vl3er2ew5kАй бұрын

    🤍🤍🤍

  • @millionnane8073
    @millionnane80732 ай бұрын

    አብ ፊት መታያዬ የጽድቅ ልብሴ ኢየሱስ !! ተባረኩልን❤❤❤❤

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @user-pi2zc8zn5k
    @user-pi2zc8zn5k2 ай бұрын

    Tebarku❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sardis-worship_team2016

    @sardis-worship_team2016

    2 ай бұрын

    amen stay blessed

  • @officalmulualemayele7035
    @officalmulualemayele703525 күн бұрын

    ተባረኩ

Келесі