ተክሊልና ቁርባን እና የመዓስባን ጋብቻ

SHARE ሼር
Facebook - - mahederetewahedo
More Video / @mahederetewahedo

Пікірлер: 68

  • @user-lp3gu1qt9f
    @user-lp3gu1qt9f5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይዎትን ያሰማልን ርእስተ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ምስጥጥጥጥ ብየ እየሰማሁት አለቀብኝ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane11524 жыл бұрын

    አቤቱ አንተን መፍራትን ፣በልቦናችን፣ በጎ አምልኮትህንም፣በህሊናችን፣ጨምር፣ አሜን።

  • @meskijayden2578
    @meskijayden25785 жыл бұрын

    አሜን እግዝአብሔር አምላክ ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @NibreteAlemu
    @NibreteAlemu2 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s5 жыл бұрын

    Kale hyiwten yasemalen Amen Amen Amen.

  • @SamiraSamira-zb8co
    @SamiraSamira-zb8co4 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN qal hiyot yasemalin megisite semayatin yawarisilin yesmanewni blibachin tsilati yitsfilin

  • @alem6447
    @alem64475 жыл бұрын

    እውነት ግድ ነው ማስተማር ማስገደድም በጣም ያስፈልጋል ምእመናኖቻችን በዝሙት እየወደቁ ነው ያሉት ጋብቻ በቤተክርስቲያን ነው የምፈልገው ስትል ልክ በጥፊ እንደተመታ ነው የሚበሩት እውቀቱ ስለሌላቸው አይስማሙሙም መንፈሳዊ ጋብቻ በተለይ ለአንድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ እጅግ አስፈላጊ ነው አምላክ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @carema1079

    @carema1079

    5 жыл бұрын

    Amen ewunet new እንደ ጦር ነው እሚፈሩት ነው እሚርጉት የኔም ምኙት ነው አምላኬ ባይገባኝም ቢሳካልኝ

  • @user-wg1wh5vl7t
    @user-wg1wh5vl7t5 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰምተን የእግዚያብሄርን ትእዛዝ እምንጠብቅ ያድርገን

  • @amenamen6118

    @amenamen6118

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @user-ix3un4xc1n

    @user-ix3un4xc1n

    5 жыл бұрын

    ቃል ህውትን ያስማልን እኛንም ከሰማነው መልካም ፍሬ እንድልፈራ ይርዳን አሜን

  • @adebabaygoshe5779

    @adebabaygoshe5779

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bahrubadechi3393
    @bahrubadechi33935 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እናንተንም እግዚአብሔር አምላክ ያበርታቹ ያገልግሎት ዘመናቹንም አብዝቶ ይባርክላቹ እናም ወገኖቼ ካስቸገርኩአቹ አንዲት ጥያቄነበረኝ እሱንም እንደሚከተለው አቀርባለው ወገኖቼ ለምን እንደሆነ አላውቅም አሁን የስማሁትን አሁን ያነበብኩትንም እረሳለው ለምን እንደሆነግን አላውቅም እስኪ እናንተም በፀሎታቹ አስቡም ገብረዩሐንስ ብላቹ

  • @carema1079

    @carema1079

    5 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማችን አይዞህ ፀልይ የሰይጣን ስራ ነው አንድም ሀሳብ ስናበዛ የመርሳት ችግር ያጋጥመናል

  • @workeynigussie508
    @workeynigussie5085 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiywot yasemalin

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @hayath8505
    @hayath85055 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @woreknsheferdawok7279
    @woreknsheferdawok72795 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጥብቅልን አሜን አሜን አሜን።

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile69353 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemaln Amen.

  • @user-cg6ug6re1s
    @user-cg6ug6re1s3 жыл бұрын

    በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ

  • @MeMe-ny6dy
    @MeMe-ny6dy5 жыл бұрын

    A men amen amen

  • @Henoka369
    @Henoka3694 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @astekastek1000
    @astekastek10005 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-uh9ei4cl3j
    @user-uh9ei4cl3j3 жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን♥

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala21095 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛሎት

  • @eyerusalme1437
    @eyerusalme14374 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @adebabaygoshe5779
    @adebabaygoshe57794 жыл бұрын

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @dekamanegninadinglatleygn7793
    @dekamanegninadinglatleygn77935 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiywet sasemalin

  • @martaali6668
    @martaali66684 жыл бұрын

    በውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @asfawefyya156
    @asfawefyya1565 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @lolslola7548
    @lolslola75485 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @alamnigusi7383
    @alamnigusi73834 жыл бұрын

    Amne kalyewte yasemlne memihirchin

  • @alkindy6026
    @alkindy60264 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማለን ሰልክህን አሰቀምጥልን

  • @user-yh5pt5bl1v
    @user-yh5pt5bl1v5 жыл бұрын

    ቃለሂውት ያሰማልን ውንድማችን አሜን!

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mitiku1282
    @mitiku12825 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saniethio1706
    @saniethio17065 жыл бұрын

    አሜን

  • @wenshetwenshet6922
    @wenshetwenshet69222 жыл бұрын

    አሜንንንንንን

  • @user-kw1ko7tl7q
    @user-kw1ko7tl7q3 жыл бұрын

    አሜን አሜን፫

  • @nuhaminalemayehu6584
    @nuhaminalemayehu65843 жыл бұрын

    Kale hywot yasemaln

  • @helilove3037
    @helilove30374 жыл бұрын

    AMEN!!!

  • @hevothevot3352
    @hevothevot33523 жыл бұрын

    ሰላም ላተ ወንድም ማንም ሰዉ ሀጢያት ቢሰራም ንስሀ ገብቶ በቁርባን መጋባት ይችላሉ

  • @amenamen6118
    @amenamen61185 жыл бұрын

    Amen

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye47314 жыл бұрын

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ጥያቄ አለኝ የማህደረ ተዋህዶ መንፈሳዊ ማእድንን እለት እለት ስለምትመግቡን እድሜናን ጤናን ይስጣችሁ አምላከ ቅዱሳን ወደ ጥያቄ ስገባ ለብዙ አመት ሳይጋቡ አብረው ኖሩ ልጆችንም አፈሩ ወደ ስጋወ ደሙም ቀረቡ ሴትዮዋ ጤና አጣች ወንድየው በትንሹ በትልቁ ይጨቃጨቃል እሷ ሁልግዜ ጤነኛ የምትሆ ነው ስጋወ ደሙን በመቀበል ወደ ቤተ እግዚአብሔር በመሄድ ነዉ ያኮርፋል ይቆጣል ብቻ ይቅር የሷ ጥያቄ እኔ ጤና የለኝም አንተን መንከባከብም ሆነ ምንም አልችልም እና በኔ ምክንያት ልትሰቃይ አልወድም እህትህ ነኝ ወንድሜ ሁን ስትል ጠየቀችው በምሀል የገባው ሽማግሌ ወደ ስጋወ ደሙ የቀረበ ሰው አይለያይም አለ ሴትዮዋ የጤናየ ጉዴይ ነው እከ ህይወቴ ፍጻሜ ከስጋወ ደሙ አልለይም አለች ወንድ የው እጀን ጎትተሽ ያቆረብሽ አንች ነሽ ወዴት ነው አሁን የምታ ፈገፍጊ አለ ይቅር ይበልህ የህይወት ጎዳና እንጎዝ እንጅ ወደ ሀጢያት እንጎዝ ብየ አላልኩኝም ከተሳሳትኩ ይቅርታ ለንስሀ አባትህ ነግረህ ቀኖናህን ጨርሰህ ነው የተቀበልከው እኔም እንደዛው ስትል እሱ እኔ ያለፍላጎቴ አንችን ለማስደሰት ነው አላት መጀመርያ የመስቀሉ ፍቅር ሳይገባህ ነው እኔን የምታስደስተው አለችው አሁን በቃህ መስማት አልፈልግም አለችው ሽማግሌው እሱ በመልካም መኖርን ልጆቹን አብሮ ማሳደግ ይፈልጋል አንች ግን እንቢ ትያለሽ እስከምትድኝ የመንከባከብ ግዴታ አለበት አላት ሆድ ይፍጀው አለች በሆዷ ሴትዮዋ ግን ይሄን ያለችው መጀመርያውንም በህገ እግዚአብሔር ጋብቻን አልፈጸምንም መለያየት አለብን እያልኩ እሱ እተዋለሁ ጥፋቴን እያለ አመታቶች ተቆጠሩ ልጆችን አልበትንም እያልኩ ለብዙ ግዜ ኖርን ይባስ ብለህ ላንች ብየ ነው የተቀበልኩት አልክ የክርስቶስ ፍቅር ሳይገባህ ነው ለኔ ላንድ ተራ ማሀይም ብየ ነው ያልከው ይሄ ሁሉ የሆ ነው በኔ ሀጢያት ነው እግዚአብሔርን አሳዝኘዋለሁ ብላ በጣም አዘነች ለሽማግሌው ለምን አት ሰሚም ሰው የሚልሽን አላት መልስ መለሰች ባሁን ሰአት ብሞት ደስተኛ ነኝ ይህንን ከምሰማ እግዚኦ አምላኬ ግን ለምን ይንንሁሉ መከራ ችግር ፈተና ሰጠኸኝ ይቅር ብለን ብኖርም መልካም ምግባር የለኝ ሁልግዜ ከማሳዝንህ ከማማርህ አሰናብተኝ ልጆችችህን ጠብቃቸው ማራቸው ያንተ ስጦታወች ናቸው ሰማያዊት እየሩሳሌምን ወራሾች አድርጋቸው እኔ እውቀት የሌለኝ ማሀይም ነኝ ቃልህን መግቤ አላሳደኳቸውም የምህረት ባሌቤት ጌታየ እና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ ማራቸው ይቅር በላቸው እኔንም ማረኝ ይቅር በለኝ እንደ ሀጢያቴ እንደ ክፋቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይሁንልኝ ማረኝ ይቅርበለኝ አለች ተቀብላም አታውቅም ለምንድነው የማልቀበለው ለካህን መናገር አለብኝ እያለች ግን እስኪ ለናንተ ላማክር ጥፈቴን ልወቀው እግዚአብሔር ጸጋ ውን ይብዛላችሁ ምክራችሁን እጠብቃለሁ K E T

  • @user-bz8gt7tz8h

    @user-bz8gt7tz8h

    4 жыл бұрын

    እህተ መጀመሪያ አንቺ በቤተክርስቲያን መግባት ፈልገሽ ነው ባለቤትሽ እምቢ ያለሽ❓

  • @hevothevot3352

    @hevothevot3352

    3 жыл бұрын

    ሲጀመር ሰይጣን ይፈትናችሆል በቁርባን ስትጋቡ ለምን ቸኮላችሁ በመጀመሪ መማር አለባችሁ ስለ እምነት የማያቅ ከሆነ ማረግ የለብሽም ነበር አሁንም ወደ እግዚአብሔር ይቅረብ እሱ ይማር ቁረቡ ፀልዩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube3 жыл бұрын

    ጥያቄዬ ተመለሰልኝ አመሰግናለሁ

  • @hanashawo9883
    @hanashawo98835 жыл бұрын

    Ande diyacon dengele yalhonche sete magebate yichelale weyes ayechelem?

  • @melkethany
    @melkethany5 жыл бұрын

    በቅዱስ ቁርባን ጋብቻ እና በተክሊል ቅዱስ ቁርባን ይጋባሉ በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው ?

  • @lidiya727

    @lidiya727

    4 жыл бұрын

    ድንግል ያልሆኑ ተክሊል አይደረግላቸውም

  • @hilinateshome1706

    @hilinateshome1706

    3 жыл бұрын

    Be hasab yegefafu kenbr be akalem setan sifetatenachew sigefafachew kenbre gn fesemew emayawku kehon yetegaw gabcha nw emifekdew esti ngrugeg ke yekrta gar

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f4 жыл бұрын

    አባታችን የቴሌግራም ቁጥርህን አስቀምጥ እንፈልግሀለን

  • @user-jc1tm1jl8r
    @user-jc1tm1jl8r5 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እሱ በፈቀደው እንድንጋባ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ቢሆን እኔና ጮኛዬ በቤተክርስቲያን ለመጋባት ወስነናል እኔ ድንግል ነኝ በስጋ እሱ ግን አይደለም

  • @baysa7210

    @baysa7210

    4 жыл бұрын

    አንች ተክሊል ትሆኛለሽ እሱ ደሞ በቁርባን ግልፅ ሁናችሁ ተናገሩ

  • @user-si2gf6om1u

    @user-si2gf6om1u

    4 ай бұрын

    memhrachin slkachu stune bakachu yemiteyek aley Eyetechegerku ney alehu

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f4 жыл бұрын

    በእግዚአብሔር ስም መልሱልኝ የምታፈቅርው ልጁ መሪጌታ ከሆን ግን ልጂቱ ድንግል አይደለችም በጣም ይዋደዳሉ እናም በተክሊል መጋባት ይችላሉ ወይስ አይችሉም ????? በእግዚአብሔር ስም የምታውቁ መልሱልኝ

  • @salamsisay9455

    @salamsisay9455

    4 жыл бұрын

    አይቻልም እናት ነገር ግን እሱ የተክሊል አክሊል ይጭናል ሴትዋ ደሞ ቁርባን እጂ ክብረ ንፅህና የሌላት የሌለው ወድ በተክሊል ማግባት አይቻልም ። ለተጨማሪ እውቀት አባቶችን ጠይቂ

  • @sarhsarh3856
    @sarhsarh38564 жыл бұрын

    ቃለህይወትያሰማልንድንግልናየሌለውበተክሊልመጋባትናመቁረብአይቻልም

  • @atsede6354

    @atsede6354

    4 жыл бұрын

    መቁረብ ይችላል በመዐስባን ጋብቻ፣ ተክሊሉ ነው የሚቀረው

  • @lolslola7548
    @lolslola75485 жыл бұрын

    ጥያቄ እዴት እጠይቅ

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali46345 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly99895 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emulili2983
    @emulili29835 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mahmoudshamas5512

    @mahmoudshamas5512

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew27144 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-um1jj6ef9r
    @user-um1jj6ef9r5 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

Келесі