ፊትህ እንደ ፀሐይ - Tesfaye Chala (Live 2020)

በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ።የዮሐንስ ራእይ 1፥16
#Hota #Live #Mezimur #Tesfaye_Chala #2020 #Ethiopian #Protestant #Amharic #Worship

Пікірлер: 24

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J2 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ፣ ስለዚህ ልዩ የአምልኮ መዝሙር፣ ክብር ላንተ ይሁን!!!

  • @chuchu8641
    @chuchu86412 ай бұрын

    ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር 30ዓምታት የተሻገረ

  • @_voiceoftheword
    @_voiceoftheword3 жыл бұрын

    Amen! My Jesus!!!!!! ፊትህ እንደ ፀሐይ እንደ ፀሐይ ያበራል እንደ ብዙ ውኆች ድምፅህም ያስፈራል ግርማህ የደመቀ ሞገስህ ልዩ ነው እግርህ ስር ወድቄ እሰግድልሃሁ ... ፊትህን እያየሁ እሰግድልሃለሁ

  • @Anumma572
    @Anumma572Ай бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ የባርክህ በአንተ መዝሙር በርትቼ ለእርጅና በቃሁ ተባረክ::

  • @gelilaseyoum6681
    @gelilaseyoum66813 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @astertibebe7426
    @astertibebe7426 Жыл бұрын

    ቃላት የለኝም ስለዚህ ዝማሬ God Bless u!!!

  • @DagiAsefa
    @DagiAsefaАй бұрын

    😍😍😍😍

  • @yeabsragezahegnbelete9188
    @yeabsragezahegnbelete91884 жыл бұрын

    Hallelujah! እየሱስ❤ stay blessed ya all!

  • @abitalbrownarmy5435
    @abitalbrownarmy54354 жыл бұрын

    Awesome awesome work wow good

  • @sisayshimeles4015
    @sisayshimeles4015 Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @MamushGizo
    @MamushGizo6 ай бұрын

    ኡኡኡኡ ተባረክ ተስፍሽ

  • @yeshuamusic3680
    @yeshuamusic36804 жыл бұрын

    awesome worship. tesfish tebarek. i really like this you-tube channel. keep it up guys.

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola89 ай бұрын

    Egz/r zemenihin yibarkew!! I love you Tesfish❤❤❤

  • @nebiatembiza5080
    @nebiatembiza50803 жыл бұрын

    Amen bless those who are annointed to bring us amazing Gosple song...amen amen

  • @zerihungenale8788
    @zerihungenale87883 жыл бұрын

    Tesfishiyee tebarek be ewunet ejig ye mewodew mezmur nw hulem ye malemdew getan madenanek kemenim belay nw.

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede52807 ай бұрын

    Amen eyesus hoy

  • @uxjdsmdhkdkejdj9271
    @uxjdsmdhkdkejdj92713 жыл бұрын

    አሜን♥ሃሌሉያ

  • @nanitaye6670
    @nanitaye66702 жыл бұрын

    Glory to God!

  • @johnesku8772
    @johnesku87729 ай бұрын

    ሃሌሉያ❤😂

  • @ruthzeremariam7530
    @ruthzeremariam75304 жыл бұрын

    geta abzto ybarkh mezmurchuhn eysemaw new yadkut zemenhk ybarek

  • @selassiemollatrinity2803

    @selassiemollatrinity2803

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @lidiyasolomon7105
    @lidiyasolomon71053 жыл бұрын

    Kal yelegnm e/r taliq nwu

  • @yonasatle5319
    @yonasatle53192 жыл бұрын

    ሃሌሉያ !!! ማምለጫ ቀዳዳ መሹለኪያ ሲጠፋ ጎዳናው እጅግ ጠቦ ሰው ሁሉ ሲጋፋ ችግር መፍታት አንተ ልማድህ ነውና መጽሐፉን ገልፀህ ማህተሙን ፈታህ ጌታችን ተባረክ ባለግርማ ሞገስ ዙፋንህ ከፍ ይበል በዓለም ሁሉ ንገስ በኢትዮጵያ ንገስ በኢትዮጵያ ንገስ ‼️ ኢትዮጵያን ጠብቅልን ‼️

Келесі