ትዳርና ትምህርት ሳስብ ያመኛል ብቻዬን ያደርገኛል በር እየዘጋሁ እቀመጣለሁ Memehir Girma Wondimu Video 659

Фильм және анимация

ትዳርና ትምህርት ሳስብ ያመኛል ብቻዬን ያደርገኛል በር እየዘጋሁ እቀመጣለሁ Memehir Girma Wondimu Video 659
Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 169

  • @amanuel5687
    @amanuel5687Ай бұрын

    ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜና በጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921Ай бұрын

    እድመና ጥና ይስጣቹ ኣባታችን የተዋህዶ ኣባት ኑሩልን እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ጽጋይስጡት ኣሜን

  • @ShewanDish
    @ShewanDishАй бұрын

    መምረዬ እግዝአቤሔረ ራጀመ እዲሜ እሰጦተ

  • @Fguu5tyui
    @Fguu5tyuiАй бұрын

    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏የተፈወሳችሁ ወገኖቼ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሠ እኛም ለመፈወስ ያብቃን አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @WegihuMesel
    @WegihuMeselАй бұрын

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ ኣቦይ መዓረይ እግዚኣቢሄር ጸግኡ የብዝሓልኩም

  • @user-ny2xm8ty9o
    @user-ny2xm8ty9oАй бұрын

    ለእናንተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛም ይድረስልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xcАй бұрын

    የኔ አባት እወዶታለሁ በ እዉነት እግዚአብሔርን በ እርሶ ዉስጥ አየዋለሁ ማዳኑም ተገልጦ አይቻለሁ

  • @mesien329
    @mesien329Ай бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ ህይወት ነው መሉ በሙሉ ላንቺ በ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318Ай бұрын

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @user-rm8sl7kk8b
    @user-rm8sl7kk8bАй бұрын

    የኔ ሂወትም በአንዲህ ኣይነት ነው የተበላሸው ወለተስላሴ ነኝ በፀሎት ያስቡኝ እባኮት ኣባ መቼ ነው ወደ ትግራይ የሚመጡ የት ነው እማገኛቸው ልክ እንደሃዋርያት ነው ማያቸው ፀጋቹ እስከዘለኣለም ይሁንልን ኢትዮጵያውያን እድለኞች ነን አግዚኣቢሄር ይመስገን በእንደዚ ኣባቶች ሰለ ባረከን

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    Ай бұрын

    አይዞሽ እህታችን የብዙዎቻችን ህይወት ነው😢

  • @negstikefela5238

    @negstikefela5238

    Ай бұрын

    አህታለም አይዝሽ ሁላችን አንደዚ ነን ግን ትግራይ ከሆንሸ በረትተሽ መፀለይ ነው ሰደክም በራሱ ይሀዳል አይዞሽ

  • @hailus7714

    @hailus7714

    Ай бұрын

    አይዞሽ እመቤት: ብዙዎች በመተት ተይዘው ነፃ ሆነዋል:: እሳቸውንም ባታገኚ ሌሎች ፈዋሾችን ተጠቀሚ:: እስከዛው በየቀኑ ጠዋትና ማታ ጸልዪ: ስግጂ:: እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352Ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

  • @yefietitesfemaryam1691

    @yefietitesfemaryam1691

    Ай бұрын

    Yet new bota address send me please

  • @AsefuMeseleui9no

    @AsefuMeseleui9no

    Ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @AsefuMeseleui9no

    @AsefuMeseleui9no

    Ай бұрын

    Eshi

  • @user-ys7jf6tr2z

    @user-ys7jf6tr2z

    Ай бұрын

    ወንድሜ እባክሽ የባን አድሬስ ንገረኝ በፈጠረህ ከባድ ችግር ውስጥነኝ እኘንደው በፈጠረህ አምላክ

  • @besufikad8924
    @besufikad8924Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋችን አምላካችን ክርስቶስ እየሱስ የድንግልማርያም ልጅ ይክበይ ይመስገን አሜን :: አባታችን እድሜያቸውን ያርዝምልን :: የባህራን ነኝ

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9mАй бұрын

    የኛ ውዴ አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🇲🇱

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452Ай бұрын

    አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን እርስወን የላከልን❤እግዚያብሔርይመስገን።

  • @henokalemayehu1457
    @henokalemayehu1457Ай бұрын

    አባታችን በረከትዎ ይደረሰኝ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6sАй бұрын

    አባታችን እንኮን ሰላም መጡ አብ የተከለው የሚነቅለው የለም በርቱ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱሳን ጉልበት ይውኖት ትግሉ ከሰው ብቻ ሳይሆን ከመንፈሰ ጭምር ነው የዳናቹ እግዚአብሔር ይመሰገን ለኛም ይድረሰልን ተሰፍአችን ክርስቶስ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607Ай бұрын

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442Ай бұрын

    አባቴ ሁንካን በሰላም ማጡልን 🙏🥰🥰

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4pАй бұрын

    አባየ በፅሎትዎት አይርሱኝ የኔ ስጦታ አባት❤ በርስዎ ላይ አድሮ መዳህኒአለም ወደልቦናየ መልሶኛል የጎደለኝንም እንድሞላልኝ የንሰሀን እድሜ እንድጨምርልኝ አግዙኝ አባ

  • @NigusseiHadush
    @NigusseiHadushАй бұрын

    አባ አክዎትን የዚህ ችግር ተጠቂ ነኝ ዝለዚህ አርስዎ ወዳሉበት እንድመጣ አግዙኝ እ/ብሔር እንዲረዳኝ

  • @kesetebitusamlak1473

    @kesetebitusamlak1473

    Ай бұрын

    መጀመሪያ በተቻለ አበርትቶ መስገድ ፡ዘዉትር ጽሎት ፡መዝሙር ዳዊት ፡መቁጤራ መቀጥቀጥ ሲዳከም ከስራዉ ይታስራል ፡ከዛ ጽብል ስትጽበሉ ይወጣል ስለዚ አሁን ብታገኑትም ካላደከመ አይወጣም ፡ስይጣን አብሻ ሁሉምጋ አለ ሰለዚ በርቱ አደክመዉ ሁላችም አንደሱ አያድርገን ነዉ በርቱ አምብርሃን ትራድቹ።

  • @meron7563

    @meron7563

    Ай бұрын

    ስገድ ስግደት በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም እኔ ውስጥ ያላቹ መንፈሶች ታስራችኋል። ብለህ ጀምር ፀሎት ስትጀምር።በቅዱስ ሚካኤል ስም በቅዱስ ገብርኤል ስም ሌሎቹንም የምትወደውን መልአክ እየጠራህ መስገድ ።በብዛት ከዛ ለውጡን ታየዋለህ።መበርታት ነው ሰይፈ ስላሴን ሰይፈ መለኮትን ፀሎት ብትፀልይ ደሞ በስመአብ የማታየው ህልም የለም። ማታ ማታ ፀልየህ እየው እሺ አይዞኝ በርታ።

  • @mulu5487
    @mulu5487Ай бұрын

    አባየ የኛ ናፍቆት ስደት ሁነን አንልም ኮ አግዚአብሔር ይመስገን አገልግሎቱ ስመለከት ከዉደ ምህረት ያለሁ ይመስለኛል ፈጣሪ ከጥላት አስራት ይሰዉረን ሰላም ላገራችን ለህዝባችን ይስጠን ቸሩ መድህን አለም 🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @22-mv7lh
    @22-mv7lhАй бұрын

    ለደጅሽ ያብቃን እማምላክ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438Ай бұрын

    እውነቱም የዘመኑ ሴጣን ተመሳስሎ ልማዳችንን ከኛ ጋር ማከናወኑ ይገርማል :: ሴጣን እንደዚ ሲመሳሰለን ሲያጠቃን ያማል

  • @feradesa9188
    @feradesa9188Ай бұрын

    ይዝች ልጅ ነገር የኔም ነው ተመቶብኝ አለሁ እንደተከራተትኩ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vc1tv7cy7g
    @user-vc1tv7cy7gАй бұрын

    አባታቺን ከኔ እድሜ ቀንሦ ለእርሦ ይሥጥልኝ ፈጣሪ በዴ በፀጋ ያኑርልን ኑሩልኝ አባቴ❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4uАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን በሪከቱ ይደሪብን

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1xАй бұрын

    በስደት ነዉ ምኖረዉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እኔንም እራሴን እያመመኝ ነዉ ።በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ መድን እያላችሁ ለኔም ይኽ ፈዉስ ያስፈልገኛል በዬሄድኩበት ሁሉ ይከፋኛል።

  • @qweqwe444
    @qweqwe444Ай бұрын

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን!!!!

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171Ай бұрын

    ምንም ቃላት የለኝም ኣባታችን ልብ ላለን ዕድል ነው ከተጠቀምነው ጠላትዎን ድያብሎስ እግሮት ስር ይጣልሎት በረከትዎን ይደርብን❤❤❤

  • @user-ic4vn5tb4y
    @user-ic4vn5tb4yАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @Eskiyalfyalefal
    @EskiyalfyalefalАй бұрын

    አባታችን እድሜ ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት በስደት ነዉ ያለሁት ሰዉነቴን ያሳክከኛል እጀንም ይይዘኛል ፀልዩልኝ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wfАй бұрын

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታቺን 😢😢😢 እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @GgGg-ei7ut
    @GgGg-ei7utАй бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386Ай бұрын

    .አባታችን ቸሩመድሐንያለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቀወት❤❤❤❤❤መልካም መፈሳዊይ ሀኪም አባታችን ፀጋዉን ያብዛለወት በፀሎተወት አስቡኝ ወለተሠመአት ብለዉ አረብፈአገር ነኝ እኔም ከሀሉም የከበደኝ ጪቅላቴን ሙሉ ተቆጣጥሮኛል በተለይ በዚህ ወር ሲጨቀኝ በፍሪጅ ዉሀ ፊቴን ደጋግሜ እታጠባለሁ ያዉነኝ እናባየ ከየት እደሚመነጪ አላዉቅም አይኔ ቀርቶ አፍጫየ ሳይቀር ሁሌም የፈዉስ ቀንን እየተመኘሁ ወደአገሬ መግባት እየፈለኩ ግን እዚሁ ነኝ አምላኬ በሠላም መልሠኝ

  • @user-tm5nm9ki7m

    @user-tm5nm9ki7m

    Ай бұрын

    እመአምላክ ወደራሳችን ትመልሰን ጤናችንን ታሰጠን አይዞሺ እህቴ

  • @haymanotmoges2386

    @haymanotmoges2386

    Ай бұрын

    @@user-tm5nm9ki7m አሜን አሜን አሜን በእዉነት

  • @user-qy7ss1ki6i
    @user-qy7ss1ki6iАй бұрын

    አባ እዱሜ እና ይስጦቶ እናም ሁሉ ጊዜ እከታተል አሎህ እናም የአባ አዱራሻ ካላችህ ላክሉኝ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6gАй бұрын

    የኔ አባት እግዚአብሔር ድጋሚ ያገናኘኝ

  • @user-tm5nm9ki7m

    @user-tm5nm9ki7m

    Ай бұрын

    መታደልሺ አዴ ተገናኝታቹሀል እኔም ባገኘሀቸው

  • @user-hs8in5zo6g

    @user-hs8in5zo6g

    Ай бұрын

    @@user-tm5nm9ki7m አዎ ውዴ ከአንዴም ሶስቴ አግኘዋቸው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tariku-ql3bw

    @tariku-ql3bw

    Ай бұрын

    አሁን የት ነው ያሉት እባክሽ ንገሪኝ

  • @user-hs8in5zo6g

    @user-hs8in5zo6g

    Ай бұрын

    @@tariku-ql3bw የረር ስላሴ ቅዳሜና እሁድ

  • @tariku-ql3bw

    @tariku-ql3bw

    Ай бұрын

    የረረ ስላሴ አዲስ አበባ ነው?

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8gАй бұрын

    እኔም ወንዶችን አንደዚህ ነው የሚለው አባ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham160Ай бұрын

    Father pray for us ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1yАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤ ፈጣሪ እድሜ ይጥስልን አባቴ❤❤❤

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831Ай бұрын

    Abatatene Keber yestelene Kale Hiwot yesemalene

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fcАй бұрын

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ እወዱታለሁ 😢❤❤

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8tАй бұрын

    ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን እግዚኣብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta3444Ай бұрын

    አባታችን ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz25 күн бұрын

    በፀሎታችሁ አስቡኝ አስቡኝ እኔም ጨንቆኛል አሞኛል ለቅድስት አገሬ ለዝች ደጅ አብቃኝ መዳሀኒአለም አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወለተ ተክለሀይማኖት እያላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1gАй бұрын

    እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @eftah21
    @eftah21Ай бұрын

    የኔ ዉድ አባት❤እንኳን ደህናመጡሉን❤❤❤እንዎዶታለን የኔ አባት😢

  • @danielsolomon4643

    @danielsolomon4643

    Ай бұрын

    hi wendema endat ne aba germa ezi Calgary new enda yalut

  • @eftah21

    @eftah21

    Ай бұрын

    የቆዬ ነዉ የአሁን አይደለም​@@danielsolomon4643

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni
    @Ethiopiahgerahgera-ey7niАй бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExeАй бұрын

    በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን!!!አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ መድኃኒያለም ጸጋውን ያብዛሎት።ከተለያዮ ልክፍት ተይዘው በተላቀቁኩት ወገን ሁሉ ይጠብቆት።አሜን!!!

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7qАй бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤

  • @user-vc1tv7cy7g
    @user-vc1tv7cy7gАй бұрын

    እግዚአብሔር ሥሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን❤❤❤❤

  • @meron7563
    @meron7563Ай бұрын

    አቦይ መአረይ ስወዶትኮኮኮኮ ውይ ሳላገኞት ምንም አይሁኑ ሀደራ

  • @AffectionateGuitarAmp-ip1eu
    @AffectionateGuitarAmp-ip1euАй бұрын

    Wed orthodox tewahido lijochi egziabher yixabaqachu ihiti wendimoch and tiyake alenyi Addis Ababa yetii bota new yemitawikut nigaruny ibakachu faxar idimena tena yistachu ❤❤❤❤❤❤❤ Selam la hagerachin 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiophiya Amen amen amen

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5fАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @godislove9683
    @godislove9683Ай бұрын

    Amlak nay agolgulet zemenkum ybarki edmen tienannn yehabkum

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809Ай бұрын

    Egziabher yetemesegene yihunAbatachinen be Hiwot betena yitebekelen❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1xАй бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ይሁን ከእርሶ ይሁን እድሜ ከጤና ይሰጦት አባቴ ቅድሰተ ማርያም በፅሎት አሰቦኝ አባቴ ምእመናን🙏❤🙏

  • @raniaayoubi5941
    @raniaayoubi5941Ай бұрын

    abatahn edma Katina yistot emabiti etabkot❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tekliteyteklit-bh8ze
    @Tekliteyteklit-bh8zeАй бұрын

    አባታችን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥ የአገልጉሎት ዘበናችን ይባርክ 1000 ዓመት ኑርልኝ❤❤❤❤❤

  • @user-vq5kc2hn2o
    @user-vq5kc2hn2oАй бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን ኣባየ❤❤❤

  • @belayneshdegemu8037
    @belayneshdegemu8037Ай бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ማረኝ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ በብዙ ተቸገርሁ

  • @MolalegTilahun
    @MolalegTilahunАй бұрын

    አባታችን ያገልግሎት ዘመነወን ፀጋውን እዚአብሔር ያራዝምልን ያብዛልን ቤተክርስቲያንን ሽፋን አድርገው የኦርቶዶክስ ሐይማኖትን ሽፋን አድርገው ሚነግዱ የቤተክህነት ልብስ ለብሰው ሚአስመስሉ ደብተራወች በአባታችን ፀጋ ፈውስ አባታችንን ስሚ ሚአጠፉትን ልንነቃባቸው ይገባል ።

  • @tgworku4170
    @tgworku4170Ай бұрын

    አባቴ

  • @user-qu1sn4jj3q
    @user-qu1sn4jj3qАй бұрын

    ❤Abtachin igzabiher idmen tena yistelin,tsagwu yabizalot❤❤❤inwadchawalen

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1xАй бұрын

    ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ጌታ ሆይ አቅሜን አንተ ታዉቃለክ እንዳትተወኝ አቤቱ ህዝብህን አድን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤ አባታችን እንዎዶታለን የተዋህዶ ጌጥ ❤❤❤

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530Ай бұрын

    Aboya egziabher nakum zhabena kbru ysfh.

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቃልን

  • @jgdyiifehtdjuddt5411
    @jgdyiifehtdjuddt5411Ай бұрын

    ኣየ ድያብሎስና ኣስመታቶች እግዚኣብሔር ያጥፋቹሁ😢

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @smalhaft3935
    @smalhaft3935Ай бұрын

    ለናአንተ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረሰልን😢

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578Ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-mp7wh6bc8d
    @user-mp7wh6bc8dАй бұрын

    Abatachen nurun❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lfАй бұрын

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @user-ti1mq9pb7b
    @user-ti1mq9pb7bАй бұрын

    ❤አባታችን ሰላምዎት ይብዛ ምቀኛን ያጥፋልዎት

  • @dawitvlog21
    @dawitvlog21Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286Ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile397425 күн бұрын

    Edima yistilin tsegawin yabizaliwot abatachin

  • @user-cd2wn4cf1q
    @user-cd2wn4cf1qАй бұрын

    Addis Ababa yet akebabi new yemigegnut abatachin ngerugn

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6nАй бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🤲👏🕊 ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን🤲😥 የመጀመሪያዋ አይነት በሽታ ኤኔም አለብኝ ከሰው ጋር ስትገናኝ ራስ ምታት እለቅባታለሁ ያለው እኔም ከሰው ጋር ስገናኝ እራሴን በጣም ያመኛል እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል እየሄድኩ አንቀላፋለሁ በቅርብ ጊዜ የመጣብኝ በሽታ ነው😥 አባታችን እና የአባታችን ተማሪዎች ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ 🤲😭

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1xАй бұрын

    ጌታ ሆይ አድነን😢😢😢

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cgАй бұрын

    አግዛብሄር የርዳን 🙏🏾ኣባ ❤️❤️❤️❤️

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9noАй бұрын

    Abaye ❤❤❤

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eoАй бұрын

    EGZABHER Edme yestlen tagchehun yabzalen

  • @user-fq1ic8le3m
    @user-fq1ic8le3mАй бұрын

    Abatachen edemina tena kenabetasabochewo yestewot

  • @AllhaIsOne-tn1od
    @AllhaIsOne-tn1odАй бұрын

    Bartja Zemta

  • @user-su2ho3lj1m
    @user-su2ho3lj1mАй бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛውለት

  • @saraabi7780
    @saraabi7780Ай бұрын

    Eme yestote abatachen

  • @user-qd3kb2ls5y
    @user-qd3kb2ls5yАй бұрын

    ዮናታን 40 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468Ай бұрын

    ነዚ ዝቃውም መሪሒ ሃይማኖት አየ ዝብል ብሕቂ ንብሱ አዩ ክፍትሺን ዘለዋ

  • @user-qg8sv8hs8s
    @user-qg8sv8hs8sАй бұрын

    ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gdfx3728
    @gdfx3728Ай бұрын

    የት እንዳሉ አባታችን ለምን አትነገሩንም በማርያም

  • @alemayhumekonen4301
    @alemayhumekonen4301Ай бұрын

    Egzabhre.Edema.Tanystote.Aba

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2weАй бұрын

    Abata menawe kadema bawakehowate eragem edem yesetelen

  • @sebletube7525
    @sebletube7525Ай бұрын

    ቼሩ ሆይ አንተ ታውቃለህ

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2osАй бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelmehari1991
    @rahelmehari1991Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-ux8vc6ye2l
    @user-ux8vc6ye2lАй бұрын

    ❤❤❤❤❤👏👏👏👐👐👐

  • @user-wb2pg7cs6c
    @user-wb2pg7cs6cАй бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ ያኑርልን ገብረ ሚካኤል በጸሎት አስብልኝ በመንፈስ ታሞ ጸበል ገብቶ አንተ ከኔ ጋር ነው የምትኖረው እያለ መንፈሱ ያስፈራራኛል ይል ነበረ ከዛ በዛው ከጸበል ጠፋ የት እደገባ አይታወቅም 6አመት ሞላው😢 ጎበዝ ተማር ነበር አደራቹ ወጎኖቼ በጸሎታቹ አስቡልኝ በህይወት ባይኖርም እንኳን ነፍሱ እድታርፍ😢😢

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    Ай бұрын

    ግን ክርስትና ስሙን ፅፋችሁ ሱባኤ ብትገቡ ለ እግዚአብሔር የሚሳነዉ ስለሌለ ያሳይሻል ያለበትን ሁኔታ የሳይሻል በመቁጠሪያ ራሳችሁን እየቀጠቀጣችሁም ባላችሁበተ‍ ማዘዝ ይቻላል ቀጥ አድርገህ አባቴን ታመጣዉ ዘንድ በጌታየ በ ኢየሱስ ክርስቶስም አዝዠሀለሁ እያላችሁ ስገዱ በ እንባ ፀልዮ እመኑኝ ቀጥ አድርጎ ያመጣዋል በፀሎታችሁም መንፈሱ ስለሚቃጠል ይታሰራል ይድናልም።

  • @user-wb2pg7cs6c

    @user-wb2pg7cs6c

    Ай бұрын

    ትክክል ነው ግን የነቃሁት አሁን ነው ገና የራሴየ ክፉ ልማድ እንኳን ማስወገድ ያልቻልኩ ደከማ ነኝ😪😪😪

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dnАй бұрын

    Abate stegawun yabzalot bedme betena yakoyilin

Келесі