“ተደብቀው የነበሩ የእቴጌ ምንትዋብ አስደማሚ ሚስጢሮች!” - |ነገረ መጽሐፍ | Negere metsehaf| -

Ойын-сауық

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
Hiwet-tefera#alemayehu_gelagay #እንዳለጌታ ከበደ#ነገረ መጽሐፍ #Negeremethihaf#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 37

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls7 ай бұрын

    ህይዎት በእርግጠኝነት ለመናገር ፈላስፋና አንትሮፖፖሎጂ አጣምራ የያዘች ምሁር ነች። እጅግ አመሰግናለሁ።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema63187 ай бұрын

    የሚገርም ችሎታ!!!! እናመሰግናለን🙏

  • @getahunwoldemeskel
    @getahunwoldemeskel7 ай бұрын

    ከልጆቼ ጋር እውነትኛ ታሪክ አድርገን ነው ያነበብነው፡፡ ታሪካዊ ልቦለድ ቢልም፡፡ ሁሉም ስራዎ ግሩም ነው፡፡

  • @All.don2024
    @All.don20247 ай бұрын

    ታሪክን ያህል ልብ ወለድ ሲሆን ትውልድን ያጃጅላል።

  • @user-hz3uv3zz6k
    @user-hz3uv3zz6k7 ай бұрын

    እንዳለ (ዶ/ር)የምታቀርባቸው እንግዶች መድረክህን የሚሞሉ፣ምዕሉዓን ናቸው።በርታ!!!

  • @danielamare8280
    @danielamare82807 ай бұрын

    Thank you Ms. Heywot Tefera and the host, great discussion. By the way the young should be able to say ‘I know where I come from I know where I am going’ that way they know to feel comfortable where they are daily. God bless.

  • @girmayimam8491
    @girmayimam84917 ай бұрын

    Good job thank you so much

  • @melakunegash7556
    @melakunegash75567 ай бұрын

    እናመሰግናለን እንዳለጌታ ከበደ!በቀጣይ የኢትዮጵያ ስነፅሁፍ የህይወትዘመን ተሽላሚ እና በሶስት ቋንቋ የሚፅፉትን ደራሲ እና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሀነማርያምን እንደምታቀርብልን ተስፋ አደርጋለሁ!

  • @aziቲ
    @aziቲ7 ай бұрын

    🤗💚😊እናመሰግናለን !

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa20537 ай бұрын

    ታሪክና ልብ ወለድ እየቀላቀላችሁ ታሪክ አበላሹ!

  • @almazbeshah9322
    @almazbeshah93227 ай бұрын

    እንዳለጌታ እባክህን የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን ደራሲን አገር ዉስጥ ካሉ ጋብዝልን

  • @tamiratsolomon4655
    @tamiratsolomon46557 ай бұрын

    አሁን የቴሌቪዥኔን አቧራ ጠርጌ ምርጥ ምርጥ የቴሌቬዥን ፕሮግራሞችን መመልከት ጀመርሁ። እናመሰግናለን።🙏🙏🙏

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta77297 ай бұрын

    ታሪክም ልበወለድም እንደየፈርጃቸው ይነበባሉ በጊዜ ህደት ያልታየውን ያመለጠውን ግለሰብ ታሪኮችን ፀሐፊው በመናባዊ ዕይታ አሻግሮ በማየት በብዕሩ አምልቶ በመሳል ለትውልዱ የማቅረብ ጥበብ ይመስለኛል

  • @habtemichael485
    @habtemichael4856 ай бұрын

    When you want to write about the wise, beautiful and intelligent queen Mintwab, you should have asked historians. You can also reference books written by explorers like James Brus and others who spent their time with Empress Mintwab in Gonder palace.

  • @derejebekele4147
    @derejebekele41477 ай бұрын

    የራስህን ዘመን ለመኖር የራስህን ነፃነት ማወጅ አለብህ ግን ይቻላል ? ነፃነታችን ተሰፍሮ የሚሰጥን በገዢዎቻችን ነው የገዢዎቻችን ነፃነትም ተሰፍሮ የሚሰጠው ከነጮቹ ቤተመንግስት ነው ምነዋ ቢሉ ብኩሩነታቸውን ሽጠውታልና

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem48677 ай бұрын

    ሕይወት ተፈራ ምንትዋብንም ቅምም አድርጋ ነው የፃፈችው

  • @yaredy.zegiorgis6414
    @yaredy.zegiorgis64147 ай бұрын

    የኔ ውዲና ምርጣ ደረሲ

  • @yenesewketsela6950
    @yenesewketsela69507 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim46427 ай бұрын

    ተጋሩ ከምዝይናቶም ታርክ ገይሮም ክሳብ ዝርዲእዎ ተፃህፉ እዩ፡

  • @merondebele4217
    @merondebele42175 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-zy2fv2tk1r
    @user-zy2fv2tk1r7 ай бұрын

    መፅሀፉን አንብቤዋለው በጣም ደስ ይላል ግን ታሪክና ልብወለድን መቀላቀል ጥሩ ነው ?ታሪክን አያዛባም?እኔ ታሪክ እራሱን ችሎ ልብወለድም እራሱን ችሎ ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል የታሪክ መቀላቀል መደበላለቅ እንዳያመጣ።ልብ ወለዱን እንደታሪክ ታሪኩን እንደልብ ወለድ ይዞ የተዛባ ታሪክ እንዳይመጣ ከማሰብ ነው ።እንዳለ ጌታ በዚ ዙሪያ ያለህን እውቀት ብታካፍለኝ ትክክል ላልሆን እችላለው ግን እንዲ አይነት ስጋት ስላሳደረብኝ ነው ባንተና በደራሲያን እይታ እንዴት ነው የምታዩት ብታስረዳኝ

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke28157 ай бұрын

    Why is she a white woman i thought she was ethiopian??

  • @greenpulseeducation5002

    @greenpulseeducation5002

    7 ай бұрын

    በዘመኑ ክልስ ነበሩ።

  • @kalkidanpaulos5184

    @kalkidanpaulos5184

    7 ай бұрын

    @@greenpulseeducation5002ወንድሜ የታሪክ ማስረጃዎች በባለሞያ ተመርምረው ለሕዝብ ይቀርባሉ እንጂ እንደልባችን ፈቃድ ግምት አይቀመጥም። ነውርም ስህተትም ነው።

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes44366 ай бұрын

    በደንብ እንኳን ማስረዳት አትችሉም በገዛ አማርኛ ቋንቋችሁ በደንብ ተናገሩ

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe7 ай бұрын

    እቴጌ ምንትዋብ ከአርባ አመታት በላይ የገዙ በጎንደር ቤተመንግሥት ያነፀች ብቸኛዋ ንግስት ናቸው ። እቴጌ ምንትዋብ የማይቀርልን ነገር ቢሆንም ለዚህ የዘር ጥላቻ እና ጦርነት በይፋ መጀመር ምክንያት የሆኑ አላማቸው ለጥሩ ቢሆንም ለዘመነ መሣፍንት ጅማሬ ምክንያት የሆኑ ሲሆን በዚህም የተነሣ ያንን ሁሉ ክብር ያንን ሁሉ ሃብት ሞገስ ጥለውት መንኩሰው ደቅ እስጢፋኖስ መንነዉ ሞቱ። ታሪኩ ብዙ ነዉ

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    7 ай бұрын

    I don't know her story other than the name, please where can I get her story from?

  • @azebg328
    @azebg3287 ай бұрын

    መረነረ ሆነዉ ይሆን እመቤቷ. የእንግሊዘኛ ቋንቋ የማያዘወትሩት አዳመጮቹ እኮ አማረኛ ቋንቋ የሚችሉ መሰለኝ እርስዎ የሚለዉን ክብር አንጠቀምበት እባካችሁ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele13457 ай бұрын

    Metsafunnn kemetsafeshe befit Tara gedam gonder ( enferanz akababi) haydeshe bihon ye mentewabin ena ye enatuwan anesase Tarik tegeni neber

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa82007 ай бұрын

    AWONE LEBE WELEDE HULU EWENETEGNA NEWE BAYEBALEME LE EWNETEGNA TARIK LIYANESASA YECELALE YE ETEGE TARIK MISETERAWEW BIHONEM FESEMO MISETER AYEDELEMENA HULUME MISETERU YEMIGEGNEBETE MENCE YENORALENA:MESEHAFUNE BALE MANEBEBE ASETEYAYETE YELEGNEME ::HONOME HULUME BE EWNETEGNA TARIK LAYE TENEREKUZO YALEWEN KE BETESEB KE ZEMEDE KE GOREBETE YESEMAWENE TARIKUN BIYAWERAWE BISEFEWE BIYASEFEWE LE TEWELEDU TARIKUNEME TENKEKO LE MAYAWEKEWE HEBERETESEBE TEKEMETA YENOREWAL

  • @senda9782
    @senda97827 ай бұрын

    የለጠፍከዉ ስእል የአስቴርን ነዉ ምንትዋብ ስዕል የላቸውም ።

  • @kalkidanpaulos5184

    @kalkidanpaulos5184

    7 ай бұрын

    እቴጌ ምንትዋብ የራሷ ምሥል አላት። በፕሮግራሙ ላይም ምሥሏን አይቼዋለሁ። የቪዲዮው ሽፋን ላይ የሚታየው ምስል ቪዲዮውን ለዩትዩብ ኤዲት ያደረገው ግለሰብ ባለማወቅ የሰራው ስህተት ሳይሆን አይቀርም።

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o2 ай бұрын

    ለምሳሌ ኤሳው በፍጥረቱ በኩር ነበር። ሆኖም አላሳካም። ያዕቆብ 😮ግን ተፍጨርጫሪና ትጉሕ በመኾኑ ወራሽና ስኩዕ ኾነ። ሰው አጥብቆ አስቦ፡ የተጋለትን ዓላማ እንዲያሳካ አምላክ ፈቃዱ ነው።

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim46427 ай бұрын

    ናቶም ገይሮም ይፅህፊዎ፡ ውናማት ውርርትይ ታርክ፡ ቖንቓ ኣምሃርኛ ኣብ ዝሃለፈ ምእትይ ዓመት ማዓብይሉ እዩ ብናይ ተጋሩ ናይ ኣሻሃት ዓመት ታሪክ፡ ኣብ ምእትይ ዓመት ዝተውስነ ታርክ እውን ስሪሆም እዮም፡ ንቱይ ናይ ምእትይ ዓመት ታርኩም ዝይትፅህፉ፡ ኣብ ታርክ ጥራይ ዲዩ ተጋሩ ኢትዮፕያዊያን ዝኾኑ፡

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim46427 ай бұрын

    ኣምሃርኛ ኣብዝሃለፈ ምእትይ ዓመት ማዓብይሎም ክፍላስፉ ብንገስታትን ምርህትን ተጋሩ፡ መንትዋብ ካብ ኣውራጃ ውልቃይት ትግራይ እያ፡ ሃበሬታት እንተዝይርክብክይ ናብ ትግራይ ክይደክይ መፃሃፋት ግእዝ ብዛዓባኣ ክይሃልዎ ኣይተርፍን፡ ብታርክ ትግራይ ክፍላስፉ፡

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim46427 ай бұрын

    ብባዓልክይ ምንገዲይ ምፍልስፋስ፡ ክብሪይ ክህልውክይ ይካኣል ግን ትግራውይትይ ኮምሙካና ክኣ ኣስተውስ፡ ናይ ተጋሩ ታርክ ክም ናይ ኢትዮፕያ ታርክ ኣምስልኩም ምፅሃፍ ክተርፍ ኣለዎ፡ ኣብይ ተውልዱ ካብይ ኣውራጃ ናይ ግዲን እዩ፡ ናይ ፃሃፍትይ ዝከታተል የለን ትክክል ዲዩ ኣይኾነን፡

Келесі