ተበችሳ ባህላዊ ጭፈራ

ተበችሳ ባህላዊ ጭፈራ

Пікірлер: 178

  • @worknshantehu7018
    @worknshantehu70185 жыл бұрын

    ያማራ ታሪክ መች ተቀድቶ ያልቃል አማራየ ሰላምሽ ይብዛ

  • @aumfirdewus1426
    @aumfirdewus14265 жыл бұрын

    እኔ ጎጃም ነኝ ግን ወሎወች ውስጤ ናቸው የዋህነታቸው አሁን ተጣልተው መልሰው ሰላም

  • @hanangerma6967

    @hanangerma6967

    5 жыл бұрын

    Yageri lije egam agerchn

  • @user-so6hw8bs1c

    @user-so6hw8bs1c

    5 жыл бұрын

    ማማየ ያገርሽልጂ አፍቅሬ ኩርፉያው አይጣሕ ትንሽ ይበቃዋ የኛ ጨዋታቸው ብታኩርፊውእኳን ግድ ነው እሚያሥቁት ወይ ጎጃሜዎች ግን መቆለል ብቻ ፍቅሩ ሢመች ኩርፊያው😣😣😣

  • @user-xo9sh2rn4i

    @user-xo9sh2rn4i

    Жыл бұрын

    ወሎ በሁሉም ነገራችን ልዩ ነን ውብ ነን ፍቅር ነን 💛❤💚 ባህላችን ምንም የሚጣል ነገር የለንም እናመሰግናለን

  • @user-tj3ss9ol1c

    @user-tj3ss9ol1c

    9 ай бұрын

    ማማየሰብአዲረጌኚ❤❤

  • @worknshantehu7018
    @worknshantehu70185 жыл бұрын

    እቴ መላመላ እኔም ጐጃሜ ነኝ በጣም አገሬ ናፈቀኝ ስደት እያሰቃየኝ ትዝታየን ቀሠቀሣችሁት ዎሎዎች ምርጥ ያማራ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ በርቱ

  • @abebechayalew9947

    @abebechayalew9947

    5 жыл бұрын

    ወሎና ጎጃም እኮ አንድ ነዉ ልዩነቱ አባይ መኖሩ ብቻ ነዉ

  • @tubetube8938
    @tubetube89385 жыл бұрын

    በየቦታው እየተዘዋወሩ ባህል ለሚያስተዋውቁ ጋዜጠኞች ክብር ይገባቸዋል።

  • @user-uy2hh7bo7r

    @user-uy2hh7bo7r

    5 жыл бұрын

    አገሬ ከላላ

  • @user-jx1jh8ou2s

    @user-jx1jh8ou2s

    4 жыл бұрын

    አወ

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube32545 жыл бұрын

    ወይኔ አገሬ ከላላ እስኪ ዝቅ ብላችሁ በደንብ አሳዩን ጋስጫ አባጊወርጊስ በጣም ያምራል ላድሱ አመት አገሬ ተመልሸ በተመችሳ ነው እማገባው

  • @user-wp1ms1iv8d
    @user-wp1ms1iv8d3 жыл бұрын

    ወይኔአገሬወግዲ ከላላ ወረዳ የትናችሁወግዲወችላይክበሉኝ

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o5 жыл бұрын

    ውበት ሲለካ ወሎ ነው ለካ ያልተበረዘ ዲንቅ ባህል

  • @user-cf4xv2ik3y
    @user-cf4xv2ik3y5 жыл бұрын

    አማራየ በሙሉ ዉድድድድ ልዩዎች

  • @user-qm5cu5yi8y
    @user-qm5cu5yi8y5 жыл бұрын

    ጋዜጠኛውም ምርጥ ነህ ይመችህ

  • @serayimeramlji3951
    @serayimeramlji39515 жыл бұрын

    ወይኔ እኔ ጐጃም ነኝ ግን ወሎ ደስ ይለኛል

  • @tubetube8938
    @tubetube89385 жыл бұрын

    ይህንን ቪዲዮ ደጋግሜ አየሁት የሆነ ደስ እሚል ነገር አለው። 👍

  • @teshagerteshager6634
    @teshagerteshager66345 жыл бұрын

    እረ ወሎየወች በጣም ነው የምታምሩት አማሩየ

  • @user-ct3ub5xs1h
    @user-ct3ub5xs1h4 жыл бұрын

    ይመችህ ወድሜ ሰፌሬን አሳየኸኝ ልጆቹን እራሱ አውቃቸዋለሁ ወይይይይይይ እምየ ከላላ ኑሪልኝ

  • @cynthiaafgew4969
    @cynthiaafgew49695 жыл бұрын

    ይህባህል መጥፋት የለበትም ማህበረሰቡም የመጣበትን ባሀል ጠብቆና ተከባክቦ መያዝ አለበት በሀ ዘፈን ውስጤነው

  • @user-vo9hj6lm5e
    @user-vo9hj6lm5e5 жыл бұрын

    ወይኔትዝታየ ቦረናሳይንትበሁሉምቦታ ተበቺሳ ይኖራልብየአስባለሁ

  • @emebetasmamaw1682
    @emebetasmamaw16825 жыл бұрын

    ውይይይይ ስደት ተጫውቸ ሳልጠግብ ጉሮሮየ እስከሚደርቅ ነበር የምዘፍነው

  • @fjdhfhhfjgff3521

    @fjdhfhhfjgff3521

    3 жыл бұрын

    ቀረንበሰውእገርምንታረጌዋለሽ

  • @gujtuu4282
    @gujtuu42828 ай бұрын

    ተበችሳ እሚባል ቃል ገና ዛሬ ሰማሁ

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l5 жыл бұрын

    ጋዜጠኛው ውስጤ ነህ ግን አሁንኮ እየቀር ነው እኔም እዛው ወግድ ወርዳ ነኝ

  • @user-pz4jm6rt4b
    @user-pz4jm6rt4b5 жыл бұрын

    የሴቶች አዘፋፋን እና እንጉርጉሮ እንቅልፋ የያዘው ሰው ነው የሚመስሉት

  • @rimo5924

    @rimo5924

    5 жыл бұрын

    Kkkk weri😃😂😛😎

  • @user-ct3ub5xs1h

    @user-ct3ub5xs1h

    4 жыл бұрын

    ጉረኛ 😆😆😆😆😆

  • @user-jx1jh8ou2s

    @user-jx1jh8ou2s

    4 жыл бұрын

    ዞላ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi25765 жыл бұрын

    የገጠር ባህል ውስጢ ነው ጋዜጠኛው በጣም ጅግና ነህ በርቱ የሁሉነም ክልል ባህል ለማስትዋውቅ በርታ

  • @user-dr2ev9fb8j
    @user-dr2ev9fb8j3 жыл бұрын

    ጋዜጤኛዉ በጣም አድናቂህነኝ አላህ ይጠብቅህ 👍👍

  • @habeshachannel1757
    @habeshachannel17575 жыл бұрын

    የወሎን ባህል ከኦሮሞ ባህል ጋር አትቀላቅሉት ቡዙ የወሎ ባህል በኦሮሞ ስምና ባህል እየተቀየረ ነዉ። ለዚም ነዉ የ አማራ ባህል ሚጠፋዉ። በአሁኑ ጊዜ ኦነግ ወሎ የኦሮሞ ነዉ ብሎ ስለሚያምን። ወሎ ቤተ አማራ ነበር ስሙ አሁን ግን ኦሮሞዎች ወሎ አሉት ለምን? ወራሪነት ነዉ።

  • @toyba9930

    @toyba9930

    3 жыл бұрын

    አሞራ ይብላሽ እና እናተ ሰም ልታወጡልን ትፈልጋላችሁ ምድረ አህያ አማራ ኦረሞ ምናንምን የምትሉ አማራም ኦረሞም ገደል ግቡ ሰለቸን

  • @toyba9930

    @toyba9930

    3 жыл бұрын

    ገደል ግቢ ወሎየ ነኝ

  • @toyba9930

    @toyba9930

    3 жыл бұрын

    ወሎ አማራም ኡረሞም አለ እማይካድ ሀቅ እንደዛ ካልሽማ ወሎ ላይ አማራ ማለት ክርስቲያን እስላምና አማራ ነው የምንባበለው ግን አንድም ቀን በሀይማኖት ተጋጭተን አናውቅም ጎጃም ጎንደር ክርስቲያኖች ክፍ ናቸሁ

  • @semirahussen4162

    @semirahussen4162

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @eyerusalemmekonen5079

    @eyerusalemmekonen5079

    Ай бұрын

    ተበችሳም ለፍ ጀሌም ቃሉም ባህሉም የኦሮሞ ነው

  • @user-fy2dr9yc7z
    @user-fy2dr9yc7z5 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ ወይኔ እኛም እደዚህ ነበር ወደ ስደት ባንሰደድ ንሮ በፊት ሰርግ ሲኖረን ሳምት ሲቀረው ስዘፍን ነበር የምናድረው የዛሬን አያርገውና

  • @safiam6524
    @safiam65245 жыл бұрын

    ዋውያምራልእኔምአማራነኝ

  • @user-jo6df2nl4m
    @user-jo6df2nl4m Жыл бұрын

    አይይይይይይ ትዝታ💔💔😥😥💪💪😴😴😴😋😁😁😁😁😁😁😁

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo92555 жыл бұрын

    ይሄ ነገር ግን ቢቀር ዝሙት ነው

  • @seadatube42
    @seadatube424 жыл бұрын

    ወላሂ በጣምነው ደስ የሚለው ደሴም በሁነ እህ

  • @tkurfkir3457
    @tkurfkir34575 жыл бұрын

    አማራ ባለብዙ ባህልና ቱፊት ባለቤት ነው

  • @user-so6hw8bs1c
    @user-so6hw8bs1c5 жыл бұрын

    ደብ ደብ ክክክ ደማ ደባችነው የኛ የብቻችን ቅርሥ ደ 💋💋💋

  • @user-ls8io9tk7p
    @user-ls8io9tk7p5 жыл бұрын

    ወይኔ አገሬን አስታወሰኝ ግን እኔ እንኳን ተበጪሳ ሰርገም አልሰዴድ

  • @user-qo3gn7bh6m
    @user-qo3gn7bh6m5 жыл бұрын

    ወሎየ ነኝ ግን ይሄን ባህል አላቀውም ነበር የከንፈር ወዳጅ ሲሉ እሰማለሁ ግን በድሮ ጊዜ የነበረ አሁን የጠፋ መስሎኝ ነበር ግን ባይኖር ጥሩ ነው ።

  • @rahmarahma5680

    @rahmarahma5680

    5 жыл бұрын

    ወላሂ እኔም ገና ሰማሁ ወለየነኝ ያውም የከላላ የመጀመሪያ ልጃችን ነፍጀሌ እዳገባች አውቃለሁ ግን በጣም ትንሽነኝ ከፈር ወዳጅ ሲባል ሰምቸ አላውቅም ሲጀመር ከወንዶች ጋር አይገናኙም ለነፍጀሌ ብቻ ነው ።ገና ሰማሁ እኔ እካን በጣም እደለኛን ልጅ እያለሁ ለትምህርት ተብሎ ከገጠር የወጣሁት ሰለ ባህሉ አላውቅም ሰርግም መሄድ አልወድም አልሀምዱሊላህ

  • @ezdenandhawlettube1660
    @ezdenandhawlettube16604 жыл бұрын

    ውይ ደሰ ሲል እኔም ብዙ ዘፍኛለሁ ይቅረ ይበለኝ

  • @user-qm5cu5yi8y
    @user-qm5cu5yi8y5 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላሉ

  • @user-wp1ms1iv8d
    @user-wp1ms1iv8d3 жыл бұрын

    ጋዜጠኛውን አቀውአለሁ ይመችህ አቦ ❤❤

  • @tasaddakkwt4548
    @tasaddakkwt45485 жыл бұрын

    Ethiopia lezelaleme tenwre 😍😍😍💚💛❤

  • @mhka333
    @mhka333 Жыл бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤አይ ትዝታ ሀገሬ ቦረና ሰላምሽ የምጣ ያረብ 😢😢😢😢

  • @onlylove9150
    @onlylove91505 жыл бұрын

    ተበቺሳም ለፈጀሌም ኦሮምኛ ነው እኔም ወሎዬ ነኝ ኦሮሞ እኛምጋ እንዲሁ ነው ግን ጠላ አንጠጣም እኛጋ ሙስሊም ስለሆንን ጠላ አንጠምቅም ቡቅሪና አብሽ አንዳንዱም ጠጅ ይሰራል ግን ሳይፈላ ነው መጠጣት ያለበት ወሎ በጠቅላላ ደመችን አንድ ነው

  • @user-cf4xv2ik3y
    @user-cf4xv2ik3y5 жыл бұрын

    ማሮች አማረየ እንወዳቹኃለን

  • @love1560
    @love15605 жыл бұрын

    ውይ ደሴም እድህ ነበርን ስረግ እስኪመጣ ያለን ጉጉት

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge5 жыл бұрын

    ውበት ሲለካ ወሎ ነው ለካ ዋው

  • @Zainab-jm3qr

    @Zainab-jm3qr

    5 жыл бұрын

    👌👌👍

  • @user-dr2ev9fb8j
    @user-dr2ev9fb8j3 жыл бұрын

    ክክክክክየይ ዉዉዉዉዉእዝህነኝ ዉይይይይይይትዝታ የገጠርልጅ መሆን እኮ መታደልነዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @neimaneima5764
    @neimaneima57645 жыл бұрын

    እዳውበሳቅገዴላችሁኝክክክክክክወይውይየከፍትወዳጅ

  • @user-ms4ht3vw4i
    @user-ms4ht3vw4i4 жыл бұрын

    ደስ ስሉ

  • @fatimaail1601
    @fatimaail16015 жыл бұрын

    ያገሬ ሰው ኢመየቦረና

  • @dubaizoom6063

    @dubaizoom6063

    5 жыл бұрын

    የሀገሬሰውእምየከለላ

  • @user-rf5bz8re6u
    @user-rf5bz8re6u5 жыл бұрын

    ወየሁ ትዝታ

  • @user-jk8ne4vd3h
    @user-jk8ne4vd3h4 жыл бұрын

    ምና ታዳ ለጋቦን ይላዳ ገነቴን አየት ብታደርጉት በጣም ያምራል

  • @user-ul4xm6xu5g
    @user-ul4xm6xu5g3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክልል አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አዛዘሽኝ እቴይ

  • @fatumifatumi332
    @fatumifatumi332 Жыл бұрын

    ወይኔየሀገሬልጆችበጣምእወዳችሆለሁ

  • @user-wk2tk6bu9e
    @user-wk2tk6bu9e5 жыл бұрын

    100/100 ቀረቷል

  • @h.h9159
    @h.h91595 жыл бұрын

    አይይይ እኔም የለሚ ልጅ ነ ኝ ለዛውም የቦላ ልጅ የባህል ዘፈን ናፋቂ እምየ ላይ ለሚ ምታ እና ምታ እና ውሰድ ቀለበቴን ከጣቴ ፍታ እና አንዱን ከታች የደል ና ብየዋለሁኝ አንዱን ከታች ሺነት ና ብየዋለሁኝ አንዱን ከላይ ለሚ ና ብየዋለሁኝ እንዱን ከላይ ካቢ ና ብየዋለሁኝ ፈሪ እና ጀግናውን እለየዋለሁኝ ሲደልቁ ማማር ሆ ሲሉ መድመቅ እኔ እደ ለሚ ልጅ አይቸም አላውቅ ። እኔ እንደታች የደል አይቸም እላውቅ እኔ እንደ ታች ሺነትአይቸም አላውቅ እንል ነበር መገን ስደት መገን ልጅነት 😭😭😭😭😭😭

  • @user-wk2tk6bu9e

    @user-wk2tk6bu9e

    5 жыл бұрын

    እኔ የደልነኝ ማነሽ ቦላ

  • @h.h9159

    @h.h9159

    5 жыл бұрын

    @@user-wk2tk6bu9e ማንማንን ታውቂያለሺ የደል ከሆንሺ ማነሺ

  • @user-wk2tk6bu9e

    @user-wk2tk6bu9e

    5 жыл бұрын

    @@h.h9159 ሁሉነም እደል ያያ ጡረቡባ ሽነት ቦላ ሠፈር አንች ቦላ የት አከባቢነሽ

  • @h.h9159

    @h.h9159

    5 жыл бұрын

    @@user-wk2tk6bu9e ያያ መዝለቂያ

  • @user-wk2tk6bu9e

    @user-wk2tk6bu9e

    5 жыл бұрын

    @@h.h9159 ያገሬልጅ እነሙህየ አየለመንደር ትደርሻለሽ አይዞሽ የሠፈሬልጅ

  • @user-vr3oc9yt2c
    @user-vr3oc9yt2c3 жыл бұрын

    አቤት ትዝታ

  • @yengusabeta9047
    @yengusabeta90474 жыл бұрын

    ሠላማችሁ ብዝዝትይበል

  • @fatumifatumi332
    @fatumifatumi332 Жыл бұрын

    ዘኒየኔቆጆ

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns70625 жыл бұрын

    ልክእደኛአካባቢነው እኔየገጠርልጅነኝ የተዳርኩትምበዚክ ሁኔታነው

  • @user-ik4rg8ot1r

    @user-ik4rg8ot1r

    5 жыл бұрын

    Fatema T wostemns እኔም ገጠር ነኝ አሁንም ገጠር ነኝ በጣም ደስ ሲል

  • @burtukana5675
    @burtukana56752 жыл бұрын

    መገንውዳአገሬ

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede91125 жыл бұрын

    Agere wollo Lezelaleme Nuri Wwwwdddd

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e5 жыл бұрын

    ያርቢ አይየልጂነት ትውሥታችን እጨትሄድኩብለው ዘፈኑንአቀለጡት መቸእጨቱንሊሠብሩትይሆን ወይጉድ

  • @Hope20437
    @Hope204375 жыл бұрын

    የአካባቢው ተወላጅ ነኝ ከአገር ከወጣሁ 20አመታት በላይ ባስቆጥርም ይሄን ፕሮግራም ሳይ ናፍቆቴ ተቀሰቀሰ የሚገርም ባህል ነው በጣም ደስ የሚል ግን አሁንኮ ቀርቷል የለም። ህዝቡ ሰለጠንን ብሎ ውብ ባህሉን ትቷል። በወግዲ ወረዳም ተመሳሳይ ባህል ነበር እንዳውም ዘመን መለወጫና መስቀልንም ሙስሊም ወጣቶች ሳይቀሩ ሹሩባ ተሰርተው ቅቤ በአደስ ተቀብተው አድስ ቀሚስ ተሰፍቶላቸው በቀሚሷ ኪስ ሎሚ ሞልታ ወንዝ ዳር አሊያም ኮረብታ ቦታ ላይ ተሰባስበው ይዘፍናሉ ወንዶቹም ለዛች እለት ተዘጋጅተውና ተውበው በመምጣት አብረው ሲጨፍሩና ሲጫወቱ ውለው ሴቷ የያዘችውን ሎሚ ልጣ ከከንፈር ወዳጇ ጋር እየበላች አንዳንዴም አንደኛው የሌላኛውን የከንፈር ወዳጅ ሎሚ ቀምቶ ለራሱ ከንፈር ወዳጅ እየሰጠ በቡድን ተከፋፍለው ሆታና ጭፈራ አድምቀው ይውሉና ጀንበር ሳትጠልቅ ይበተናሉ። ስለዚ ባህል ብዙ ቢፃፍና ቢወራ ደስታዬ ነው ከብዙ አመታት የውጭ አገር ኑሮ በዋላ አካባቢውን ጎብኝቸ ነበር ያ ሁሉ ባህል እንደቀረ ነው ያየሁት ያሳዝናል።

  • @fatumamuhammed1691

    @fatumamuhammed1691

    5 жыл бұрын

    አልቀረም ተሁለደሬ ላይና ወደ ወረጣዬ አልቀረም በደብ አለ የከፈረ ወዳጅ አይቀረም

  • @Hope20437

    @Hope20437

    5 жыл бұрын

    @@fatumamuhammed1691 ምናልባት አንቺ ያልሻቸው አካባቢ አሁንም ይኖር ይሆናል። እኔ እስካየሁት ድረስ ምእራብ ወረዳዎች ይሄ ባህል ቀርቷል የለም። ሴቶች ወጣቶችም ወንዶችም ገና በለጋ እድሜኣቸው ወደ አረብ ሀገረ ነው የሚሰደዱት የአካባቢው ባህል ቀርቷል

  • @user-kd4oq1xe1u

    @user-kd4oq1xe1u

    4 жыл бұрын

    @proud Ethiopian እዉነት ነዉ አሁን ላይ ግን ወግዲ እና ለሚ 100%ቀርቷል 2000አመተ ምህርት ጀምሮ ቀርቷል

  • @usmanmuhammadusnma6670
    @usmanmuhammadusnma66705 жыл бұрын

    Bahilw dash belm ka hayimanwt garh ayihadem

  • @hilemethilemet5686
    @hilemethilemet56864 жыл бұрын

    ወይኔ /አሁን እንድህ ነወይ የወዳጅ ሰላምታ ጧት አይቸህደሁ ደግሞ ወደማታ በይው 😭😭😭😭😭😭😭አረ ናፈኩ

  • @seifuabubaker2450
    @seifuabubaker24506 ай бұрын

    Taphachisaa/Laf-jalee qalatu afaan Oromoo sihon cawataw ka Harargee shaggooyee gar andi nawu

  • @eyerusalemmekonen5079

    @eyerusalemmekonen5079

    Ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ቃላቶቹን ከኦሮምኛ መዝገበ ቃላት ለመፈለግ አንተ የፃፍከው ጠቅሞኛል

  • @firdostube3525
    @firdostube3525 Жыл бұрын

    ዉይይ አገሬ ከላላ

  • @sssd7104
    @sssd71045 жыл бұрын

    እረ ያገሬ ልጂች በረቱ ግን እኮ ቀረቷል ይህ

  • @dubaizoom6063

    @dubaizoom6063

    5 жыл бұрын

    ማሮችበርቱ

  • @user-wy2zf9ez1r
    @user-wy2zf9ez1r3 жыл бұрын

    Betam des yemil bahel yeduro tezetaye nw

  • @fatumabedrukhatun3163
    @fatumabedrukhatun31635 жыл бұрын

    ወይኔትዝታአገሬ

  • @erahmajemaljmaal8859
    @erahmajemaljmaal88595 жыл бұрын

    ትዝአለ

  • @zeharaalisou9276
    @zeharaalisou92765 жыл бұрын

    ትዝታየ

  • @adamia3883
    @adamia38835 жыл бұрын

    Konjowch.

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo92555 жыл бұрын

    ሁሁሁሁሁሁሁ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ወየው በሳቅቅቅ

  • @bezuyakonjo7138
    @bezuyakonjo71385 жыл бұрын

    Waoowe

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o5 жыл бұрын

    ወይኔ ሲያምሩ

  • @user-or7hy9oe2s
    @user-or7hy9oe2s5 жыл бұрын

    አላህ ያጃጀላችሁ አቦ

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma56805 жыл бұрын

    ጋዜጠዘኛ ብሎ ዝም ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @hajarhajar3855
    @hajarhajar38555 жыл бұрын

    የሸገር ነኚ ወሎ ደሜ ነው

  • @fatimaunuradam1758
    @fatimaunuradam17585 жыл бұрын

    በሳቅ አሁን የለምሳ ወግዲ በመኪና ነዉጂ ስደት ይልቀቀንጂ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s2 жыл бұрын

    በጣም የሚያስጠላ ባህል ነው እኔ ወሎየ ነኝ እድህ አይነት አላቅም

  • @leahsukran4576
    @leahsukran45765 жыл бұрын

    ምርጥ የወርጣየ ልጅ ነኝ ጥርት ያልኩ ወሎየ

  • @user-un4qt8nm5e

    @user-un4qt8nm5e

    5 жыл бұрын

    Leah Sukran ወርጣየ ተሁለደሬ ነሽ

  • @fatumamuhammed1691

    @fatumamuhammed1691

    5 жыл бұрын

    ወረጣዬ የት ነሽ

  • @fatumamuhammed1691

    @fatumamuhammed1691

    5 жыл бұрын

    ኤልሳ የተሁሌ ልጅ ነሽደ

  • @user-bz4fz4mu2r
    @user-bz4fz4mu2r5 жыл бұрын

    ወይኔ ትዝታ

  • @serayimeramlji3951
    @serayimeramlji39515 жыл бұрын

    እነዚህንስ አኛ አገር ነበር መውሰድ ሲያምሩ

  • @genetaylawetube2118
    @genetaylawetube21187 ай бұрын

    ወይኔ አገሬ ከለላ

  • @user-dr2ev9fb8j
    @user-dr2ev9fb8j3 жыл бұрын

    ይመጣልሻላ አላለም ሚሥኪን ክክክክክ

  • @seadatube42
    @seadatube424 жыл бұрын

    ጀማል ዩመችህ ስለምታቀሩብልን ሁሎው እኔም የደሴ ልዩነኝ ሰሩጊን ታስተዋውቅልኞለህ

  • @ABC-yt2ht
    @ABC-yt2ht4 жыл бұрын

    Waw

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia78224 жыл бұрын

    እዴ በዱላው አጠልጥሎ ወሰዳት እኮ እሯ

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k5 жыл бұрын

    😂😂😂😂😘😘😘

  • @user-no9on4lv9z
    @user-no9on4lv9z Жыл бұрын

    ማነሽ ከድጃ እየተጠራሽ ነው😁😁😁😁

  • @getasewalem3565
    @getasewalem3565 Жыл бұрын

    በእርግጥ የጎንዮሽ ጉዳቱ ከፍተኛ ነው፤ ባህል በመሆኑ መጠበቅ ደግሞ አስፈላጊ ነው፡፡

  • @wossentadesse8639
    @wossentadesse86394 жыл бұрын

    As much as we have many cultures we are proud of and positive, this one is a NO for me. One culture we have to give up! No fight is needed to find your future partner!

  • @user-nl3wj2wn9l
    @user-nl3wj2wn9l5 жыл бұрын

    እናታለም ወሎ የአራቱ ቅኝት መገኛ

  • @user-nl3wj2wn9l

    @user-nl3wj2wn9l

    5 жыл бұрын

    ባቲ ትዝታ አምባሠል አንችሆዬ

  • @eagle4452
    @eagle44525 жыл бұрын

    ke Addis Abeban gare eynesaserko sesek neber , lemesal ,AA what is up yelala eso what telalech keza holon ke chreso behola ye kenferom ye lelawenem yeleyayalo !! kkkkkkk aysekem !!

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo92555 жыл бұрын

    ጋዜጠኛው ቁጥሩን እፈልገው አለሁ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier96774 жыл бұрын

    ምድነው የሚወዛወዙት ወይ አይጨፍሩ

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f5 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክ

  • @samyy3559
    @samyy35595 жыл бұрын

    in gojjam culture u must revange unless ur less human but galo have no problem

  • @user-qr7vr9fl3b
    @user-qr7vr9fl3b15 күн бұрын

    አሁን እዳይጫወቱ ተከልክሏል ሰሩጉን ሁሉ ሰደቃ አስመሰሉ

  • @sadatube3337
    @sadatube33374 жыл бұрын

    ክክክክክ ሲያስቁ

  • @makahassan2008
    @makahassan20085 жыл бұрын

    ወይኔ

  • @user-yi3uf5wk3m
    @user-yi3uf5wk3m3 жыл бұрын

    ወይኔ።ሃገሬ።ጒዴኞቸ።አሉ።እዝህ።እኔ።በስዴት።ወይኔ።

  • @meazatefara3289
    @meazatefara32892 жыл бұрын

    ውበታችን ከቤታችን ነው ታምራላችሁ

  • @ssxsc6782
    @ssxsc6782 Жыл бұрын

    አቦ ወዶች ያናድዳሉ ምንም አያቁትም

Келесі