✝️ሠርግ✝️በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 85

  • @user-qp1pm3rs1e
    @user-qp1pm3rs1e3 жыл бұрын

    ህይወትን የሚሻ ይሄንን ድንቅ ትምህርት ይስማ የኦርቶዶክስ ልጅት የት እደሆናችሁ ፈጣሪ ይወቀዉ ፡ መምህራችን ረጅም እድሜ ያድልልን !!

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ ። የሰማነው በልቦናችን ያሣድርብን አሜን ፫ ❤🎉☘️

  • @ShewawubshetShewawubshet
    @ShewawubshetShewawubshet7 ай бұрын

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🌹 በእዉነት መምህራችን የህይወት ቃል ያሠማልን ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልህ👏🌹🌻🌻🌻🥀🥀🥀🥀

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g2 жыл бұрын

    የምታስተምረውን የምትኖር መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ

  • @user-hw4rc5cb9u
    @user-hw4rc5cb9u10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u3 жыл бұрын

    አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያረዝምልን አሜን ፍትፍት ያለ ትምህርት የማይጠገብ ት/ት ነው 💚💛❤️ ያላገባንም ለቅዱስ ጋብቻ ያብቃን እግዚአብሔርን ለማስደሰት ያብቃን አሜን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @bisratatsbeha356
    @bisratatsbeha3562 жыл бұрын

    Aman kale hawat yisema edime yisteh Aman.

  • @user-ik4rs2uz4j
    @user-ik4rs2uz4j3 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ. ስጠብቀው ነበር በጉጉት ጥያቄችነን ግምት ውስጥ አስገብታችሁ ትምህርቱን ስለለቀቃችሁልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ !!!!

  • @user-qy6nu4ke1i
    @user-qy6nu4ke1i9 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🌹👏

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu9252 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna xena yadililn 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️

  • @haymiyitagesu1770
    @haymiyitagesu17702 жыл бұрын

    መምህራችን ዲ ን ሄኖክ አፈማር ሄኖክ ተባረክልን በእውነት እሥከመጨረሻው ያኑርህ በቤቱ

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын

    ቃለህይወትያሰማልንየሰማንውንበልባችንያሳድርብን።አሜንንንንአሜንንንንአሜንንንንንን💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @saraa726
    @saraa7262 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወታ ያሰማልን መምራችን የአገልግሎት ዘመንህ ያሪዚምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yared1624
    @yared1624 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትጨያሰማልን መምህራችን

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰❤❤🤲🤲

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m3 жыл бұрын

    በእዉነት እጅግ ጠቃሜ ትምህርት ነዉ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ቃል ህይወት ያሰማልን🙏⛪🇨🇬💖

  • @asterworkalemahu
    @asterworkalemahu2 жыл бұрын

    Amen Kale hiwote yasamalin

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah91372 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ✝️🙏

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i3 жыл бұрын

    በእውነት መምህር አደበትህ ጣፋጭ ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ic4nf3pq1l
    @user-ic4nf3pq1l2 жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህርችን ደሰ ይምል ትምህርት😘😘😘😘😘😍😍🕊

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub5653 жыл бұрын

    በስላሴ ስም በጣም ጣእም የአለው ትምህርት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @user-uu7ug2fh3n
    @user-uu7ug2fh3nАй бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን🥀🥀🙏🙏🙏🙏

  • @ethio4319
    @ethio43193 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማቺን🙏🏾➕

  • @amarchgbera8566
    @amarchgbera85662 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash50513 жыл бұрын

    አሜን! ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @mesiyalemy430
    @mesiyalemy4303 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @bdusdi2288
    @bdusdi22883 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን አይምሮ የሚያድስ ልብን የሚያርስርስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ethiopiawit7004
    @ethiopiawit70043 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን ቃሉን በልባችን ይፃፍልን ያማረ ፍሬ እንድናፈራበት ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን 💒💖✝️👏

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile69353 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemaln, egziabher amlak mihretu yilakln, Amen.

  • @mamahayu1172
    @mamahayu11723 жыл бұрын

    Kale hewote yesamleni mamirechan ❤️🙏🤲💞💞💞

  • @zinashabreham6878
    @zinashabreham68782 жыл бұрын

    ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነክ በርታልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏🇪🇹👌

  • @betitube1185
    @betitube1185 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @meseretabate1018
    @meseretabate10182 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን🤲💐💐💐

  • @kassahunabate7259
    @kassahunabate72592 жыл бұрын

    kale hiywot yasemalen Denk temhert

  • @muluberihun7130
    @muluberihun71303 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ውድመምህራችን እግዚአብሔር እድሜናጤናይስጥልን❤❤❤

  • @user-vh4pu5mx6q
    @user-vh4pu5mx6q3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር

  • @user-qx2ss1pn7b
    @user-qx2ss1pn7b3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-yk3qu1xr1w
    @user-yk3qu1xr1w3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እባካቹሁ የተዋህዶ ልጆች ሰር እናድርግ

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Etnebab
    @Etnebab Жыл бұрын

    Amen

  • @fireniwotberne5710
    @fireniwotberne57103 жыл бұрын

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህር

  • @eth3816
    @eth38163 жыл бұрын

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mesertamare1942
    @mesertamare19423 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qf2vo6nt8t
    @user-qf2vo6nt8t3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያብዛልን በቤቱ ያጽናልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን ፫ 💚💛💖

  • @SaraSara-bk1yb
    @SaraSara-bk1yb Жыл бұрын

    በርታ

  • @alemyadengilmaryemliji4936
    @alemyadengilmaryemliji49363 жыл бұрын

    Mamer temertochik altgibem xagawun abezto yestiki Amen Amen Amen

  • @Etnebab
    @Etnebab Жыл бұрын

    አሜን

  • @tarukice9847
    @tarukice98473 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏

  • @melkamelka4213
    @melkamelka42133 жыл бұрын

    አሜን ቃለ መላእክ ያሰማልን

  • @ambawseblework
    @ambawseblework9 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @lidetnebiyat633
    @lidetnebiyat6333 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalin

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e3 жыл бұрын

    ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm68793 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sessilbein857
    @sessilbein8572 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህያወት ያስማልን ወደማችን ፀጋውንያብዛልህ

  • @nahomfitsum2075
    @nahomfitsum20753 жыл бұрын

    Qale Hiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @zdyoutube1450
    @zdyoutube14503 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @burtukantube9423
    @burtukantube94233 жыл бұрын

    Qala hiyoti yasamalen mamirachin 🙏🙏🙏

  • @tigistshimeles7

    @tigistshimeles7

    3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tigikiros1034
    @tigikiros10343 жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @smsa7620
    @smsa76203 жыл бұрын

    Kalhewat yasmaln🙏🙏🙏✝️⛪

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp3 жыл бұрын

    መምህራቸን ቃለ ህወት ያሠማልን

  • @muluyewolloliji1953
    @muluyewolloliji1953 Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏👍👍👌👌👌👌🙏🙏

  • @mariyaminate3565
    @mariyaminate35653 жыл бұрын

    Qalhiwyot yesmalen

  • @tigistgenetici9i808
    @tigistgenetici9i8082 жыл бұрын

    Thank you ❤️ 😊 💓

  • @muluzewde7170
    @muluzewde71703 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @henokezt
    @henokezt3 жыл бұрын

    ማስታወቂያ ❤❤❤ የሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ አዲስ ስብከት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ይለቀቃል ለማየት ምስሉን ይጫኑ❤❤❤ የገና እና ጥምቀትን በዓላት ከአዲስ አበባ ወደናንተ እናደርሳለን ይጠብቁ ❤❤❤ - - ---

  • @ረዱ
    @ረዱ2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሣድርብን

  • @user-vj7hw3qr9x
    @user-vj7hw3qr9x3 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @belanmoges4937
    @belanmoges49373 жыл бұрын

    Amen egziabher yemesgn

  • @janakhreiss493
    @janakhreiss4933 жыл бұрын

    Amennnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️💚💚💚💚🕊🕊🕊🕊

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube47213 жыл бұрын

    Kelhiwoten yesamaln

  • @MdKhan-ty8kw

    @MdKhan-ty8kw

    3 жыл бұрын

    AmenAmenAmen

  • @tsehaihailegiorgis156
    @tsehaihailegiorgis1562 жыл бұрын

    Why did some one take his/her life? It must be some kind of problems that couldn't be tolerated to solve. So, how come even after they died at least be helped?? God is kind and even mentioned in the bible about forgiveness, 7 times 70 for people alive. My apology to ask, who made this law???

  • @tigesttube5763
    @tigesttube57633 жыл бұрын

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህ የሰርጌለታ ባገኘሁህ በስመአብ ሱባኤ ልግባ ?

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo14413 жыл бұрын

    ቃለሂወትንያሰማልንመምህርቃለበረከትንያሰማልንፀጋዉንያብዛልህየስመነዉንበልባችንያሳድርብን

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 Жыл бұрын

    በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም 1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል። 2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት። 3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል። እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ። እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናል ከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው። አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።

  • @user-wt7gn1gd3k
    @user-wt7gn1gd3k3 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl68363 жыл бұрын

    አሜንንንን! ዘመንህን ያብዛልን!

  • @kedist
    @kedist3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

Келесі