አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒወበረካትሁ መድና አልሀራም

Ойын-сауық

Пікірлер: 55

  • @user-tl1rf9dh1g
    @user-tl1rf9dh1g Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለነ ሠአድ ማሻአላህ ተባረካላህ በጣም አሪፍ ባታንዉ አብሽሪ አላህ አገራችነነ ሠላም ያራግልንያረብ

  • @user-sg7eq8mo1p
    @user-sg7eq8mo1p Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካሁ አህለነሰአድየ ማሻአላህ ተባረካላህ በጣም አሪፍ ቆየታንበራ ቀጥይበተ አላህ አገራችነነ ሠላም ያራግልነ ያረብ

  • @user-ls9kz2oq3z
    @user-ls9kz2oq3z Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አሄለነ ሰአድየ ዉደ ማሻአላህ ተባረካላህ እንኳንደህና መጣሽ ዉደ በጣም ዉብ ቦታንዉ ማሻአላህ

  • @atyub
    @atyub Жыл бұрын

    ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ አላህይቀበልሽ ደስስድ የሚል ቦታ

  • @Rahimaaibkotube
    @Rahimaaibkotube Жыл бұрын

    ያረቢ አላህይወፍቀኝ ይህን የተከበረ ቦታ

  • @user-nh4xu3uw5z
    @user-nh4xu3uw5z Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረካላህ በጣም ዉብ ዉብ ባታ ንዉ ማሻአላህ ተባረካላህ

  • @amitube4609
    @amitube4609 Жыл бұрын

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ በረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ነው

  • @alemtube255
    @alemtube255 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛሊኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ

  • @tube9919
    @tube9919 Жыл бұрын

    አሰላምአለይክም ወረህመቱሏህ ወበረከቱ ማሻላህ ማሻላህ ዉዴ አሪፍነው

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Жыл бұрын

    ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም አሪፍ ዋውውው ወዴት ነው እህቴ እዚቦታ የሄድኩ መስለኝ😍😍😍😍

  • @najattube
    @najattube Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም አራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወሰሀለን እኳን ሰላም መጣሽ ውዴ በርቺልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @user-ok5bv8xy7c
    @user-ok5bv8xy7c Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ ሰአድየ አላህይቀበልሽ ውደ

  • @user-ni1pb7jh4u
    @user-ni1pb7jh4u Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበሰካትሁ አህለነ ሰአድየ ዉደ ማሻአላ.ተባረካላህ

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER Жыл бұрын

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ለዚህ ቤት እንኳን በደህና መጣሸ አሪፍ ጥሩ ደሰ የሚል የሚያምር ነው ያሰየሸን

  • @astretube4607
    @astretube4607 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሰዕዳዬ በር አይቼ ላይክ አድርጌሻለሁ ከራህማ ቤት መጥቼ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @seadawollotubetube1387
    @seadawollotubetube1387 Жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እንኳን ደህና መጣሸ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር 👍👍👍👍

  • @alminishtayacho
    @alminishtayacho Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰአዳዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ዋዉዉ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግን አለን

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Жыл бұрын

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነው በርችልኝ

  • @Rahimaaibkotube
    @Rahimaaibkotube Жыл бұрын

    ሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ዉዲየሀገሬልጆች በያላችሁበትሠላማችሁ ይብዛ መሸአላህ ሀሪፍቆይታ

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel Жыл бұрын

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊምያደረገንአላህ አላህ ያዘይረን ኢንሻአላህ እኔ ወላጆቼ ሀጅ ስላዘየርኩ የኔ አላህ ያዘይረኛል ቢኢዝኒረቢ

  • @sebrina512
    @sebrina512 Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ሰአዲዬ ተቀበል አላህ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @habeshachannel
    @habeshachannel Жыл бұрын

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰአዳየ እንኳን ደህና መጣሽ እህት ማሻአላ እናመሰግናል ስላሳየሽን💚💚💚💚

  • @sofilejewatube
    @sofilejewatube Жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @emuzuzutube
    @emuzuzutube Жыл бұрын

    አሰላሙ አለኩም ወራመቱላህ ወበረካትሁ እደነሽ ሰአዲየ ማሻአላህ አላህ ይቀበላቹ ዱቹሁን አላህ ሀጅና ኡምራ ለማድርግ ይዋፍቀን ያለደረግንም

  • @zer7muss
    @zer7muss Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-tk2ul3oc5c
    @user-tk2ul3oc5c Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበካትሁ አህለነ እንኳንደህና መጣሽ ዉደቀጥይበት አብሽሩ

  • @mamiyoutube8338
    @mamiyoutube8338 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም እዴትኔሺ እከን በሰላም ማጠሺ እድትኔሺ በጠሚ ዳስ ዪሚል አረፍ ቆይተታ ነበሬን

  • @Halimahasee
    @Halimahasee Жыл бұрын

    ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻአላህ አላህ ይቀበልሺ ቀዮ መድና ነሺ እደ እ

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 Жыл бұрын

    ሠላም ሠላም ብያለሁ እንኳን ሠላም መጣሽ ደስ ይላል ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @አሚናትየናቷናፋቂ
    @አሚናትየናቷናፋቂ Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህት እንካን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልን ባለሽበት ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንን ኢትዮቢያ ይሁንልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይሁንልን ሰአድዬ ውድ ማሻአላህ በርችልኝ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ ማአላህ

  • @faziyawollo
    @faziyawollo Жыл бұрын

    ሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሠአዲየ ማሻአላህ ብያለሁ ሠአዲየ ማሻአላህ መዲና ምነወራው ብዙ ቀን እረግጨዊለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @ZAMZAM-dz6dr
    @ZAMZAM-dz6dr Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህናመጣሽ ሰአድ ሀሪፍ ቆይታነበር ማሻአላህ አሚን መድና ብዙ አመት ሂጃለሁ አልሀምዱሊላህ መካን እንድንዘይር አላህ ይገዘን

  • @አሚናትየናቷናፋቂ
    @አሚናትየናቷናፋቂ Жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እድላም ናችሁ ለኛም ተራ እዲደርሰን ምኞቴ ነው ኢንሻአላህ

  • @zahratube7831
    @zahratube7831 Жыл бұрын

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዴትነሺ ዉደ ሥራ ጤና ኢባዳ ከኔጋ አልሀምዱሊላህ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @tube5298
    @tube5298 Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩምወረህሙቱላሂወብረካቱሁአህለነወሳህለነ ፤ እንዴት ነሽ እህቴን እኔ ሰላም ነማሻአላህ አሚን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-mf8kt3dt5k
    @user-mf8kt3dt5k Жыл бұрын

    አሰላም አሊኩም እህቴ እህቴ በርች እህቴ ሁላችንም አብርን እንደግ ማሻአላህ በርች እህቴ

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይቀበልሽ ውድ የሀገሬ ልጆች የአላህ ሰላም እዝነት ራህመት ርህራሄ አይለያችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መተዛዘን መተሳሰብ ይስጥልን ኢንሽአላህ አብሺሩ

  • @rihantube
    @rihantube Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እኳን ደህና መጣሺ ውዴ ሠላም ለሀገራችን ሠሌም ለወገኖቻችን 💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @zinuweloyewa9713
    @zinuweloyewa9713 Жыл бұрын

    ሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላእህቴአላህይቀበልሽ እኛንምአላህይወፍቀንያረብ

  • @emususu
    @emususu Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ እህቴ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልን ማማየ ሰላምን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ይሁንልን ለህዝባችን ይሁንልን ለህዝባችን እምየ ኢትዮጵያን ፈጣሪ አምላክ ሰላሞን ይመልስልን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube Жыл бұрын

    አሰላማለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስአድየ እንኳንም ደና መጣሽ ማሻአላህ አል ሀረም ደስ ሲል መድና ነሽ እንደ እኔም መድና ነኝ

  • @Sada395wolLoy

    @Sada395wolLoy

    Жыл бұрын

    አወን ዉደ

  • @fatema7
    @fatema7 Жыл бұрын

    አሰለሞአለይኩምወራህመቱላሂበርካቱመሸአላህእኚም እሙራእመንሰራያድርገን

  • @user-sn9hk7xm7v
    @user-sn9hk7xm7v Жыл бұрын

    አሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትነሽ ሰአዳ ወሎየዋ ወሎ የት አካባቢነሽ

  • @BinetOmerTube
    @BinetOmerTube Жыл бұрын

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት ማሻአላህ አላህ ይወፍቀን ሀጂና ኡምራ

  • @h1289SaedaSaikora
    @h1289SaedaSaikora Жыл бұрын

    አሰለሙ አለኩሙ ወረሀመቱለህ ወበረከቱህ አርፍ ቅየተ ነበር አለህ ሀጋረችን ሰለሙ የርጊልን አምን ኢህት ወዱሙች በየለችበት የኢለህ ስበሀናህ ወተአለ ረድት በረከት አይለየች በየለዉ ከሰአት ስሰት ከቀን ክፍ አለህ የጣብቀችህ አምን

  • @miftahmohammed8300
    @miftahmohammed8300 Жыл бұрын

    ድምፅ

  • @omhikmatube
    @omhikmatube Жыл бұрын

    አሰለም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ

  • @zehari4121
    @zehari4121 Жыл бұрын

    ተውሂድ💦 በዱንያ የስኬታማ ሂወት በአኼራ የዘላለም ደስታ 💦 ሽርክ በዱንያ የተምታታ ሂወት በአኼራ የዘላለም ስቃይ

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Жыл бұрын

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበወካቱ እንዴት ናችሁልኝ ውድ የኢትዮ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አህለን ወሳህለን እህታችን አሚን አላህ ይወፍቀን እዚሁ ቁጭ ብለን ባመት እንዴ እንኳን ለመዘየር አይሳካልንም አይ እዱኒያ

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube Жыл бұрын

    አስለምአለይክምውረምትለይውብረክቱህ አህሊንውስሊን ስአደዬእድትነሽልኝውድማሻአለህመብሩክውድብርችልኝ

  • @Halimahasee

    @Halimahasee

    Жыл бұрын

    ሰቤን መልሺ ሳቦላዬ

  • @sabolatubesabolatube

    @sabolatubesabolatube

    Жыл бұрын

    @@Halimahasee እሽ

  • @leilakutaber11
    @leilakutaber11 Жыл бұрын

    «ትዳርን'መመኘት» አሏህ በፈቃዱ መርጦን ለመልካሙ፡ በጥሩ ይካሰን ቢበዛም ድካሙ፡ አኽላቋ ውበቷ መልኳም የተሟላ፡ ከባለቤቷ ውጭ የማታስብ ሌላ፡ በድኗ ጠንካራ ገንዘብም የሞላት፡ ሁሉን ድንቅ ነገር ፈጣሪ ያደላት፡ ➸➸➸➸➸➸➸➸➸➸➸ ስንረበሽ ተስፋ የማታስቆርጠን፡ ደስታና ፍቅር ሰላም የምትሰጠን፡ »ሀቋን እንናገር ውሸት ምን ያደርጋል፡ »ገንዘብ ያላት ቆንጆ ሁሉም ይፈልጋል፡ ቆንጆና ማራኪ ማግባት ማን ይጠላል፡ የሚሰጠው አሏህ መመኘት ይቻላል፡ ➸➸➸➸➸➸➸➸➸➸➸➸➸ ለወንዱም ለሴቱም መልካም ይወፍቀው፡ የሁሉንም ሚስጥር አሏህ ነው የሚያውቀው፡ ቆንጆ ሚስት መመኘት ምኑ ነው ሚደንቀው!? መልካመሸ ባል መፈለግ ምኑ ያስገርማል፡ ሰው ከማይወደው ጋር እንደት ይቋቋማል፡ ትዳርን መስርቱ ከምትወዱት ሰው ጋር፡ እንደ ቀልድ አትዩት የህይወትን አጋር፡ ---------------------------------------------- ወንዱስ ሴቱስ ቢሆን ቆንጆ ማን ይጠላል፡ ፍላጎቱነሰ ቢያገኝ ማን ይንቀዋለላል!? ቁም ነገር አይደለም''አገባ''መሰኘት፡ ሳምንት ሳይቆዩ በፍች መሸኘት፡ ከመልካም ሰው ጋር ነው ትዳርን መመኘት፡ --------------------------------------------------

Келесі