አሠላም አለይኩም መዲና ጎብኒ

Ойын-сауық

Пікірлер: 70

  • @yebabowa
    @yebabowa Жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰአዳየ እንኳን ደህናመጣሽ ውደ መሻአላህ በጣም ያምራል መልካም መዝናናት የኔዋ

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam Жыл бұрын

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ሰላም ዛሬ ድስ እሚል ቆይታ ነበር በዚሁ ቀትይበት ድስ እሚል ትምህርት ነው

  • @user-dl1uh2fo5g
    @user-dl1uh2fo5g Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለነ በጣም አሪፍ ቆየታነበራ ቀጥይበት

  • @abdiyoutube3795
    @abdiyoutube3795 Жыл бұрын

    አሠላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ደሥ የሚል ጉብኝት ነው በዚ ቀጥይበት አርፍ ነው በርቺ

  • @faziyawollo
    @faziyawollo Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ጀሚአን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያዲርግልን አዲስ ዘመን እደገባ የሀገራችንም ፎቅር ደስታ ያሰማን ያርብ ዉዶ እህቴ በጣም አሥቸማሪ ነገር ነው በርችልኝ

  • @toybatubez
    @toybatubez Жыл бұрын

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዴ በጣም ደስስስ የሚል ቆይታ ነበረን ሠላም ፍቅር አንድነትን ለሀገራችን ከአንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y Жыл бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ሰላም ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውው ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @user-hj7sg1io8f
    @user-hj7sg1io8f Жыл бұрын

    ዋ ሊ ኩም ሠላም እራህመት ወላሂ ወበረከቱ አህለን ሠህለንን ዉደ ማሻአላህ እደትያምራል አገራችንን ከክፍነገር ይጠብቅልን ለዘላለም ኢቶብያ ትኑር 🍀🍀🍀🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ሰአዳዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ጊዜ ነበር በርቺልን

  • @seniy4518
    @seniy4518 Жыл бұрын

    ዎአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ሰአድየ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሀሪፍ ቆይታነበር

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Жыл бұрын

    አሰላሙ አሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽ ውዴ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ማሚየ በጣምአሪፍ ቆይታነበር በርቺ

  • @ethiopiatube2204
    @ethiopiatube2204 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዛት ይበል ልብ ውድ የሀገር ልጆች ሰላም በክርስቶስ ይብዛላችሁ በያላችሁበት ያለም ዳርቻ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላሙን ያብዛልን ዋው ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልኝ

  • @Rabasied
    @Rabasied Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህ መቱላህወበረካቱሁ አላህ ሀገርሰላም ያርገልንማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በጣምያምራል

  • @aumrihamtub4415
    @aumrihamtub4415 Жыл бұрын

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ ሠአዲየ እኳን ሠላም መጣሽ ውደ ጡሩ ቆይታ ነበረአብሽሪልኚ በርቺ አሏህ ሀገራቺነን ሠላም ያዲርግልን ያረብ🙏🙏🙏🙏

  • @takelederesa
    @takelederesa Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አሪፍ ቆይታ ነው ፈጣሪ ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፡፡

  • @mersa12
    @mersa12 Жыл бұрын

    አሠለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ እንኮንሰላምመጣሺ የኔዋ መሸአላህ መሸአላህ መድና ሁለኛ አገራ ስታምርእኮ ምርጥነገርነዉያስጎበኘሺን የኔዋ በርችልኛ አላህይጠብቅሺ

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Жыл бұрын

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም የኔ ቆጅ ሠላምሽ ብዛት ይበል እንኮን ደህና መጣሽ ውድ የነበረን ቆይታ በጣም አሪፍ ነበረ

  • @user-eq8jq5rx6c
    @user-eq8jq5rx6c Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በያላችሁበት ያለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀኝ ያረብ ወቶ ከመቅረት አላህ በራህመቱ ይጠብቀን ያርብ አንድ እንሆን ሀሪፍ ቆይታ ነበር በጣም እናመሰግናለን ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለሁ✍️

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube Жыл бұрын

    ሠላምሺ ይብዛልኝ ስዳዬ ዋውውውው ደሲየሚል አገር ነው መዲና ነሺ እደ ጣይፍ የሚባል አገር ሒጀ ይህም ስውዲ ነው ብየ አለሁ እኮ👌👍

  • @maame-tube
    @maame-tube Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ሰላም ሰላም ሰላም ብያለሁ ውድ ያሃገሬ ልጆች በያላቹህበት አሏህ ይጠብቃቹህ እህት ወንድሞቼ ውብ ነው ጠንክሪ

  • @tube-dg8th
    @tube-dg8th Жыл бұрын

    አሰለማለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሰአዲ ደስ ይላል

  • @seadifamily
    @seadifamily Жыл бұрын

    ሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ሰአዲ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን አላህ ሀገራችንንም ሰላም ያድረግልን ያረብ

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube Жыл бұрын

    አስላምአሊኩምእራህመቱላህወበርከቱ ስላም ስላምሽ ይብዛ ባለሽበት በጣም ሀርፍ ቆይታ ነው ስላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Жыл бұрын

    አሰለም አሌኡኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ሰአዳ አህለን ዉድ ኢህታችን ሰለምሽ ይብዘ መሸአለህ መሸአለህ ☝☝☝

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለዉስ አህሌን ሰአድ እኳንም በሰላም መጣሽ የነበረን ቆይታ በጣም ጥሩ ነበር ከዚህም በላይ ብዙ እጠብቃለን አላህ ይጠብቀን ባለንበት ሀገር ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ይሁኑልን ያረብ

  • @zuzuti-guraga-tube
    @zuzuti-guraga-tube Жыл бұрын

    አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ያምራል መዲና ስላስጎበኘሽኝ ጀዛኪላህ ኸይረም

  • @sadamu
    @sadamu Жыл бұрын

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ መሻአላህ ያምራል ሰፈሩ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን

  • @Habesha-fx4gt
    @Habesha-fx4gt Жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እኳን ደህና መጣሺ ፦አዲ🌹🇪🇹ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበርደስይላል ዙረትነው ቤተሰብ አድርግሻለሁ ኦሺ🌹🌹🌹🌹

  • @zinetmuhaba2833
    @zinetmuhaba2833 Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ አንድነታችንን ይመልስልን ዋው ማሻ አላህ

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube Жыл бұрын

    እስላም አሌይኩመ ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ውሳህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ መልካም ጉዞ

  • @mamitube_mamitube
    @mamitube_mamitube Жыл бұрын

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ መድና ነሽደ ሰአድ

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Жыл бұрын

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ሰላም ቆየሽኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @semirayoutube1791
    @semirayoutube1791 Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታችን በርች ደምሬሻለሁ አድትደምሪኝ ውዴ

  • @tubeemuahlam7594
    @tubeemuahlam7594 Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ደስ ይላል መድና እኮ ውብ ሀገር ናት

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 Жыл бұрын

    አሠለም አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ሠላም ውድየሀገሬልጆች ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ማሻአላህ አሪፍ ቆይታነበርቀጥይበት ሠላም ፍቅርአንድነት ለሀገራችንኢቶ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @sumeyamediah7963
    @sumeyamediah7963 Жыл бұрын

    ሰለም ሰለም ሰላምብያለሁ ሁላችሁም ለኢት ናቸው ከኔ ሁሉ ሰላምን 🥰❤️👍

  • @zehabw-ali
    @zehabw-ali Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወዴ እኳን ሰላም መጣሺ አላህ በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን

  • @aeshatube
    @aeshatube Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁም አህለን ሠአዲዬ ሠላም ለሀገራችን ይሁን

  • @sodiqtube
    @sodiqtube Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አቡ ሰኢድ አል ኹድሪይ( ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦« አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ የጀነት ነዋሪዎች ለሆኑት «እናንተ የገነት ነዋሪዎች ሆይ!» ይላቸዋል። እንሱም « አቤት ጌታችን ሆይ! እኛ ስራችንን እናቀርባለን፤ የሚያስደስትህንም እናደርጋለን። ደግነት በእጆችህ ውስጥ ያርፋል» ይላሉ። ከዚያም «ረክታችኋልን?» ይላቸዋል? እነሱም «ከአንተ ፍጡራን መካከል ለሌላው ያልሰጠኸውን ለእኛ ሰጥተኸን ሳለ፤ ጌታ ሆይ! እንዴት አንደሰትም?» ይላሉ።

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Жыл бұрын

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ስአዲዩ ቤተስቦች ሠላም ብያለሁ እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ቆንጆ ሁቢ የኔቅመም የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ጀግና ነሽ ለኔ የኔዋ ቀበጥ አሪፍ ቆይታ ነበር ብርችልኝ የኔልዪ

  • @seadatube547
    @seadatube547 Жыл бұрын

    ዋለይኩምሰላም ወርህመቱላሂወበረካትሁ እኮንደህናመጣሽ አሪፉቆይታነበረን ቀጥይበትበ

  • @user-hi9yf9fo1q
    @user-hi9yf9fo1q Жыл бұрын

    የምረልአሰለም ከለይኩም ወረሠቱለህ ወበረከቱ ዉደ ዉንከን በሰለም መጠሽ በጠም ቆይተው ነበር ዉድ የገሬ ልጆቾ በለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ አዉን አበይ አልቆወል አብተም እኖናለን ስደት በቀቹ ይበለን አብሽሩ ፍቅር መተሰሰብ ርህረህ ይስጠን በይዝነቱ

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 Жыл бұрын

    ስላም ስላም። በመጀመሪያ ።ፈጣሪ አምላክ። ፈጣሬ አምላክ ።አገራችንንይጠብቅልን። ዘረኞቺን። ዘረኞቺን ከምድር ያጥፋልን። ፈጣሪ አምላክ ከመከራ ከችግር ይጠብቀን።። በስደትላይ የምንንኖር እህትውድምቼ በስላም ።ላገራቺን ።ያብቃን ሁላቺንም ወደፍጣሪያቺን እንጩህ

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube Жыл бұрын

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህሌን ሰአዱ ማሻ አላህ

  • @fantayedawd
    @fantayedawd Жыл бұрын

    አሠላመ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውሳህለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቆንጆ ቆይታ ነበር ብዙ ነገር የምትሰሪበት ቻናል ያረግልሽ ፍቅር አዲነቱን ይስጠን በቃ ይበለን አገራችንን ሰላም ያረግልን መዲና ቆንጆ አገር ናት ከሰወቸ ሀገር ለትንስ ጊዜ ሄጀባታለሁ ማሻ አላሀ

  • @enaya0481
    @enaya0481 Жыл бұрын

    እስላም አለይኩም ወራክህመቱላሂ ወበርካቱ በርቺ ቤተሰብ እንሁን 👍

  • @tube9919
    @tube9919 Жыл бұрын

    አሰላማሊኩም እንኳን ደህና መጣሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @alebeko9007
    @alebeko9007 Жыл бұрын

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ለቤትሺ አድሥ ነኝ ሠብ መልሺ ዉደ

  • @nuramedia7429
    @nuramedia7429 Жыл бұрын

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጧቱ የምወዴውን ሃገር አስጎበኘሽኝ

  • @rgebeytube
    @rgebeytube Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛልኝ ሰአዲ አቤቱ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን 😥😥🙏

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Жыл бұрын

    እስላም. ወአላኩም. ወራህ. ወበረካቱ. አለሽላን. ማር. በጣም. አራፍ. ቃይት. ንበር. በራች. ሀቢበት. ሰላም. ለአገራችን. አሚንንንን. በራች

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ የኔ ቆንጆ ማሻአሏህ ተበረካህ ሏህ አሏህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ የኔ ቅን አሏህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @umuarebuu
    @umuarebuu Жыл бұрын

    ሳይንስ እና ፈጣሪ ሳይንሱ "ሰው ደጋግሞ ያሰበው ሀሳብ ህይወቱ ላይ ይገለጣል" ይላል። ይሄንን ብናውቅም ብዙ መጥፎ ሀሳቦችን ደጋግመን እናስባለን ግን አብዛኞቹ ጭንቀቶቻችን ከሀሳብ በዘለለ እውነት ሆነው አያውቁም። ያሰብናቸው ጥቂት መልካም ሀሳቦች ግን ተሳክተው አይተናል። አየህ ፈጣሪ ከሳይንስ በላይ ነው፤ ደጋግመህ ያሰብከውን ብዙ ክፉ ነገሮች ሁሉ አስቀርቶ ትንሿን በጎ ሀሳብህን እውነት ያደርጋል። ሀያሉ አብሮህ ከሆነ አንዲት 'ተመስገን' የምትል የምስጋና ጠጠር ሚሊየን ግዙፍ ጭንቀቶችህን አመድ ታደርገለች። ወዳጄ አትጨነቅ አልልህም ግን አመስግን! የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

  • @rihantube
    @rihantube Жыл бұрын

    ሠሃም ሠአዳዬ እኳን ደህና መጣሺ ውዴ ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለወገኖቻችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ferdose
    @ferdose Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ የት እየሄድሸነዉ ሰአዲ መሻአላህ ያምራል አሰጎብኝን እሰኪ

  • @kenanmedia1
    @kenanmedia1 Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወብረካቱ ሰላም ፍቅር ላገርልችን ይሁን መዲናማሻአላህ

  • @tube2883
    @tube2883 Жыл бұрын

    አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱእህትአብሽሪልኜ

  • @senitube999
    @senitube999 Жыл бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማ ፈጣሪ ባለንበት ይጠብቀን አገራችን ሰላም ያውርድልን ፈጣሪ ሰው አገር ያለነውም በሰላም አገራችን ያብቃን እግዚአብሔር በያይማንታችን ያፅናን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::❤🇪🇹 ❤wowwww batau siyamee

  • @user-kp1no6zn1w
    @user-kp1no6zn1w Жыл бұрын

    አሠላማሌኩም መራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድናየተከበራችሁ እህቶቼ እደትናችሁ እደትነሺ የወሎልጅ ወሎገራገሩ ያበቅላል ሸካልጅእደማሺላው😂😂😂🇪🇹🇪🇹💜💜💜

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Жыл бұрын

    አለህ ለመዘያር ያብቃን ያረብብብ

  • @wallaggaayoutube8795
    @wallaggaayoutube8795 Жыл бұрын

    Asalamalekuma warahamtulah wabarkatu selam Malakam manegad yameral

  • @sumayaatube9937
    @sumayaatube9937 Жыл бұрын

    ዋአለይኩምሠላምወረህመቱላሂዋበረከቱሁ እንትነሽልኝውዴ

  • @mekdetube
    @mekdetube Жыл бұрын

    Selam Selam Selamshe Yebza Wud Endate Nashe Enqane Dena Metashe Seady

  • @saudisaudi9452
    @saudisaudi9452 Жыл бұрын

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube Жыл бұрын

    አስለምአለይክምውረምትለይውብረክቱህ አህሊንውስሊን ውድ ስአዳዬእደትነሽውድብርችአርፍቆይታነውውድስለሙየመጠልንያረብ

  • @emutube818
    @emutube818 Жыл бұрын

    ሰአዲየ መድና ነሽደ የኔ ውድ በቃ እኔም እመጣለሁ እንዲታስጎበኚኝ

  • @Sada395wolLoy

    @Sada395wolLoy

    Жыл бұрын

    አወነ ዉደ ኢንሻአላህ አላህያሳካልሽ

  • @neimtube12
    @neimtube12 Жыл бұрын

    ሰአዲ ደምሪኝ አዲስ ነኝ

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Жыл бұрын

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ መድና ምርጥ ሀገር ለኔ ልዩ ሀገር ማለት መድና እና መካ

Келесі