Syumekal Gebre - Gizew Kezorebet - ስዩመቃል ገብሬ - ግዜው ከዞረበት - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Музыка

Syumekal Gebre - Gizew Kezorebet - ስዩመቃል ገብሬ - ግዜው ከዞረበት - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
Ethiopian Music: New Ethiopian Amharic Music Video From Syumekal Gebre.............Gizew Kezorebet: Don't Miss It!
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #syumekalgebre #Gizewkezorebet #amharicmusic #habeshamusic #habeshatiktok # ስዩመቃል_ገብሬ #ግዜው_ከዞረበት #ethiopiancomedy #gizewkezorebetnewmusicvideo #negarit #negaritstudio #አማርኛ_ዘፈን #ethiopianmovie #nahomfavorites #nahomfavoritesmusic #music #musica #musicvideo #newmusicvideo #newmusicvideo2023 #ethiopia #addisababa #addismusic #addiszefen #ethiopianculturalmusic #ethiopiannews #ethiopiannewstoday #ethiomedia #abiyahmed #ethio360 #newethiopianmusicvideo2023 #nahomrecords
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2023: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Пікірлер: 265

  • @Jon_Daniell
    @Jon_Daniell Жыл бұрын

    ረጋ ያለ ጣዕም ያለው ስራ ነው በርታ👍 የተመቻቹ Like

  • @akliluabadi7378
    @akliluabadi7378 Жыл бұрын

    ግጥሙን በደንበ ሰምታችሁሃል ነገር ተለዋውጦ ጊዜው ከዞረብት ለካ ሰው ይወድቃል በተቀመጠበት እንዲ እንዲ እንዲ የሚያደርገኝ እንዲ የሚያደርገኝ መች አጣሁት ልቤን ባንዳ አንቺ እንደሚገኝ

  • @tigid9886
    @tigid988629 күн бұрын

    እንዴት ይሄን የመሰለ ሙዚቃ አመት ሙሉ ሳልሰማው!!! ስዩምቃል በጣም ትችላለህ ከግርማ ሞገስጋ❣️ i love all of your music 👏

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын

    ከእንቅፋቱ በላይ አሳሳቅሽ ጎዳኝ ለአብይ ይሁንልኝ

  • @emiye5930
    @emiye5930 Жыл бұрын

    ለገፋኝ ሰው ሁሉ ሚዛኔን አልስትም👌

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Жыл бұрын

    ምርጥ ዜማ ድምፅ ግጥም እርጋታ ጣዕም ያለው ዜማ ነው ነገር ግን የለቀክበት ሰአት አልተመጣጠነም ህዝቡ በፓለቲካ ሽኩቻ ተወጣጥሮአል ወንድ የልፈትህን ውጤት ለማግኘት መረጋጋት ነበረብህ በተረፈ መልካም እድል 🙏😍😘

  • @ayatham2796
    @ayatham2796 Жыл бұрын

    ለገፋኝ ሰው ሁሉ ሚዛኔን አልስትም ምርጥ እረጋ ያለ ዘፈን ይመችክ በርታ 👌🥰🥰

  • @joniapp
    @joniapp Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ እጅግ በቅኔ የተሞላ ዘፈን ነው ።💚💚 💛💛 ❤️❤️ ሀገሬ

  • @muluderbie3260
    @muluderbie3260 Жыл бұрын

    ግጥሙ በቅኔ የታጨቀ ውብ እያዋዛ ትልቅ መልእክት የሚስተላልፍ ለገጣሚው ትልቅ ክብር❤ ዜማው ከግጥሙ ጋ የተዋሀደ ልብን ሰቅዞ ውስጥ ድረስ እንዲሰማ ተደርጎ የተሰራ ባለዜማው ደጋግመህ ስራልን❤ ሲኒማ አውቶ ግራፍ ከዚህ በተሻለ መንገድ የመስራት አቅም ያለው ምስልን ያሳየበት መንገድ አሪፍ ነው ካለን የባጀት አቅም ማነስ እንጅ ገራሚ ሙያ እንዳለው ያሳያል ድምፃዊ ገራሚ ድምፅ ያለህ ነህ በርታ በአጠቃላይ ስራው ካሉት ስናፃፅረው ቆንጆ ነው

  • @mfamillymeron
    @mfamillymeron Жыл бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ደጋግሜ እየሰማሁ የማልጠግበዉ በጣም ልብ ሰርፆ እሚገባ ስራ ነዉ ድምፅ ከዜማ የተጣጣመበት በርታ ወንድማችን 👍100%

  • @mogmen9170
    @mogmen917011 ай бұрын

    Amazing lyrics and melody #አቡዲ ግን ማነው ? ልናውቀው የሚገባ የዚህ ዘመን የጥበብ ፈርጥ

  • @leuel209
    @leuel209 Жыл бұрын

    ወንድሜዋ አንደኛ ስራ ነው። መልካም እድል የኔ አባት 💚💛❤ ሠላም ለ ኢትዮጵያ

  • @seadayimam1473
    @seadayimam1473 Жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ስራ ነው በርታ ጀግናዬ የወሎው እንቁ💚💛❤

  • @samu2673
    @samu2673 Жыл бұрын

    ነገር ተለዋውጦ ጊዜው ከዞረበት፣ ለካስ ሰው ይወድቃል በተቀመጠበት👌

  • @germayhagos2563

    @germayhagos2563

    Жыл бұрын

    ነገር ተለዋውጦ ጊዜው ከዞረበት ለካስ ሰው ይወድቃል ከተቀመጠበት

  • @tube551
    @tube551 Жыл бұрын

    ብዙ ቲፎዞ የሌለህ ነገር ግን ዘፈኖችህ ከማንም ይበልጣሉ!

  • @samu2673
    @samu2673 Жыл бұрын

    ዘፈኑን የለቀክበትን ጊዜ አልመረጥክም፣ የሲኖዶስ ሐዘን ውስጥ ነበርን፣ ለዚህ ነው እንጅ ይህ ሙዚቃ ድንቅና ሚሊዮን ተመልካች ማየት ነበረበት! Please share share share

  • @TazebewWagnew-zk8mk

    @TazebewWagnew-zk8mk

    10 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Жыл бұрын

    ምርጥ ሥራ መልእክቱ ኩልል ያለ

  • @mikiyasbirhanu5143
    @mikiyasbirhanu51438 ай бұрын

    ስዩሜ፣አንበሳው፣አንደኛነህ፣ለኔ፣ለሁሉም፣ጊዜ፣አለው፣ብሏል፣ሰለሞን

  • @astertube5406
    @astertube540610 ай бұрын

    ድምፅ ግጥም አለባብስህ ዋው100%ሰጠውት

  • @zuhcarius
    @zuhcarius Жыл бұрын

    በስማም በጣም ቆንጆ ዘፈን በርታ ወንድሜ

  • @user-vl9yu6uv1o
    @user-vl9yu6uv1o Жыл бұрын

    ሰክነው የጫሩትን አብሮ እፍ እፍ እያለ ያነደደ መስሎ ያጠፋ ስንት አለ❤❤❤

  • @halimaseid4498
    @halimaseid4498 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭በስደትያላችሁ በሰላምለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @kal_Amen_modeling
    @kal_Amen_modeling Жыл бұрын

    ሙሉዉን ሳትለቁት በፊት Tik Tok ላይ ተለቆ ቢሆን እየታዉ ተወዳጅነቱ ትርፍርፍ ነበር አሪፊ ስራ ነዉ በርታልን

  • @TradeMasterassiddiq6792
    @TradeMasterassiddiq6792 Жыл бұрын

    ሀገሬ እየሆነች ያለችው ሁኔታ ጤናዬን ነስቶታል ሙዚቃው የልቤን ገልፆታል🇪🇹🇪🇹እማማ እንዲህ ሆነሽ አትቀሪም😢😢

  • @BLUE-kj7hy
    @BLUE-kj7hy Жыл бұрын

    ምርጥ ዘፋኝ እየመጣልን ነው ። ቅኔው ገብቶናል: thank you

  • @marywayena3206

    @marywayena3206

    Жыл бұрын

    This is for Abiy Ahmed Ali

  • @_AloS
    @_AloS Жыл бұрын

    You are the Best like always. I wish millions Listen this Art. 😐

  • @xigewini7426

    @xigewini7426

    Жыл бұрын

    True! It deserves even more than a million. Nice melody 🎶 👏🏾👍🏽🙏🏾 I think he should wait till the Easter fasting period finishes. As most the people want to the spiritual mezmur only. But🤞 hopefully soon will reach millions ❤

  • @anileylegese4942
    @anileylegese4942 Жыл бұрын

    ስዬ ገራሚ ስራ ልቤ ሲሸረሽር ይታወቀኛል ኡፍፍፍፍፍፋ 💔💔😍🎼💔

  • @fandsha386
    @fandsha386 Жыл бұрын

    ስዩሜ በጣም ቆንጆ ስራ ነው መልካም እድል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @mebrakgebreyonas8412
    @mebrakgebreyonas8412 Жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ልብ የሚነካ ረጋ ያለ ዘፈን ዕድሜና ጤና አምላክ ይስጥህ !!!

  • @hundesabeksisa
    @hundesabeksisa Жыл бұрын

    you have very good best voice of voiceless to talk one person into other when. listen this music its best tizita

  • @AdEt-hn4tu
    @AdEt-hn4tu10 ай бұрын

    ስዩሜ በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ወንድሜ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @hafizmo3480
    @hafizmo3480 Жыл бұрын

    A new star born, simply captivating. Everything about this song is phenomenal.

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Жыл бұрын

    አተ ሁሌም ምርጥ ምርጥ ስራ ነዉ የምሠራዉ በርታልን

  • @zinegnawyeshambel1092
    @zinegnawyeshambel1092 Жыл бұрын

    3:03 ቲክቶክ ላይ ሰምቶ የመጣ ማን ነው?

  • @alemhaile1641

    @alemhaile1641

    Жыл бұрын

    Me.

  • @kalkidangebrie188
    @kalkidangebrie188 Жыл бұрын

    ድንቅ ስራ ነው ወንድምአለም በርታልን

  • @abelberihun6844
    @abelberihun6844 Жыл бұрын

    ሰዩሜ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ በርታልኝ ወንድሜ🙏

  • @wollodessie4839
    @wollodessie4839 Жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል ምርጥ ስራ ነው በርታልን ውንድማችን ❤️🙏🏽

  • @teddydknofficialyoutubedan8956
    @teddydknofficialyoutubedan8956 Жыл бұрын

    I just wanted to say thank you for this song. I needed specially this time … So cool , calm and great melody … the guy can sing too. BRILLIANT

  • @yonatanfasilfikrie9724
    @yonatanfasilfikrie9724 Жыл бұрын

    ያነደደ መስሎ ያጠፋ ስንት አለ

  • @yohannesyilihal4394
    @yohannesyilihal43949 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ትችላለህ 💚💚💛💛❤️❤️👍👍🤜🤛

  • @yohannesmesay9854
    @yohannesmesay9854 Жыл бұрын

    Please GOD bless ETHIOPIA 😢😢😢

  • @abdulaziznassir8381
    @abdulaziznassir8381 Жыл бұрын

    Betam Yamral Dimtsih !!!

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube942 Жыл бұрын

    ቆንጆ ድምፅ ፣ቆንጆ ሙዚቃ

  • @haywanadam1688
    @haywanadam1688 Жыл бұрын

    This song deserves millions of views and likes 🎉

  • @melesetezera7184
    @melesetezera7184 Жыл бұрын

    Siyoume I don't have a words. Just wow !! My men you got the point for me !! ቃል የሚያሳጣ ድምፅ እና ዘፈን ግጥም ዝግጅት ቀርፃ ነው ሲያ ማን !! Jus you super siyoume" & thank you kidu man 21 record !!

  • @genetdejenu5804
    @genetdejenu5804 Жыл бұрын

    ዋው.ስዩመቃል.ወንድማችን.እንወድሀለን.በርታ.

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 Жыл бұрын

    ጣፋጭ ድምጽ ነው ያለክ

  • @dforcom
    @dforcom Жыл бұрын

    *ስዩሜ ገራሚ ስራ ነው፡፡ ውብ ስራ! ተባረኩ ሁሉም ሙያተኞች*

  • @engdashetyimer1461
    @engdashetyimer1461 Жыл бұрын

    Best voice best artist ስዬ ይለያል!!!

  • @mamilaarts
    @mamilaarts Жыл бұрын

    የሚገርም ስራ

  • @temkintema-ym7gp
    @temkintema-ym7gp Жыл бұрын

    ታውቂያለሽ አመሌን ስወድ አልሰስትም ለገፋኝ ሰው ሁሉ ሚዛኔን አልስትም 👏👏👏የኢትዬጲያ ህዝብ ሚዛኑን አይስትም ይሔን ልጅ ስሙት የሚገርም ሦራ ነው የድምጱ ግሬስ ጀግና ነህ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Жыл бұрын

    እንደዚ ❤️ለዛ ያለው ሙዚቃ ቢሰማ አይሰለችም ❤️good job bro 👌

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 Жыл бұрын

    እውነት እላለሁ ገና ሳልሰማው ነው ላይክ ያደረኩት።

  • @roseforever2935
    @roseforever2935 Жыл бұрын

    አማርኛ እንደማር የሚጣፍጥ ቋንቋ❤❤

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 Жыл бұрын

    ቃላት የለኝም just Wow ❤❤❤

  • @suneetana1921
    @suneetana1921 Жыл бұрын

    This dude is amazing... always comes witg quality stuf

  • @user-rx1wp2qr5x
    @user-rx1wp2qr5x Жыл бұрын

    በችግር ግዜ ሁኖ ነው እይታ ያንሰዋልኝ ላይ በጣም ምር ጥ ነው

  • @hafizmo3480
    @hafizmo3480 Жыл бұрын

    Third time listening to this song in just one day, doesn't happen often.

  • @Habu98

    @Habu98

    Жыл бұрын

    I don’t understand any words but I hear it 3 times a day

  • @gashawdemlew36
    @gashawdemlew36 Жыл бұрын

    Keep it up g8t works, bro. You are so amazing.

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Жыл бұрын

    the music mlodey is great and powerful voice nice music ,, we thankyou musian symekal gebre ,, konjo zefen,,

  • @nahommekuria251
    @nahommekuria251 Жыл бұрын

    Syume betam migerm musica ena konjo music video new wedijewalew.

  • @kingmountain1632
    @kingmountain1632 Жыл бұрын

    ስዩምቃል ስዩምቃል ስዩምቃል ምንም አልልም ብቻ ጥሩ ስራ ነው የእውነት

  • @henokzewge
    @henokzewge Жыл бұрын

    ስዩሜ አንደኛ ስራ ነዉ በረታ ወንድም

  • @eskderkorma3967
    @eskderkorma3967 Жыл бұрын

    ምርጥ ሰራ ነው በርታ

  • @keepongoing4541
    @keepongoing4541 Жыл бұрын

    This song is amazing. Not been introduced well. I was just scrolling through short videos and saw the short version of this music. I had to search it to get the full music. All and all well done!

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын

    እረ እስኪ ዱኣ ፅሎት እናድርግ ኢትዮጵያ ያለው ነገር አስፍርቷል ያረብ ሰላም መቼ ነው ግን የሚመጣልን መልካም ድል ያገሬ. ልጅ 💚💛❤

  • @hafizmo3480

    @hafizmo3480

    Жыл бұрын

    Foziye be Ethiopia tesfa kortenal, wede abbysinnia(Gondar, Wollo, Gojam, Tigray, Eritrea) enemeles eyetebale new... Habeshaland.

  • @namiabebe

    @namiabebe

    Жыл бұрын

    ​@@hafizmo3480 pis don't say that never give up 😍😍😍

  • @tesfayebefirdu8506
    @tesfayebefirdu8506 Жыл бұрын

    Mrt sra new , bravo 👏👏👏👏

  • @markostube6697
    @markostube6697 Жыл бұрын

    Tleyaleh bro andegna nw

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Жыл бұрын

    ርጋያለጣፅምያለውስራነውበርታ💚💛❤👍👍

  • @misteryemane4749
    @misteryemane4749 Жыл бұрын

    ታውቃለህ አመሌን ስወድ አልሰስትም ለገፋኝ ሰው ሁሉ ሚዛኔን አልስትም

  • @abdulaziznassir8381
    @abdulaziznassir8381 Жыл бұрын

    Wowowow typicàl ethiopical melody!!!

  • @selinahabeshawit429
    @selinahabeshawit429 Жыл бұрын

    የእዉነት በጣም የሚገርም የሚደንቅ ስራ ነው ቢሰሙት እራሱ እማይሰለች👍👍👍👍👍👍❤❤ግን በስራዉ ልክ ተመልካች የለውም የሚደንቅ ድምጽ ነው።

  • @mhretmercy4062
    @mhretmercy4062 Жыл бұрын

    ውድም በጣም ያምራል በርታልኝ

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @anstokiamedia_
    @anstokiamedia_ Жыл бұрын

    አሪፍ ስራ ነው ስዩሜ መልካም ዕድል

  • @saraethiopia7362
    @saraethiopia7362 Жыл бұрын

    አንደኛ ነው በርታ❤

  • @SelemonAdimasu
    @SelemonAdimasuАй бұрын

    ይሔ ልጅ ግን ዝም ብሎ ስራዉን የሚሰራ አርቲሥት ነዉ ይመችህ ።👏👑 ግጥሙን ሥሙት

  • @remam1024
    @remam1024 Жыл бұрын

    ህዝቤ እኮ በጣም ነው እሚናድደው ምርጥ ስራ ነው ግን ብዙ ቪው የለውም

  • @yonatanfasilfikrie9724
    @yonatanfasilfikrie9724 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ስራዎች ይመቹኛል

  • @zizfinlove421
    @zizfinlove421 Жыл бұрын

    ኡፍፏ ዘፈን ወይኔ ዜማ ❤❤❤

  • @yechaleabebawu6487
    @yechaleabebawu6487 Жыл бұрын

    wow betam nw dess yemlew berta👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤💓

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Жыл бұрын

    ምርጥ ሰራ ነው

  • @user-vl9yu6uv1o
    @user-vl9yu6uv1o Жыл бұрын

    ላይ ሆኜ ብጠራሽ መሸ ስትሄጂ በአግድም ወትሮም ውራጅ ዋሀ አቀበት አይወርድም ❤❤❤❤

  • @nikatsound6509
    @nikatsound6509 Жыл бұрын

    Nice music bro!!!

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ስራ ነው በሚሊዮኖች ይታይ የነበረ ስራ ነው ግን የለቀክበት ጊዜ ትክክል አልነበረም ለእይታ አድማጭ ተመልካቹ ሀሳቡ በሌላ የተጠመደበት ጊዜ ነበር። አሁንም ግን ተስፋ አለው።

  • @akassaye9726
    @akassaye9726 Жыл бұрын

    ምርጥ ሰራ ነው ወንድም ግን ፍቅረኛ ለለለን ሙዚቃ እንፍልጋለን💔😍 ምን ትላላችሁ ውዶችየ

  • @krchovgberhe8895
    @krchovgberhe8895 Жыл бұрын

    ምርጥ

  • @surafealgirma1987
    @surafealgirma1987 Жыл бұрын

    ስንቴ ብትከጂኝ ነው... ያሳስባል ቆንጆ መልዕክት አለው።

  • @AkremMOhamed
    @AkremMOhamed Жыл бұрын

    the very finest music of the year

  • @zereadamtadele9454
    @zereadamtadele9454 Жыл бұрын

    3:09 Thank you

  • @alibaletu5298
    @alibaletu5298 Жыл бұрын

    ረገ ያለ ደስ የሚል ዘፈን ነው 🙏😍

  • @hassanadam7958
    @hassanadam7958 Жыл бұрын

    This is my 5th time enjoying listening to this lovely song!!

  • @Habu98
    @Habu98 Жыл бұрын

    Someone help me translate to Tigrigna please I got only the clips I didn’t understand Any words 😢😢😢

  • @mulusisay9603
    @mulusisay9603 Жыл бұрын

    ዋዉ አንጀት አርስ የአመቱ ምርጥ ግን እይታ አለማግኘቱ ያናዳል

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu Жыл бұрын

    ዋው

  • @maeregmusic5183
    @maeregmusic5183 Жыл бұрын

    ወንድሜ በጣም ምርጥ ነህ ❤❤❤

  • @mesukalovemesukamesuk763
    @mesukalovemesukamesuk763 Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ቤተሰቤን ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል እትትያ እና አባዬ ዋውውው አንደኛ ናቹ ውውውድድድ ነው ማረጋቹ

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 Жыл бұрын

    A beautiful song that states the current situation in our beloved country.

  • @misganawayal7140
    @misganawayal7140 Жыл бұрын

    😍😍😍❣❣❣

  • @yal1907
    @yal1907 Жыл бұрын

    oh my god what a voice what a song it’s just like I don’t know if I have a word I will put it without any hesitation because so beautiful nice well done. God bless.

Келесі