አሶሳን ተሻግረን ድንቅ ነገር አየን/ ልዩ ምርቃትና ታሪክ በፋሮ ሆሞሻ የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት //በቅዳሜን ከሰአት //

Ойын-сауық

ዮናስ በአሶሳ ተገኝቶ በፋሮ የሴቶች አዳሪ ት/ቤት የምርቃት ስነ-ስርዓት ላይ አስቃኝቷል
Join us as we follow Yonas to Asosa, where he participates in the esteemed graduation ceremony at Faro Girls' Boarding School. This event is a significant milestone, brimming with pride and accomplishment as the students celebrate their achievements.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 38

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj15 күн бұрын

    አሶሳየ የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ የብዙብሄርብሄረስቦች ክምችት የፍቅር ሀገር የማንጎሀገር🎉

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh722811 күн бұрын

    ሰላም ለእማማ ሃገሬ ኢትዮጵያ ! እኔ የመነን ተማሪ ነበርኩ ስመጣ እጎበኛችኇለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ያብዛችሁ ትልቅ ክብር አለኝ ለመምህራን

  • @fikrtel.3430
    @fikrtel.343015 күн бұрын

    Dear all graduates, congratulations and Good luck! 🥳 😊 👏🎉

  • @junefirst500
    @junefirst50015 күн бұрын

    Andrea R. Spinner Library! didn't know Candian Woman was first Pharo School Director of Girls School in Benshangul Region! Canada is as equal as Ethiopia for me Yoni Sege! Thank you Canada!

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga180210 күн бұрын

    አሶሳ ምርጥ አገር

  • @user-pb2zj4yv7j
    @user-pb2zj4yv7j15 күн бұрын

    አሶሳ የኔ የተወለድኩብሹ

  • @endrismohammed4258
    @endrismohammed425815 күн бұрын

    Brilliant girls 🎉🎉

  • @junefirst500
    @junefirst50015 күн бұрын

    ዮናስና፡ ጽግዬ፤ የገረመኝ፡ ነፃ፡ ከሆነ፡ እንዴት፡ የቤንሻንጉል፡ ጥቁር፡ ቀለም፡ ያላቸው፡ ልጆች፡አላየሁም፤ i am shoked, the girls are not mixed colors!!!

  • @user-mc5nt6sh7u

    @user-mc5nt6sh7u

    14 күн бұрын

    Yenemi tiyaqe yihwi now

  • @BiruktiMaereg

    @BiruktiMaereg

    6 күн бұрын

    There are indeed blacks. You can see from the cover one of the singer is black. And also the stage leader she is black and a lot more.

  • @BiruktiMaereg

    @BiruktiMaereg

    6 күн бұрын

    I know 'cause I am one of the student there

  • @mhspeedup

    @mhspeedup

    6 күн бұрын

    Yah hulum sew endeza new miyasbew gn Assosa lay habesha bzu new

  • @lemlemkasahun5883
    @lemlemkasahun588315 күн бұрын

    ❤❤❤❤አሶሳዬዬ የተወለድኩብሽ❤

  • @badrea36
    @badrea3615 күн бұрын

    ማሻ አላህ

  • @RRuth8852
    @RRuth885215 күн бұрын

    Congratulations ❤❤❤

  • @aberashteka8241
    @aberashteka824115 күн бұрын

    👌 wowow🎉🎉🎉

  • @negagebretsadik2145
    @negagebretsadik21459 күн бұрын

    asosa 2 amet serichalew des yemil ager

  • @RRuth8852
    @RRuth885215 күн бұрын

    Yoni zenachie ❤❤❤

  • @haidershifa430
    @haidershifa43010 күн бұрын

    የአካባቢው ፡ ማህበር ፡ ሰብ ፡ ያላካተተ ፡ ነዉ ፡ በቂ ፡ አይደለም ፡

  • @MesiMesi-d1n
    @MesiMesi-d1n10 күн бұрын

    KE LELA BOTAM WISEDULIN

  • @MesiMesi-d1n
    @MesiMesi-d1n10 күн бұрын

    Ttikuwakur setoch yelum iko

  • @RuteMeseret
    @RuteMeseretКүн бұрын

    Awo techiyalesh

  • @alemituali6406
    @alemituali640615 күн бұрын

    ምን ያህል ነው ክፍያው ?

  • @user-eo4ky3by6g

    @user-eo4ky3by6g

    15 күн бұрын

    ምንም አይነት ክፍያ የለውም

  • @yohanneswondimu9891
    @yohanneswondimu989112 күн бұрын

    ማንም የትምህርት እድሉን ቢያገኝ ደስተኛ ብሆንም በአካባቢው ተወላጅ ሴቶች ስም ሌላው ማለት አንፃራዊ የትምህርት እድል ካገኘው የማሃል ሃገሩን ማህበረሰብ መጥቀም ተገቢ አይመስለኝም :: አንድም የጉሙዝ የሺናሻ የበርታ ገፅ ያላት ሴት በምስላችሁ አላየሁም በፐርሰንት የምትነግሩን ቁጥር ግን እነኝህ የቤኒሻንጉል ወጎኖቻችን አለመማር ነው የሚማረውና ተጠቃሚው ደግሞ ሌላ :: ማን ያውቃል ቤተሰባችሁንም ይሆናል ሰብስባችሁ የምታስተምሩት በደሃው ስም ተለምኖ ::

  • @Mamasita_youtube23.

    @Mamasita_youtube23.

    12 күн бұрын

    Esti zm bleh endemetalh atnager fetena alew esun kalefu man ykeleklachewal

  • @ethiopianfunny9669
    @ethiopianfunny966915 күн бұрын

    ዮኒ አዬሃት አሶሳን የመጨረሻ ከወረዳ ከተማ ጋርም አተወዳደርም መንገድ የለ ውሓ የለ የመጨረሻ የተረሳች ከተማ

  • @user-bu8of3mh9m

    @user-bu8of3mh9m

    15 күн бұрын

    ከመች ወዲህ ነው የለለው ያደኩበት ሃገር ነው አሁንም ያለሁት እዛነው

  • @mommom3462

    @mommom3462

    10 күн бұрын

    ማየት የተሳነወት መሆነወትን ከኮሜተወ ተረዳሁ

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek716215 күн бұрын

    ከሌላቦታመተንመማርይቻላል?ማለቴከዛክልልውጭያለሰው

  • @user-bu8of3mh9m

    @user-bu8of3mh9m

    15 күн бұрын

    አወ ይቻላል

  • @genitube7461

    @genitube7461

    6 күн бұрын

    Aychalm

  • @RuteMeseret

    @RuteMeseret

    Күн бұрын

    Awo techiyalesh ene eza new yememarewu

  • @user-gb1dz9yb4d

    @user-gb1dz9yb4d

    Күн бұрын

    Endate new megbat michalew bengrun

  • @letischsamuel7908
    @letischsamuel790815 күн бұрын

    ለምን ሴት አትቀበልህም? ለጉብኝት ሴት ብትመጣ ቆንጆ ነበር

  • @Ethio_funny2
    @Ethio_funny215 күн бұрын

    የኢቢ አስ ቤተሰብ አዲስ ጀማሪነኝ ደምሩኝ እዳታልፉኝ 🙏🙏🙏

  • @MesiMesi-d1n
    @MesiMesi-d1n10 күн бұрын

    KE LELA BOTAM WISEDULIN

Келесі