Skat Nati & Weeha - Dankira | ዳንኪራ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Skat Nati & Weeha - Dankira | ዳንኪራ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Hope Entertainment

Пікірлер: 1 100

  • @Raflow.
    @Raflow.4 жыл бұрын

    የተከበራቹ ኮመንት ሰጪዎች የአገሬ ልጆች ኮመንታቹን በሚገባ አንብቤዋለው። በጣምም ተናድጄበታለው በኮመንታቹ፣ ሁልሽም ባናታቹ ተተከሉ፣ ናቲ እስካት የሌለ ሚገርም ድንቅ ስራ ሠርቷል። በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ይህ ስረሰህ ኡ አደለም ለሃገር ለአፍሪካም የሚበቃ ስራ ሰርተካል።ኮርቼብካለው 👏👏👏👌💪

  • @yomamavsai

    @yomamavsai

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂 nice one bro, you're real funny

  • @user-iq6dk5sn4j
    @user-iq6dk5sn4j4 жыл бұрын

    የዘንድሮ ፀሎት ለሀገራችን ብቻ ሳይሆን ለጆሯችንም ያስፈልገዋል

  • @Defarenaches
    @Defarenaches4 жыл бұрын

    its not for everyone but its a good new age music. Specially to dance... እዚህ ፔጅ ላይ ኮመንት የሚያደርጉ ሰዎች በብዛት ተመሳሳይ የሙዚቃ ጣዕም ያላቸዉና ከማበረታታት ይልቅ ሹፈት የሚቀናቸዉ ስለሆነ Dont be Discouraged. Its a good lil jam, im not mad at it.

  • @samuelhabib7657
    @samuelhabib76574 жыл бұрын

    He switched from Lil Yachty to Diamond Platnumz real quick 🤣🤣🤣🤣

  • @redsliag9661

    @redsliag9661

    4 жыл бұрын

    Thank You

  • @melomelina4849

    @melomelina4849

    4 жыл бұрын

    Lamo

  • @justblessed9358

    @justblessed9358

    4 жыл бұрын

    😂😂😂 oh men this nigga is so fucked up for real he ain't even cute

  • @samuelhabib7657

    @samuelhabib7657

    4 жыл бұрын

    I can’t wait for Niall Horan lmao 😂

  • @justblessed9358

    @justblessed9358

    4 жыл бұрын

    @@samuelhabib7657 😂😂😂 am dead

  • @bena3871
    @bena38714 жыл бұрын

    ፈጣሪዬ ሆይ እነዚ ሀበሾች አይደሉም በለኝ🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @user-xg3ee7lt2r

    @user-xg3ee7lt2r

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @LijMiki27

    @LijMiki27

    4 жыл бұрын

    ma nachw ende????

  • @antiyking6322

    @antiyking6322

    4 жыл бұрын

    Mdre fara ahunm tilahun gesese lay nachu ende 😅😅😅

  • @tenayedigillij6188

    @tenayedigillij6188

    4 жыл бұрын

    መኪናቸው መገድ ስቶባቸው ነው የገቡት እንጂ አደሉም ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @hayatjemalseid6881

    @hayatjemalseid6881

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @user-ps9ll3qv7n
    @user-ps9ll3qv7n4 жыл бұрын

    ዘፈኑ የታል Video is great

  • @metadel2167
    @metadel21674 жыл бұрын

    Colour blind people be like : Wow there is so many red in here that I can even see it lol 😂

  • @justblessed9358

    @justblessed9358

    4 жыл бұрын

    Abo yastelal bakesh aligebaginim adenezezegn yebase

  • @albyeinstein242

    @albyeinstein242

    4 жыл бұрын

    መታ ደል lmao😂😂😂😂😂😂

  • @selmakemal6526
    @selmakemal65264 жыл бұрын

    የ ዊሃስ ይቅር ከስካት ግን ደና ነገር ነበር የጠኩት :: እስኪ እንደኔ ''እንጨፍራ'' ምትለዋን ብቻ የሰማችሁ 👍🏼

  • @orpazorpaz1519
    @orpazorpaz15194 жыл бұрын

    ግጥም ወፍ የለም Video ግን 👌

  • @m.b.ty.3405
    @m.b.ty.34054 жыл бұрын

    ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሬም የለዉም ይላል የሀገሬ ሰው

  • @justblessed9358

    @justblessed9358

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Amirlucky5
    @Amirlucky54 жыл бұрын

    Nobody: Literally Nobody: Not even a single soul: Skat Nati: ኢቲቦ ያያያ 😂😂

  • @nardib3510

    @nardib3510

    4 жыл бұрын

    @@justblessed9358 oh my god you know what fuck means but your so idiot to understand this

  • @YeneTubeOfficial

    @YeneTubeOfficial

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/pXmLsJmDcdiccaw.html

  • @helenbb2077

    @helenbb2077

    4 жыл бұрын

    @@nardib3510 absolutely you say the true

  • @helenbb2077

    @helenbb2077

    4 жыл бұрын

    @@justblessed9358 😂😂😂 ok brother not knowing English is enough to say yes I say to someone not to you

  • @helenbb2077

    @helenbb2077

    4 жыл бұрын

    @@justblessed9358 oh my God😲

  • @smarthabeshaboy7976
    @smarthabeshaboy79764 жыл бұрын

    እርግጠኛ ነኝ ይሄን ላይክ ያረጉት ሰዎች ናይጄሪያዎች መሆን አለባቸው አጣሩልኝ!😂😂

  • @kemilabeinteshatu3968

    @kemilabeinteshatu3968

    4 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀ

  • @danuzarai9243

    @danuzarai9243

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @yonathanassefa9286
    @yonathanassefa92864 жыл бұрын

    Fetariye hoy behind the scene new belegn

  • @mustafajibrel5474

    @mustafajibrel5474

    4 жыл бұрын

    Hhhhhh 🤣🤣🤣🤣 yasbelal

  • @lilnaod5525

    @lilnaod5525

    4 жыл бұрын

    U kill me ngga wtf this level of hate i aint see u a pussy asses 😂😂😂

  • @elenanegn9462

    @elenanegn9462

    4 жыл бұрын

    Ere mean mehone esti enaberetatachew...this is ethiopian standard

  • @dagmawitesfaye2106

    @dagmawitesfaye2106

    4 жыл бұрын

    fetari hoy yehan yetsafew robot new belegn.

  • @sosinawalelign8720

    @sosinawalelign8720

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂⚰

  • @ruthiv645
    @ruthiv6454 жыл бұрын

    ሀበሻ ማለት እኮ ምን እንደሚሉ እንኳን ሳያቅ አብሮ ሚጨፍር ህዝብ ነዉ😂😂

  • @YeneTubeOfficial

    @YeneTubeOfficial

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/pXmLsJmDcdiccaw.html

  • @ruthiv645

    @ruthiv645

    4 жыл бұрын

    @@YeneTubeOfficial Yehen demo ke Egypt gar MN agenagnew??

  • @Enat1999

    @Enat1999

    4 жыл бұрын

    @@ruthiv645 ትክክል

  • @justblessed9358

    @justblessed9358

    4 жыл бұрын

    Abo yimechih ya arada and lij

  • @user-dr6js4zd4d

    @user-dr6js4zd4d

    4 жыл бұрын

    Ye Ethio Lij 😅😅😅😅

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre42 ай бұрын

    እንድየ ምርጥ ስራ እና ጥሩ ድምፅ ኣያለህ ❤🎉

  • @kay-or3xn
    @kay-or3xn4 жыл бұрын

    ምነዉ skat ሻኪራን ካልሆንኩ አልክ😂😂 ስቀልድ ነዉ😂 ግን ብልጥ ከሆንክ ኢትዮጵያዊነቱን እና አፍሪካዊነቱን የጠበቀ ስራ ብትሰራ ባይ ነኝ። አንቺም ጭምር weeha ። በርቱልን የኔ ትዉልዶች። ይመቻቹ🙏

  • @yohannestilahun5946
    @yohannestilahun59464 жыл бұрын

    ይሆን ዘፈን ብለህ እንደለቀክ ፈጣሪ ከላይ መብረቅ ይልቀቅብክ amen

  • @user-dr6js4zd4d

    @user-dr6js4zd4d

    4 жыл бұрын

    Yohannes Tilahun 😅😅😅😅😂😂😂

  • @rakebyemane7243

    @rakebyemane7243

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @fayzjibril8125
    @fayzjibril81254 жыл бұрын

    Andenga andenga , i can see my self drunk and jumping with this song

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h4 жыл бұрын

    Wetatnetachun des bemil hunta eyasalefachu zena blachu nuru gobezoch bertu ❤❤❤😘😘😘

  • @abdilladem9443
    @abdilladem94434 жыл бұрын

    Ooooooo @SKAT NATI , Nobody else can do this unless you and @WEEHA 😍😍😍😍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥WOAH

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l4 жыл бұрын

    አንድኛነኝ ቨድወዉን አየሁት አዱም አልገባኝ 😜 በሞቴ 👍👍👍👍🙏

  • @helenbb2077

    @helenbb2077

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂እኔም

  • @YeneTubeOfficial

    @YeneTubeOfficial

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/pXmLsJmDcdiccaw.html

  • @user-vb6tu7gg9e

    @user-vb6tu7gg9e

    4 жыл бұрын

    ክላሲካሉ ብቻ ይመቻን

  • @gonam8081

    @gonam8081

    4 жыл бұрын

    የአላህባሪያ ሆነሽ ሙዚቃ አረተይ ፉፊ ምናለ ስምሽንኳን ብትቀይሪ ስድብአጣሁልሽ

  • @user-vb6tu7gg9e

    @user-vb6tu7gg9e

    4 жыл бұрын

    @@gonam8081 ምን ስታርጊ አየሻት አንቺስ

  • @djrobi8769
    @djrobi87694 жыл бұрын

    Good job . Skat and weeha what a combination!!

  • @user-te1zx5du1x
    @user-te1zx5du1x4 жыл бұрын

    i love you Ethiopian people I'm from Somalia 😚😚😚😚

  • @syrechristopher9796
    @syrechristopher97964 жыл бұрын

    Skat platnmz u killed it🎧😈💙💙💗

  • @lennaderjawewuda1812
    @lennaderjawewuda18124 жыл бұрын

    በለው ደስ የሚል ጥምረት ነው ግን መቼ ነው እኛ ሀበሾች ማድነቅ ማበረታታት የምንለምደው ሁሌም ወቀሳ ይደብራል ግብዞች በርቱልን

  • @djwakandalafromix9860

    @djwakandalafromix9860

    4 жыл бұрын

    የታየ ሁሉ ይበረታታል እንዴ??? ማይሆን ከሆነማ እውነቱን መንገር ነው እንጂ

  • @loveisgood
    @loveisgood4 жыл бұрын

    አይ እምየ ኢትዮጵያ ይህ ሆነ መጨረሻሽ 😭😭😭😭

  • @user-dr6js4zd4d

    @user-dr6js4zd4d

    4 жыл бұрын

    አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን። 😢😢😭😭😭😭

  • @Kharyeuk
    @Kharyeuk4 жыл бұрын

    Nice song from somalia 🇸🇴 ❤️❤️💕 I like it

  • @rasnatitube2703
    @rasnatitube27034 жыл бұрын

    እረረረረረረረረረ ዐይንን ሙዚቃ የኔ ቆወንጆ ኑሪ የሚለዉ እዳያየወ የደሰታል 1 በለጠኩ ብሎ ሙዚ ነው ሙዚቃ ነው አክታ 🤔🤒🥵

  • @pece4al
    @pece4al4 жыл бұрын

    The kind of song that would get stuck in ur head all day! Weeha is hitting every note quite beautifullyyyyl! 👌💕👌 I hope she goes far with her beautiful self!!! U go girl!!! 💪💚💛❤

  • @Sarianna24
    @Sarianna244 жыл бұрын

    their outfits look amazing and the video is fire

  • @MohamedHassan-bd9zf
    @MohamedHassan-bd9zf4 жыл бұрын

    I am from Somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴✌

  • @noahbeyene9877
    @noahbeyene98774 жыл бұрын

    betam miyamir music video natiye bereta eshi

  • @famvoyage
    @famvoyage4 жыл бұрын

    Yes! Love this vibe too. Lots of love from Birmingham, UK. 🇪🇹💚💛❤️

  • @fmtv6172
    @fmtv61724 жыл бұрын

    Visuals are lit 🔥

  • @yakhabeshagamer6136
    @yakhabeshagamer61363 жыл бұрын

    ይሄን ዘፈን ብቻውን ቤቱ ቁጭ ብሎ እየሰማው ነው አሉ 😂 😂 💀 💀

  • @haneyenatewalij3437
    @haneyenatewalij34373 жыл бұрын

    WoW Yene fikir skat 😘

  • @user-qb9jr7md8l
    @user-qb9jr7md8l4 жыл бұрын

    ባህላችን ማጣጣል ሳይሆን እናበረታታቸው አሪፍ ነው ሀበሻ ለ ማጣጣል ነው የተፈጠረው ስለዚህ ጆሮ እንዳሰጡ👌

  • @alazartemesgan6992
    @alazartemesgan69923 жыл бұрын

    Weeha manew?🤣💀

  • @shegerdish868
    @shegerdish8684 жыл бұрын

    waw nati & weeha yabede nw yemechachu...

  • @eliasgmariam
    @eliasgmariam4 жыл бұрын

    At first I didn’t like the song that much but listen to it 2/3 times you will like it and big ups for the youngsters.

  • @tub458
    @tub4584 жыл бұрын

    አይ Hop ይሄን ነው ነገ ይለቀቃል ዛሬ እያላቹ የነበረው ምናቸውም አልተመቸንም ውር ውር የሚል ነገር ነው የታየኝ

  • @dagmawiyehualashet1873

    @dagmawiyehualashet1873

    4 жыл бұрын

    look whos 's talking with a name like dat 😏

  • @GoPromaster24
    @GoPromaster244 жыл бұрын

    “Konjo... shega lej say yemetal lebe”🤙🏾,.... I love the this song for real it’s fire🔥 nice melody and nice choreography. However the lyrics is 👀... I wish the dance crew have more energy, it would have been much better. Overall g8

  • @Sinqiboruu
    @Sinqiboruu4 жыл бұрын

    Amezing video sartachuhal gimashu language understand bayhonilinym good job

  • @miftatube733
    @miftatube7334 жыл бұрын

    ያበደ ነዉ

  • @Baby-nb2dy
    @Baby-nb2dy4 жыл бұрын

    ኧረ ጀለስካ አርፈሽ ስራ ስራ ብትይ ይሻልሽ ነበር😂😂 ያው እንግዲ ለትርጉሙ ሰይፉ ላይ እስክትቀርቡ እንጠብቃለን😂😂 እሱንም ከጠራቹ ነው😂😂

  • @abdijemal3798

    @abdijemal3798

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂😜

  • @kidiabebe2607

    @kidiabebe2607

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @gdffyff4978

    @gdffyff4978

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሞራል ሚባል ነገር አለ ወይሰ ዘንድሮ ቀረ😜😜😜😜 ዘንድሮ ብዙ ነገር እየቀረ ሰለሆነ

  • @YeneTubeOfficial

    @YeneTubeOfficial

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/pXmLsJmDcdiccaw.html

  • @helenbb2077

    @helenbb2077

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣😂😂🤣🤣😁😁😁

  • @hanang7517
    @hanang75174 жыл бұрын

    እንጨፋራ ካላቹህ በደንብ ጨፋራቹ አሳዪና ።መችም ምን እነደምትሉ እንኳል አልገባንም

  • @motitasfaye3262
    @motitasfaye32624 жыл бұрын

    wow ilove it

  • @mekedesderibe8227
    @mekedesderibe82273 жыл бұрын

    I love you guys so much

  • @zechariasweldemariam
    @zechariasweldemariam4 жыл бұрын

    Here is a good example of squandering away good resources. The song has lots of visual activities and no actual content to match it.

  • @selamtesfu6030

    @selamtesfu6030

    4 жыл бұрын

    True blehal

  • @abrahamwoldetsadik3672

    @abrahamwoldetsadik3672

    4 жыл бұрын

    zecharias weldemariam thank you🙏🏽

  • @dagmawiyehualashet1873

    @dagmawiyehualashet1873

    4 жыл бұрын

    yabede comment!! good observation man!!

  • @sebleethio2019

    @sebleethio2019

    4 жыл бұрын

    MEN MALETEH NEW BRO BEKA KONJO SHEGA LIJ SIYAY YIMWTAL LIBU .LOL

  • @user-rm5oh8ui5q
    @user-rm5oh8ui5q4 жыл бұрын

    ወይኔ አንተ ልጅ ኢትዮጵያዊ ለዛ የለህም😤ኢትዮጵያ ዘንድሮ ነው የቀኝ ግዛት የተገዛችው😜ደሞ እንደ ደና ዘፈን ሰርፕራይዝ ምናምን ይላሉ😏😏

  • @addisababageneraltreading2829

    @addisababageneraltreading2829

    4 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያሥጠላው ፡ ሢጀምር ሥርአት የሚባል ነገር የለውም

  • @antiyking6322

    @antiyking6322

    4 жыл бұрын

    ለዛ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም.. አንቺ ግን አለሽ እንዴ.😆😆😆?

  • @addisababageneraltreading2829

    @addisababageneraltreading2829

    4 жыл бұрын

    @@antiyking6322 ላዛ ማለት ምን እንደሆነ አላቅም ያልከው ልጅ ደህና ነህ እንዴት ነህ?😂😉

  • @zdizidan3673

    @zdizidan3673

    4 жыл бұрын

    ደናነኝ ግን እስከዛሬ ያልገባኝ የኢትዮጲያ ለዛ ማለት እንዴት ነው እስቲ ንገሪኝ

  • @antiyking6322

    @antiyking6322

    4 жыл бұрын

    @@addisababageneraltreading2829 ለዛ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አላቅም ያልከው ልጅ ደና ነህ እንዴት ነህ ያልሺኝ ልጅ.........😀😀 ደና ነሽ እንዴት ነሽ 😆😆😆😉

  • @joy-tt8sj
    @joy-tt8sj4 жыл бұрын

    ፈጣሪየ እያወሩ ነው በለኝ

  • @mmmxx4354
    @mmmxx43544 жыл бұрын

    Wooooooooow

  • @Merhawi323
    @Merhawi3234 жыл бұрын

    ካንት ሌላ ጠበቄ ነበር ፡ኣይነፋም የምትሉ 👇 👍

  • @yostisifo3068
    @yostisifo30683 жыл бұрын

    the song is so underrated I mean look at the graphics and all. I love it

  • @yosephermias4896
    @yosephermias48964 жыл бұрын

    shashe aha shashe. ....

  • @siifaanbadeso6314
    @siifaanbadeso63144 жыл бұрын

    I like it

  • @user-zc5vs2ln7r
    @user-zc5vs2ln7r4 жыл бұрын

    ዘፋኝ ነኝ ብለህ ቦጌ ሻሽ አድርገህ ቱፓክ ነኝ የምትለው🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ ደናነህ እንዴት ነህ 🤪🤪🤪🤪🤪

  • @Football4ever32

    @Football4ever32

    4 жыл бұрын

    😂😂

  • @zeyibagashu3655

    @zeyibagashu3655

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkk

  • @bisrestudio3843

    @bisrestudio3843

    4 жыл бұрын

    Yanchi gitm yishalal

  • @dawit2003

    @dawit2003

    4 жыл бұрын

    This is not "shash" DURAG 🤣

  • @justblessed9358

    @justblessed9358

    4 жыл бұрын

    @@dawit2003 😂😂😂😂😂 eko

  • @fenkilgrmay3276
    @fenkilgrmay32764 жыл бұрын

    Skat yemwed like yedrg ye arada lijoch

  • @YeneTubeOfficial

    @YeneTubeOfficial

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/pXmLsJmDcdiccaw.html

  • @mareshettigistu177
    @mareshettigistu1774 жыл бұрын

    Wedehula new metdute men asebacu new dankira dankira getm yelewe zefn beselam nw gen Ande mekre lemkeracu lelela geze zefne sizefne getm yesafale kegebacu.

  • @melihameliha8236
    @melihameliha82364 жыл бұрын

    Wowwww

  • @imsubingtoeveryonewhosubbs8724
    @imsubingtoeveryonewhosubbs87244 жыл бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ ግን እንደጠበኩት ያልሆነልኝ

  • @addisababageneraltreading2829
    @addisababageneraltreading28294 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያሥጠላው

  • @fikeradesabebaw1394
    @fikeradesabebaw13944 жыл бұрын

    ያምራል ይመቻችሁ ቀጥጡበት

  • @user-hx8mg8ly7t
    @user-hx8mg8ly7t4 жыл бұрын

    #ፈጣሪዬ *ኦይ* #ኒኪ #ሚናጅ *እና* #እስናፕ #ዶጊ *ናቸው* *በለኝ*

  • @ephremnegusutube3515

    @ephremnegusutube3515

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @eliana4193
    @eliana41934 жыл бұрын

    Copiyamoche ልብስ ብቻ ምነው🙄 ተመናቀራቹብን😂😂

  • @user-cq5bf7mv5b
    @user-cq5bf7mv5b3 жыл бұрын

    I like them both

  • @jewelgmarley4257
    @jewelgmarley4257 Жыл бұрын

    Legendaryyyyyyyy

  • @haniharar735
    @haniharar7354 жыл бұрын

    አረ አይነፍም ጌታን ዩሃና በጣም አቅም አለሽ ግም አይነፍም ሆሆሆ በሰላም ነው በዳንኪራ ተጀምሮ በ ዳንኪራ አለቀ😏😏😏😏

  • @robakiya5729

    @robakiya5729

    4 жыл бұрын

    የምን ዩሃና

  • @mignottariku5558

    @mignottariku5558

    4 жыл бұрын

    weeha .......Hawi new semua

  • @ruthdereje614

    @ruthdereje614

    4 жыл бұрын

    errrrrrr wehaaaaaaaaa yemen yohan yehan sayaku mawrat aynefam

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw34994 жыл бұрын

    የሆናቹ አሮጌ ተራ ኮፒያም ናቹ😂😂

  • @user-pm8mx1uq5d

    @user-pm8mx1uq5d

    4 жыл бұрын

    ትክክል 👍👌

  • @YeneTubeOfficial

    @YeneTubeOfficial

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/pXmLsJmDcdiccaw.html

  • @helenlove9010

    @helenlove9010

    4 жыл бұрын

    አሁን እኮ ብዙ ለፍተንበታ ይሉ ይሆናል 😁

  • @user-pm8mx1uq5d

    @user-pm8mx1uq5d

    4 жыл бұрын

    @Mulualem Bihon በደንብ ዘፈን እንደዚህ ነው እንዴ ምኑም አልጣመኝም እናንተስ

  • @salihaaman7693

    @salihaaman7693

    4 жыл бұрын

    Ahahha

  • @nosignal9782
    @nosignal97824 жыл бұрын

    Im one of those Americans who love ethiopian music but don’t understand a word they saying 😭

  • @aynalemmamou3271
    @aynalemmamou32714 жыл бұрын

    ወይዘድሮ አለ ኤፉሬም😎😎

  • @ethiomentertainment587
    @ethiomentertainment5874 жыл бұрын

    አንድ ዘፈን ዘፍነህ እንደዛ ያስጨነከን አሁንማ በቃ 😂😂😂😂😂😂😂😂 በ ሄሊኮፍተር ነው ምትመጣው😜😜😜😜😜😜😜😜

  • @jud2121
    @jud21214 жыл бұрын

    RIP Eliyas Melka 🙏🏿

  • @user-lk4jy1gh2i
    @user-lk4jy1gh2i4 жыл бұрын

    ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ይህ hope እሚባል ወደሳውዲ ከመጣ ደውሉልኝ የስራውን ብዛት በዝረዝር እዘፍን ነበር😂😂😂

  • @user-lk4jy1gh2i

    @user-lk4jy1gh2i

    4 жыл бұрын

    Eshi mar

  • @thestar2137
    @thestar21374 жыл бұрын

    እንደው ምን ስል አየሁት ይሄን ቪዲዮ በርግጥ አልጨረስኩትም ግን የ 3 ደቂቃ ጊዜየን ግን አባከንኩኝ ባልገባኝ ነገር ላይ።

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_19834 жыл бұрын

    Weeha አድናቂሽ ነኝ ግን በዚህ በወረደ ስራ ግን ፈፅሞ አልጠበቅሁሽም ነበር ኧረ ለመሆኑ ወንድምሽን የት ገፈተርሽው ከሱ ጋ ብሰሪ ነው ሚያዋጣሽ ፍቅር እና አንድነትን እናይባችሁ ነበር ።

  • @YeneTubeOfficial

    @YeneTubeOfficial

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/pXmLsJmDcdiccaw.html

  • @hermontadiwos1973

    @hermontadiwos1973

    4 жыл бұрын

    Yihe yewerede sira adelem esat yiwredibishina le simu your username is were astelagn minamin eski mejemeria werewn teyiw maybe keafsh yemiwetaw were lerasish joro astelitot new try to be positive in life menager silalebish bicha atnageri maybe betam yelefubet sira new min takialesh ye sew lifat yigbash. they are trying to develop our music industry. sira endemesrat kuch bilesh negative comment tisechalesh. bekt

  • @wolelawuchris6649
    @wolelawuchris66494 жыл бұрын

    በጣም አራችሁ ቪዲዬ ብቻ ምን ይሰራል የቀለም ማስታዋወቂያ ነው ያስመሰላችሁት ኤጭ

  • @helina3785

    @helina3785

    4 жыл бұрын

    😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @toronashbelainich5608

    @toronashbelainich5608

    4 жыл бұрын

    😐💋💋💋

  • @dagmawitesfaye2106

    @dagmawitesfaye2106

    4 жыл бұрын

    ante erasek betam arak denkoro nek enda kezi belay min yamtu its ethiopia dude and you are just nothig for them damn bullshit

  • @natnapro
    @natnapro4 жыл бұрын

    No word to de clip DANKIRA

  • @abyssinia4324
    @abyssinia43244 жыл бұрын

    haters gona hate......keep shining babes

  • @breylove209
    @breylove2094 жыл бұрын

    ደስ ይላል ሌላ ዶሞ ከዚ የበልጠ ኢዛቹ እንድትምጡ ተስፋ አረጋሎዉ 👉 ሶዉ እንደዛ ኖዉ ስድብ ኖዉ ምቅድማቾዉ ዉለተኛ እድል አይሱጡም

  • @user-is8fx4es2v
    @user-is8fx4es2v4 жыл бұрын

    New single coming soon y’all. They way I see it everyone can sing 🎤

  • @user-iu3il7yg6n

    @user-iu3il7yg6n

    4 жыл бұрын

    binyam endale seriously

  • @dagmawitesfaye2106
    @dagmawitesfaye21064 жыл бұрын

    he have all lil and lijs in his voice!! damn cool.

  • @meroneresso8253
    @meroneresso82532 жыл бұрын

    Love it

  • @UserUser-bz7ye
    @UserUser-bz7ye4 жыл бұрын

    ዘ ብሎ ዝም ነው ኧረ ሼ ነው የሚዘፈን ቢጠፋ ይሄ ይዘፈናል ከዚህ ይልቅ እዴት ነሽ ደናነሽ ይበልጣል ደሞ ውንድ ተብየው እስታይልህ ምንም አነፋም እራፕ ልምሰል ብለህ ትራፕ መሰልክ

  • @dawit2003
    @dawit20034 жыл бұрын

    "ehanen zefn yamral belh like ye gechehew Lij dena nh endet nh" 🤣🤣🤣🤣

  • @aslamchai1476
    @aslamchai14764 жыл бұрын

    ያበደ ነዉ ተመችቶኛል ፈታ

  • @mandeeqhalane4226
    @mandeeqhalane42264 жыл бұрын

    It's nice vedio clip but I was waiting more than this really 😥 anyways love you weeha u are special for me ❤💋

  • @TV-nm3fy
    @TV-nm3fy4 жыл бұрын

    ምነው ጊን ኣልገባኝ ም ለማንኛው በርቱ ☝🍀💘💘💘

  • @yenetube5966
    @yenetube59664 жыл бұрын

    ሀሜት የሰው ስጋ እንደመብላት ነው ከተባለ🤔 . . እየቃምኩ_ካማሁ🌱 ጎመን በስጋ ሆነልኝ ማለት አደል? ያልከኝ ልጅ እንዴት ነህ ደና ነህ ስር በዛውም ስብስክራይብ ግጩኝ

  • @nbsamri6053

    @nbsamri6053

    4 жыл бұрын

    yene tube 😂😂🤘🏽

  • @ethiopiawtnegn2050
    @ethiopiawtnegn20504 жыл бұрын

    arif new 😍😍😍😍❤💪💪

  • @habesha_react
    @habesha_react4 жыл бұрын

    lOVED IT

  • @bahailunadew2401
    @bahailunadew24014 жыл бұрын

    ስያስጠላ ዘፈኑ በስማም አሁን ይህን ዘፈን ነው ብላችው ነው አመዳም ሁላ።

  • @binibiru5804
    @binibiru58044 жыл бұрын

    ዱቄቶች ምነዉ ግን እትብታቺን የተቀበረው ናይጄሪያ ነው አላቹሳ !!

  • @ermiasasege2124
    @ermiasasege21244 жыл бұрын

    Ere Andegna Yimechachu Betam Besssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssst

  • @zolaman7074
    @zolaman70744 жыл бұрын

    yena konjo nuri yishalal kezih musica

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay30644 жыл бұрын

    አረ ወደዛ እኳን የቄስ ሚስት ሆንኩ ምንም አልታኘክልኝም ግን ያስደንሳል እሄን እየሰማው ከቤቴ ልባረር እንዴ

  • @helenbb2077

    @helenbb2077

    4 жыл бұрын

    😂😂😂👍

  • @zizulove2370

    @zizulove2370

    4 жыл бұрын

    Mhalitማgirmay የቄስ ሚስ ከሆንሽ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ hahahahahaha

  • @helenbb2077

    @helenbb2077

    4 жыл бұрын

    @@zizulove2370 😂😂 መቼም እያስቀደሰች እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ

  • @user-yg1nu6wl7p

    @user-yg1nu6wl7p

    4 жыл бұрын

    ምነው ዘፈኑ የቅዳሴ ስልት አለው አልሽሳ 😂😂 የቄስ ልጅ እግዜር አጎቱ ይመስለዋል አለች አያቴ 😂😂

  • @helenbb2077

    @helenbb2077

    4 жыл бұрын

    @@user-yg1nu6wl7p 😂😂😂😂😂😂እውነትሽን ነው ይመስለዋል😂😂😂😂🤣

  • @natnaelabera3544
    @natnaelabera35444 жыл бұрын

    ስለ ሙዚቃው በኃላ እናወራለን ቪዲዮው ግን የመጨረሻ ቀውጢ ነው!!!

  • @user-qr6lq9hx2n
    @user-qr6lq9hx2n4 жыл бұрын

    ምንድነው ሀሀሀ ብቻ ሲሉ ይሰማኛል

  • @capiasrat9894
    @capiasrat98944 жыл бұрын

    Ere ante lej gena endayehu rasu altemechehegnm 😂

  • @yonuwag3659
    @yonuwag36594 жыл бұрын

    This is mad 🔥Big Up y'all mad it jhezzzzz👏👏👏👏👏👏👏👏

Келесі