Sile Mihretih - Muluken Melese's Song with Lyrics ስለምህረትህ በዘማሪ ሙሉቀን መለሰ

Музыка

"ስለ ምህረትህ ስለ ጥበቃህ
ስለ ውለታህ ጌታ ሆይ ምንስ ልክፈልህ"
One of the best songs of Muluken Melese - Sile Mihiretih
የተወዳጁ ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ዝማሬ - ስለ ምህረትህ

Пікірлер: 13

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO3 ай бұрын

    ተባርከሀል ጋሽ ሙሉቀን ነፍስህ በአባትህ ቀኝ በሰላም ትረፍ❤

  • @John55740

    @John55740

    3 ай бұрын

    ❤❤😂😂

  • @chirstsfoundationchurch7355
    @chirstsfoundationchurch73552 жыл бұрын

    ስለምሕረትህ ስለጥበቃህ ስለውለታህ ጌታ ሆይ ምንስ ልክፈልህ ከበረት ወይፈኑን ከአዝርትም ምርጡን ከሐብት ከበረክት ከአስራት ምጽዋቱን ነፍሴንም ጨምሬ ሚዛን ላይ ብሰፍረው ጌታ ለውለታህ እጅግ ያነሰ ነው በተለምዶ ቃላት ተመስገን ልበልህ ሌላማ ምን አለኝ ላንተ የምሰጥህ አምላክ ሆይ ውለታህ እጅግ የበዛ ነው ቤት አልሰራልህም ዙፋንህ ሰማይ ነው ብር ወርቁ ያንተ ነው ምን እሰጥሃለሁ ብቻ በአንደበቴ ተመስገን እላለሁ እንደዳዊት ልዝለል ልዘምር ልጨፍር አዳኝነትህን ገድልህን ልናገር ጌታ ለውለታህ የለም የምከፍልህ የኔ ታሪክ ድርሻ አንተን ማሞገስ ነው ሐጥያት መስራት ትቼ ወዳንተ ብመለስ በአለም ዙሪያ ሮጬ ወንጌልን ባዳርስ ሰማይና ምድርን እንደ ንስር ባስስ ጌታ ውለታህን አልችልም ልመልስ

  • @abebayehubekele4512

    @abebayehubekele4512

    Жыл бұрын

    ስለ

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 Жыл бұрын

    ሁሌም የማትረሣ ጀግና የዐለም ተድላ በቃ ብለህ ተሥፋ ያሥቆረጥክ ሒሮ

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi3 ай бұрын

    ጋሽ ሙሌ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም እረፍት

  • @mierafhassen2329
    @mierafhassen2329 Жыл бұрын

    ተባረክ ሙሌ 👐

  • @user-jl7ep6fp5i
    @user-jl7ep6fp5i2 жыл бұрын

    አሜን

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot62903 ай бұрын

    ሙሌ መልካም ዕረፍት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede660610 ай бұрын

    God is good

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede66065 ай бұрын

    Thank you God

  • @SelomieDangew-jh9ks
    @SelomieDangew-jh9ks5 ай бұрын

    Oh woooow wonderful

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede66065 ай бұрын

    Amen

Келесі