#ፋሲካ

#ዩቱበሮች ተጋለጡ#abtube#eyoha_media #yetbi_tube_የተንቢ

Пікірлер: 199

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube3 ай бұрын

    *ጉድ እነ በለጡ እኔኮ እስካሁን ውሸት መስሎኝ ነው ሳልፈተፍት የቀረሁት መገን ቴሌግራም😂 ደግነቱ አንድም የአራዳ ልጅ የለም እነ ብርቄ እና ባትለወጥ ናቸው ጉድ ዘንድሮ 😅*

  • @rakyi2023

    @rakyi2023

    3 ай бұрын

    ፍትፍች ማማየ ጉዲ በል ጎደር ነው ተርቱ ጭራሽ ሙስሊሞች ናቸው 😢😢😢 አላህ ምስጋና ይገባው ለቤተሰቤ ካልሆነ መቃጠልነው

  • @tigest3176

    @tigest3176

    3 ай бұрын

    Ere mine Goode nwe yarebe hagre setochi azeme altesrabchweme liji adelkume tslote enji mikre ayaseflgachwe seimkrachwe yibsabachwele

  • @gigitubeweloo

    @gigitubeweloo

    3 ай бұрын

    አራዳ ነኝ እያልሽ ነዉ

  • @rakyi2023

    @rakyi2023

    3 ай бұрын

    @@gigitubeweloo አይ ሰገጤ ጫልቱ🤣🤣🤣🤣

  • @ggghhh-cr5jt

    @ggghhh-cr5jt

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂ያጂስ ከፋ

  • @totot2437
    @totot24373 ай бұрын

    ፋሲጋ ጀግና ናት 👍👍👍👍👍👍

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p3 ай бұрын

    በነገራችን ላይ ከሰለምቴዎች ቲጂ አንችና ፋሲካን በጣም ነው የማደንቃችሁ ወላሂ አላህ ይጨምርላችሁ ውዴቼ❤❤❤

  • @user-wd7kd8sl3h

    @user-wd7kd8sl3h

    3 ай бұрын

    እ ሰለምቴ ናት እደ😮😮😮

  • @user-dq1pl4wt8p

    @user-dq1pl4wt8p

    3 ай бұрын

    @@user-wd7kd8sl3h አዎ

  • @user-qp9jb1oi4e

    @user-qp9jb1oi4e

    3 ай бұрын

    አዉ😊😊​@@user-wd7kd8sl3h

  • @hahhhhhh523
    @hahhhhhh5233 ай бұрын

    ቲጂእና ፌርዶስ ጀግና ሀቀኛ ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ በርቱልን❤❤❤❤

  • @fafi8402
    @fafi84023 ай бұрын

    እኔ የሚናድን በንሱ ምኪናት እኛም የሀረብ አገር ሴት መባላችን መሰደባችን

  • @Seada11
    @Seada113 ай бұрын

    ፋሢጋ & ቴጅየ የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ በምክናየትነው የምወዴችሁ ውድድድድ 💋💋💋💋💋 ልጅቻችሁን አላህ ያሣድግላችሁ የኢልም ባለቤት ያድርግላችሁ ውዶቸ አበረታቱኝኝ

  • @user-gu6cs5zi7i
    @user-gu6cs5zi7i3 ай бұрын

    ወላሂ በቀን ስቴ መሰለሽ የማዳም ፀባይ የሚቀያየርብኝ እዲ ሆኘ ያገኘሁትን ብር ስሰጥ ታየኝ እኮ ወላሂ ልታሳብደኝ ነው ውሃ ቀጠነ ብላ ነው የምትጨቃጨቀው እሄዳለሁ ብዬ ስነሳ ይቅርታ የምጮህብሽ እኮ ባሌ ስለሚያናድደኝ ነው ብላኝ ቁጭ ማዳሞች ሲደብራቼው እደቃቃ እየተጫወተብኝን ብር ስንበትን ይሄ የበሽታ ነው

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed64213 ай бұрын

    ፋሲካ በረካ ትሁን ❤❤❤

  • @ekrutube
    @ekrutube3 ай бұрын

    ቲጂ አንችና ፍሲጋ በጣም ጀግኞች በርቱ ጉዞ ወደፊት

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid31283 ай бұрын

    ቲጂየ ስመጣ አገኝሻለሁ ኢንሻአላህ አላህ ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah66383 ай бұрын

    አሰዳቢወች ያረብ ሀገር እየተባለ ከእነሱጋ መነሳታችን ያናዲዳል በተለይ የወሎ ልጆች በሀገሩ ስንት ስደተኛ በረሀብ እያለቁ በሚሊዮን ለሚከፈላቸዉ ብር ይሰጣሉ ምዲረ ጂል ጂላጂል ስንት የተቸገረ ቤተሰብ እያላቸዉ

  • @user-ke7sh7tm2t
    @user-ke7sh7tm2t3 ай бұрын

    ትክክል እህቴ እኔ አገር ልገባ አልሞላልኝ አለ እኳን ለሰው ልሰጥ የኢትዮ ኑሮ አውቀዋለሁ ውዴ ገና 5 አመቴ ነው ከመጣሁ ግን አስጠላኝ ልገባ ነው

  • @GggGggg-cg3wd

    @GggGggg-cg3wd

    3 ай бұрын

    ግቢዱንያነው አይሞላም

  • @user-kk3lj4gp3k
    @user-kk3lj4gp3k3 ай бұрын

    በርችልኝ የኒውዲ ጀግና የናንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube3 ай бұрын

    ፋስካ ማለት እኔ የምገልፀት ቃል የለኝም

  • @user-ew6qp1lt3g

    @user-ew6qp1lt3g

    3 ай бұрын

    አላህ ጀዛዋን ይክፈላት ዱዓ አድርጊላት

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v3 ай бұрын

    ደግሞኮ እንዳለ ወለየ ናቸው አሰደቡን ሚረዱትን ማያውቁ።።ቲጅየ በዚህ አጋጣሚ ላመሰግንሽ ነው ዩቱብ ክፈቱ ብለሽ እንድከፋት ያደረግሽኝ አንች ነሽ የኔ ቅን እወድሻለሁ❤

  • @user-fm4rt2sq8q

    @user-fm4rt2sq8q

    3 ай бұрын

    ውደ እደት ነው እሚከፈተው ከፍሎሻል

  • @tewekeltuaellah6638

    @tewekeltuaellah6638

    3 ай бұрын

    ገደል ይግቡ እነዚሕ አሰዳቢወች

  • @attube383

    @attube383

    3 ай бұрын

    ሲጀመር ዉሸትምሊሆን ይችላል የቦረናዋ የወሎዋ የራያዋ የሚሉት የሌላአገርናቸዉ😂😂

  • @f.2834
    @f.28343 ай бұрын

    እኔኮ አደውበጣምይገርሙኛል ስትየተራበ አለወላሂብያለሁ ከራሴአልፌስሰውንለመርዳት አላህ ቢያበቃኝ ስትሚስኪኖች አሉ 😢😢😢😢ለነሱነበርምረዳው

  • @user-fx5ph6mi1q
    @user-fx5ph6mi1q3 ай бұрын

    ፋሲካ ጀግና ናት ሀቅ ሀቋን ነው እሷ

  • @fato7a7bb35

    @fato7a7bb35

    3 ай бұрын

    🤙🤙🤙🤙

  • @user-jd3ti6zp1j
    @user-jd3ti6zp1j3 ай бұрын

    ወላሂ ውነትሽን ነው እህት ምድረ አሽቃባጭ ናቸው ወላሂ በጣም ጀግና ናት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hawahawa7248
    @hawahawa72483 ай бұрын

    ፋሲካ ጀግና ናት ምርጥሴት

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d3 ай бұрын

    ዛሬ አሳቅሽኝ ወላሂ እኔ ሀገርቤት ብር አልክም ብየ. ወሬሲደርስ. አድቀን አላሳድራትም ወደሀገርእልካለሁ ብሩበጂ ብሎ እኪሳችን አይቀመጥም 😅😅😅

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad26913 ай бұрын

    ትክክል

  • @meramaegigu9445
    @meramaegigu94453 ай бұрын

    እውነትሽን ነው እኮ

  • @zadsem7305
    @zadsem73053 ай бұрын

    ፋሲጋ ጀግና ናት. ሶእስዋን አትኩ. ቅራቅቦ

  • @rszeyidirszeyidi2022
    @rszeyidirszeyidi20223 ай бұрын

    በርችልኝ እህት🥰🥰

  • @Toyba1234
    @Toyba12343 ай бұрын

    ክክክ ቲጂየ እውነት ብለሻል ፋሲካዬ ጀግና ናት በርች እንደናተ ቅን እህቶችን አላህ ያብዛልን ❤❤🎉🎉🎉🎉 ደምሩኝ የቲጂ ቤተሠቦች አትለፉኝ ❤

  • @zemzemmohammed8862

    @zemzemmohammed8862

    3 ай бұрын

    ደምሬሻለሁ

  • @Toyba1234

    @Toyba1234

    3 ай бұрын

    @@zemzemmohammed8862 እሽ እህቴ ጀዛኪላህ ኸይር😍

  • @fauziafauzia6492
    @fauziafauzia64923 ай бұрын

    ትክክክልል

  • @user-yc5gw7wh2c
    @user-yc5gw7wh2c3 ай бұрын

    አዉ ፋሲጋ ማሻአላህ

  • @user-qg1ji8sl9r
    @user-qg1ji8sl9r3 ай бұрын

    አሚንንንን

  • @konjokonjo6857
    @konjokonjo68573 ай бұрын

    እውነት ነው ስለ ፍስካ የሰው ብር ትዛዚ ብለ ታቀብለ ከዛ መልስ አትመልስም ከፈለክሽ አናግርኝ ሙሉ መራጃ አሳይሻሎው ለሰው እንኳን እርግጣኝ መሆን በራስ ብቻ ነው

  • @user-ev5mb3un3t
    @user-ev5mb3un3t3 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @user-qg1ji8sl9r
    @user-qg1ji8sl9r3 ай бұрын

    ክክክክክ እውነት ብለሻል

  • @saada8052
    @saada80523 ай бұрын

    ትክክክልልልል

  • @SusuHesen
    @SusuHesen3 ай бұрын

    ክክክ እውነት ብለሻል😂ፋሲካ ጀግናናት ወላሂ ሰው ሲጎዳማየት አትፈልግም ሀቀኛ ናት❤❤❤

  • @fauziafauzia6492
    @fauziafauzia64923 ай бұрын

    አሚንንንንንን

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha223 ай бұрын

    እናቴ ሁሌም የምትለኝን ምክር ደገምሺኝ😢😢ለማንም አታሸርግዱ ልክ ነሺ ቲጅየ❤

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn3 ай бұрын

    ሰው እዴት ለዝሙተኛ ሰው ዝሙት ለሚሰራ ሀለሌ እዴት እያለቀሰ ያገኘውን ብር ይሰጣል

  • @user-xt4ju3vj7r
    @user-xt4ju3vj7r3 ай бұрын

    ጀግና❤❤❤

  • @najetgashaw7568
    @najetgashaw75683 ай бұрын

    የኔጀግና ትክክልነሽ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r3 ай бұрын

    ንገሪልኝ እማ ልክ ልካችውን ❤❤ምድር አሺቃባጪ ሁሉ አገር ስገቡ ያገኙታል ተያችው።ሀዩም ጀግና ንች።ያች መልካ ተብየይቱ ይች ቆርቆር ፋሥካን መቸም አያክሉም

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r3 ай бұрын

    ፋሢካ ጀግና ናት

  • @yarab4997
    @yarab49973 ай бұрын

    ፍሲካ ለሀቅ የቆመች ቲጂ 💓💓

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube3 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ስትገቡ የባጃጅ አምስት ብር ይቸግራቸዋል እውነት መስሎአችኋል

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry3 ай бұрын

    ትክክል❤

  • @meazasolomon90
    @meazasolomon903 ай бұрын

    እኔ ምለው ቲጂዬ በስደት ያመጣሽውን ገንዘብ ቤት ሰራሽ፣ የቤት ዕቃ አመጣሽ፣ ማሻላህ ወላ። የልጅሽ አባት እንደው ቲቪ እንኳን አይገዛም ማለት ነው? ኸረ ተጠንቀቂ ይህን ሰው። ከቻልሽ በውስጥ አውሪኝ ከኔ ተሞክሮ ልንገርሽ። እራስሽን ጠብቂ።

  • @SeadaSaid

    @SeadaSaid

    3 ай бұрын

    ረ በህግ እስዋ መግዛትዋ በምን አወቅሺ ደሞ ስለ ባልዋ አውርታ አታውቅም በስው ሂወት አትግቡ ተው

  • @meazasolomon90

    @meazasolomon90

    3 ай бұрын

    እሱዋው ስትነግረን ነው የከረመችው ውዴ ያለፉ ቪዲዮዎችዋን መከታተል ነው።

  • @muntiyase649

    @muntiyase649

    3 ай бұрын

    ምን አልባት ማብራቱ ደካማ ሆኖ ይሆናል እንጂ ይህን የመስለ ቤት ስርቶላት ቲቪ መግዛት አያቅተውም

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f3 ай бұрын

    አሚንንንንንን❤

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo79713 ай бұрын

    ፍርዶስ ትክክል ናት

  • @tawakan9600
    @tawakan96003 ай бұрын

    ኒገሪልኝመ አሁን በይገበቸውም ምገቀቸው ቀን አለ አቺም በርቺ አለህ መልከሙን ሁሉ ይጨምርልሽ ፈስከ አዎ ጀገነነት❤ አሞኘለል በዱአቹ አስተውሱኝ😥

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m3 ай бұрын

    እሙ ቢላል ጅግናናት ተስደት ተመልሳ ትዳሮን ይዛ ሁለትልጆችን አፍረታለቺ አላህ ያሳድገላት

  • @user-sy3uw3ny2e
    @user-sy3uw3ny2e3 ай бұрын

    ምቀኛ አያገኝም ማገኘት ተፈለገሽ ልብሽን ቅን አደርጊ በሰዉ ርዝቅ አትጊቢ

  • @ayiniyeloue6633
    @ayiniyeloue66333 ай бұрын

    ለምድር ደንቆሮ ንገርልይ

  • @FfFatimah
    @FfFatimah3 ай бұрын

    ክክክክክክ

  • @user-sy8kh7zn8w
    @user-sy8kh7zn8w3 ай бұрын

    ተመቸሽኝ አላህ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim6853 ай бұрын

    ከላም በላይ የቆየ አለ

  • @user-dy5fk6iw8r
    @user-dy5fk6iw8r3 ай бұрын

    እውነት ነው ፈርዶስ ( ፋሲካ) ግዜዋን ባግባቡ እየተጠቀመች ነው ምታሣያቸው ጀግንነቷ እና ሀቀኛ መሆኗ ነው ደማቸውን ሚያንተከትከው ልክነች እውነትን ይዛ ስለምትጋፈጥ ነው የሚቦጭቋት ያሽቃብጡ እና ይውጣላቸው !!

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u3 ай бұрын

    ሳህ

  • @LABABAAdem-dz3qr
    @LABABAAdem-dz3qr2 ай бұрын

    ቲጂዬ እውነት ነውእንዴ ይሆነገር

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op3 ай бұрын

    ሠላምነሽ ድንብሽብሽ እዴትነሽ አይንሽን ተሸለሽ ሀየቲ❤❤🎉

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx3 ай бұрын

    ሰላም አለሽ ማር🎉🎉😂😂❤❤ በትክክል🎉🎉❤

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed68183 ай бұрын

    ዱአ ያስፈልገናል ወላሂእኔለቤተሠብእራሱየሚስፈልግብቻነውየምልከውአባቴብርለወንድሞችስለአላቅምነውየሚለኝቦታአለኝቤትአልጨረስኩምብቻአልሀምዱሊላህ

  • @mounahussein9044
    @mounahussein90443 ай бұрын

    ምን ጉድ ንሸ

  • @ayiniyeloue6633
    @ayiniyeloue66333 ай бұрын

    ንገርልይ

  • @faizakuku1371
    @faizakuku13713 ай бұрын

    👍👍

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw93583 ай бұрын

    እኔ የማውቃት አለች ብር ያዋጣች ለነ አብርሽ እናቷ የጎዳና ተዳዳሪ ናት በቲክቶክ አዋርዳታለሁ

  • @muntiyase649

    @muntiyase649

    3 ай бұрын

    የምርሽን ነው እናትዋ ብርድ እና ፃሀይ እና ብርድ እየወረደባት😢😢 እሷ ለሀብታም ትልካለች

  • @zdatlaw9358

    @zdatlaw9358

    3 ай бұрын

    @@muntiyase649 አዎ ወንድሟም እስር ቤት ነው

  • @muntiyase649

    @muntiyase649

    3 ай бұрын

    @@zdatlaw9358 ያአላህ በጣም ያሳዝናል በቁምዋ የሞተች ናት ምታውቂያት ከሆነ ምከርያት

  • @tube3507
    @tube35073 ай бұрын

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሀቢብቲ ፋሢካ ለራሣቸው ብላ ብር ያዙ ብላ ብተናገር ቀንተሽ ብለዋት አረፉ👉👉ለምለም የተቢም ደገመችላቸው ደህና አርጋ ምድረ ደናቁርት

  • @fatemaethiopia2861
    @fatemaethiopia28613 ай бұрын

    ዉነትሽዉደ

  • @user-yc5gw7wh2c
    @user-yc5gw7wh2c3 ай бұрын

    ወይኔ እርእሱን አይቸ ላዝን ነበር

  • @alemkeder8910
    @alemkeder89103 ай бұрын

    ሰህ ልክ ነሽ ውላ😊😊

  • @user-mw7nm3bj5f
    @user-mw7nm3bj5f3 ай бұрын

    አሰላሙአለይኩት ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ያገርል ልጅ ግን እኔምልሽ ልመናው. ተመቸኝ 😂😂😂😂😂 በርችልኝ በይ ልመጣነው ኩታበር እንገናኝ ውደ❤

  • @user-di6qd5ds3v
    @user-di6qd5ds3v3 ай бұрын

    የኔውድድድ

  • @tube-ud4sd
    @tube-ud4sd3 ай бұрын

    ❤🎉

  • @user-pi6lk5ix4y
    @user-pi6lk5ix4y3 ай бұрын

    የኔ ቅመም ስወድሽ

  • @saberatemo
    @saberatemo3 ай бұрын

    አሚን አሚን ቲጂዬ የኔ ቅመመ ሰወደሽ 🤗🤗🤗😘😘😘🇴🇲🇴🇲🇴🇲🇴🇲🇴🇲🇴🇲

  • @odgjdgidgueji9986
    @odgjdgidgueji99863 ай бұрын

    ወአለይኩም ስላም ውነትሺን ነው ሀቢብቲ ❤❤❤

  • @mhobobmhobob5421
    @mhobobmhobob54213 ай бұрын

    አህለን🎉❤

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad75183 ай бұрын

    እሙ ቢላል ጂግና ናት ሀቀኛ ናት

  • @Etop123-iw4ro
    @Etop123-iw4ro3 ай бұрын

    😘😘😘😘

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t3 ай бұрын

    ክክክክክእውነትብለሻል

  • @user-eh9cf3bl3z
    @user-eh9cf3bl3z3 ай бұрын

    አረ በፈጣሪ የጨጎራ ጀራቲም መዳኔት የምታቁ ልሞትነዉ አትለፉኝ❤😢

  • @user-ok3ns3xv3r
    @user-ok3ns3xv3r2 ай бұрын

    አሠላሙሊኩም

  • @kelemyoutube7367
    @kelemyoutube73673 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aishaqattan4480
    @aishaqattan44803 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen69363 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rg1ww6sf2x
    @user-rg1ww6sf2x3 ай бұрын

    እኔ የምገርመኝ እራሳችወን ሳይችልወ ለስው ምናለ ስንት ተችጋር አለ ለንስ ብስጥ አስዳብወች 😢😢😢😢

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc94033 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadasada6586
    @sadasada65863 ай бұрын

    ፋስካ፡ጀግና፡ነት

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk3 ай бұрын

    Tg ትክክል በሁአላ ሁሉም ይቀምሳዋል

  • @user-zn2yg2pi5h
    @user-zn2yg2pi5h3 ай бұрын

    አንቺ ዘር ይውጣልሽ የምር ቃልየለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MmAs-qy2oi
    @MmAs-qy2oi3 ай бұрын

    ክክክክክክክ

  • @kelemyoutube7367
    @kelemyoutube73673 ай бұрын

    Yaneee barrrr😊❤❤❤

  • @Zebu918
    @Zebu9183 ай бұрын

    ደግነቱ ብሬን አጥብቄ ነው ሚዘው ጎበዝ ነኝ ለራሴ እያዳድሽ ሀገር ገብተሽ መልሰሽ ስደት ትመለሻለሽ አርፋቹ ሰርታቹ ስራ እምትሰሩበት ብር ያዙ ምድረ ጅል

  • @madi2644
    @madi26443 ай бұрын

    አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላምናችሁ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim6853 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች ሳይሆኑ የመዳም ጅሎች ናች ብራቸው የጠገበ ሰው የሚሰጡት ምን አለ የተቸገረ ቢሰጡት ጅል በያቸው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed52623 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @Naga-cg5jd
    @Naga-cg5jd3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪👍ፋሢጋ

  • @sanyaetopya1197
    @sanyaetopya11973 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤💪💪

  • @user-hg8iw1lb5z
    @user-hg8iw1lb5z3 ай бұрын

    እነሱ ለረዱ እናተ ምን ጥልቅ አረጋችሁ ምክንያቱም ቢኖራቸወነወየሚረዱ ሚስኪንም እየረዱይሆናል😂

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb353 ай бұрын

    🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @user-zj1tv8gh3e
    @user-zj1tv8gh3e3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤️❤️❤️👍👍❤️❤️❤️

  • @user-gt6lm8eb2z
    @user-gt6lm8eb2z3 ай бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa3 ай бұрын

    ንገሪልኝ❤❤❤አቦለነዝህ ጂላጂሎች

Келесі