ሹመት ያዳብር እያሉ የደወሉልኝ ነበሩ..የአሜሪካ ግሪን ካርዴን በፍቃዴ መልሻለሁ...ህይወትን በተለየ መልክ የሚያ የው ኤርሚያስ አመልጋ Seifu on EBS

Ойын-сауық

Netflix ላይ እየታየ ነው... bit.ly/3BxgY0c የሀይለስላሴ ልጅ ነው የክርስትና አባቴ... ቤተሰቦቼን አላውቃቸውም ተወዳጁ አርቲስት ሰላሞን ተካ
ሹመት ያዳብር እያሉ የደወሉልኝ ነበሩ..የአሜሪካ ግሪን ካርዴን በፍቃዴ መልሻለሁ...ህይወትን በተለየ መልክ የሚያ የው ኤርሚያስ አመልጋ Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 300

  • @elroe.373
    @elroe.3732 жыл бұрын

    ኤርሚ አንተ ጀግና ነህ ፈጠራዎችህን ቢሰርቁህም አይምሮህን ግን መስረቅ አልቻሉም you are hero keep it up the good job we Love you brother and God bless you

  • @minaleshtera1049

    @minaleshtera1049

    2 жыл бұрын

    This is important for you! kzread.info/dash/bejne/fnaiqsmTqrOenJM.html

  • @aziaman463

    @aziaman463

    2 жыл бұрын

    ፈጠራ ሰረቁህ ሳይሆን የ አዳዲስ ሀሳቦች ማንጭ ነው የሚባለውን

  • @shitophd381
    @shitophd3812 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት የሰዎችን አዕምሮ የሚያንፁ የሚገነቡ እና የሚያሠፋ ሀሳቦች ውይይቶች ማህበራዊ ህይወት ላይ ትልቅ አስተዋፆ አላቸው በርቱልን

  • @lulsegedmerid1128

    @lulsegedmerid1128

    2 жыл бұрын

    በጣም ከማደንቃቸው ጠንካራ ሰወች አንዱ።

  • @minaleshtera1049

    @minaleshtera1049

    2 жыл бұрын

    That is right! kzread.info/dash/bejne/fnaiqsmTqrOenJM.html

  • @BRANCOF

    @BRANCOF

    2 жыл бұрын

    ጥሩ ጠያቂ ቢያገኝ ደሞ ብዙ ነገር እናዉቅ ነበር

  • @yeseraptawafert7237
    @yeseraptawafert72372 жыл бұрын

    ታላቅ ሰው ነህ አቤት እውቀት, አቤት ጽናት, አቤት ትህትና,አቤት ታማኝነት, አቤት የሃገር ፍቅር አንድ ላይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።ኢትዮጵያዬ ታድለሽ..በቃ አትጠፊም።አሜን!

  • @samrawitamare2248

    @samrawitamare2248

    2 жыл бұрын

    True 👍

  • @habtshtefera9659

    @habtshtefera9659

    2 жыл бұрын

    Abet abet abet abet

  • @reyanfaf6717

    @reyanfaf6717

    2 жыл бұрын

    @@samrawitamare2248 a

  • @kidistbirhanu7472

    @kidistbirhanu7472

    2 жыл бұрын

    Abet muket 🤣🤣

  • @abelfessehatsion4657

    @abelfessehatsion4657

    2 жыл бұрын

    man tertoh nw abet abet metlew

  • @Uthiop
    @Uthiop2 жыл бұрын

    3:15 ስፖርት 13:55 ቤተሰብ 14:35 ግሪን ካርድ 16:38 አክሰስ 17:32 ማስተር ክላስ 12:45 ጠ/ሚ አብይ 25:23 ሱስ 28:48 ሃይማኖት 30:28 እገዳ 31:15 ሰው የተፈጠረው 32:30 መከራ እና ሃዘን 33:14 የእስር ቤት ንሮ 34:08 ድፕረሽን

  • @ferehiwottaye9062

    @ferehiwottaye9062

    2 жыл бұрын

    ዋና ዋና ነጥቦች😄😄😄👍

  • @imissmymom5885

    @imissmymom5885

    2 жыл бұрын

    Thank you dear

  • @ferehiwottaye9062

    @ferehiwottaye9062

    2 жыл бұрын

    @@imissmymom5885 You welcome !!

  • @rosiekidane4516

    @rosiekidane4516

    2 жыл бұрын

    ብትችሉ የጤናማ ምግብ ያለው የት ነው የሚገኝው

  • @zematube8985

    @zematube8985

    2 жыл бұрын

    ✌️

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia2 жыл бұрын

    The Great Man's Example of Perseverance ኤርሚያስ is unbreakable. Thank you ሰይፋሻ 💪

  • @user-lq3gh6fi2g

    @user-lq3gh6fi2g

    2 жыл бұрын

    መጽሀፉ በጉጉት እየጠበቅን ነው ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን መጽሐፍ በላገኛ በጭንቀት እሞት ነበር 🌹🌹🌹🌹

  • @zewdituwoldehana5791

    @zewdituwoldehana5791

    2 жыл бұрын

    Seifu, Can you kindly ask Ermias Amalega. When he is going to complete the Access Homes. He collected our money over q2 years ago but he refused to complete our homes Why is a hero all of a sudden after making 2000 House buyers cry

  • @user-yi1xs7mj8r

    @user-yi1xs7mj8r

    2 жыл бұрын

    አንደኛ ሌባ

  • @user-xf6eq6xs2v

    @user-xf6eq6xs2v

    2 жыл бұрын

    @@user-yi1xs7mj8r ደምሪኝ በቅንለት

  • @ethiofact8526

    @ethiofact8526

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z4inpayOgNudYMY.html

  • @etk153
    @etk1532 жыл бұрын

    ክብር ለጆሲ 🙏 የመጀመሪያ ቃለ መጠየቅ ከሠማሁ ጀምሮ አራሴ በጣም አስተምሬ Nutrition education የተማርኩትን በዚህ update ከደረኩ 3 አመት! feeling good Looking good So health ! ክብር የስጥህ ኤርሚያስ🙏👑

  • @ethiofact8526

    @ethiofact8526

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z4inpayOgNudYMY.html

  • @minaleshtera1049

    @minaleshtera1049

    2 жыл бұрын

    ETK, You are nutritionist, is this true? kzread.info/dash/bejne/fnaiqsmTqrOenJM.html

  • @primoethiopia777

    @primoethiopia777

    2 ай бұрын

    Really ይቻላል ?

  • @berhanu1631
    @berhanu16312 жыл бұрын

    ምቀኛ ሰው የበዛበት ሀገር ውስጥ እንዲህ በመኖርህ በጣም ጉበዝ፣ አዋቂ እና ሲበዛ ትግስተኛ ነህ።

  • @deehope9477

    @deehope9477

    2 жыл бұрын

    Lol absolutely true!! His personality is very amazing!! God bless him🙏

  • @ethiofact8526

    @ethiofact8526

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z4inpayOgNudYMY.html

  • @ferehiwottaye9062

    @ferehiwottaye9062

    2 жыл бұрын

    ሲቨዛ ምቀኛ ለዛ ነው እየተጓተትን በድህነት ሀይቅ የምንዋኝ ይህ ሁሉ ጦርነት ግን ኪራይ የሽማግሌ ስራ ነው ያለው አልገባኝም በአለም ያሉ ኢንበስተሮች ሁሉ ሪል ስቴት ላይ የሚያተኩሩት ሽማግሌ ስለሆኑ ሳይሆን አትራፊ በመሆኑ ነው ግን እንኳን ሊያከራይ የጀመረውን ሳይጨርስ እንደቀላል ነገር ማስመሰል የእውነቱን ነው እንዴ ብየ እራሴን ጠየኩ😄😄😄😄

  • @berhanu1631

    @berhanu1631

    2 жыл бұрын

    @@ferehiwottaye9062 እውነቱን ነው። Real estate as a sector doesn't need a sophisticated strategy, any layman can do it. A intelligent person like Ermias think in different level. Did you see the knowledge gap between him and Seifu? It is mind blogging. He is the Ethiopian Elon Musk. Just we misused his extraordinary talent.

  • @deehope9477

    @deehope9477

    2 жыл бұрын

    @@ferehiwottaye9062 lol his mindset is bigger than us, the ordinary people mostly Ethiopians so, it's hard to read his mind & understand him!! But, one day we all figure it out & support his thinking! He's way up smart guy lol

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed78322 жыл бұрын

    ኤርሚዬ ብርቱ ሰው እውነትም የማይሰበረው ጠንካራ ሰው ነህ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን💚💚

  • @minaleshtera1049

    @minaleshtera1049

    2 жыл бұрын

    Zuzu, you are right kzread.info/dash/bejne/fnaiqsmTqrOenJM.html

  • @fkr834
    @fkr8342 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ኤርምያስ ።።ሰይፉ እባክህ እንደነዚህ ኣርኣያ የሆኑ ንግግራቸው ወርቅ ሰዎችን ኣቅርብልን ኣለበለዝያ ተመልካችህ እንዳታጣ

  • @minaleshtera1049

    @minaleshtera1049

    2 жыл бұрын

    This is important for you! kzread.info/dash/bejne/fnaiqsmTqrOenJM.html

  • @attractionp.1185
    @attractionp.11852 жыл бұрын

    This man is very intelligent, vegan/ vegetarian yogi and Breatharian, he resonates in high Frequency!!!!! Nice to see such person Ethiopia . Peace Oregon USA

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye99652 жыл бұрын

    ሰይፍሻ የማይሰበረውን ምርጥ ጠንካራ ሰው ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን. ጋሽ ኤርሚ እንወድሀለን! ምግብ ላይ እና ስፖርት ላይ ያለህን አቋም ደሞ በጣም ወድጄዋለው እውነትም የማይሰበረው

  • @hirutsisay557

    @hirutsisay557

    2 жыл бұрын

    You don't know him label

  • @user-yi1xs7mj8r

    @user-yi1xs7mj8r

    2 жыл бұрын

    @@hirutsisay557 ሌባ የለየለት

  • @mahletsahle1009

    @mahletsahle1009

    2 жыл бұрын

    @@user-yi1xs7mj8r lol ምድነው ምትዘባርቂው ሴትዮ

  • @amytk6095

    @amytk6095

    2 жыл бұрын

    @@user-yi1xs7mj8r ምን ሰርቆሽ ነው ግን?😁

  • @gebreamanual1839

    @gebreamanual1839

    2 жыл бұрын

    ኤርሚያስ አመልጋ የሳይንስ እይታውን እወድለታለው ምግብ አንድና ሁለቴ መብላት መልካም ሶስቴ አራቴ መብላት በሽታ ነው ያለውን አልስማማም አንዴ በልተህ ሙሉ ኒውትሬንትን እና በቂ ሀይል ሰጪ ምግቦችን ካልበላህ እነማራስመስና ኳሿኳር ይገሉሀል ኒውትሬንት የበዛውን ምግብ አራት አምስቴ ከበላህ ደሞ ስኳርና ደምግፊት ይገልሀል ስለዚ የምትበላበትን ቁጥር ሳይሆን የሳህንህ የኒውትሬንት ብዛት ነው እኔን እሚስማማኝ። ኤርሚ እሚገርም ታታሪ ሰው ነው በወይዘሮዎች እሚታማ ሰው አደለም።

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x2 жыл бұрын

    እንደ ስብከት ነው ተመስጨ ያዳመጥኩት እርጂም እድሜ ይስጥክ እግዚአብሔር አምላክ 💚💚👏

  • @kibi9721
    @kibi97212 жыл бұрын

    እምዬ ሀገሬ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ እንዲህ አይነት ሙህር ተቀምጦ የማንም አራሙቻ መጫዎቻ ሆንሽ አይ ኢትዮጵያ በጣም ታሳዝኝኛለሽ

  • @minaleshtera1049

    @minaleshtera1049

    2 жыл бұрын

    kibi kzread.info/dash/bejne/fnaiqsmTqrOenJM.html

  • @mordecai4675
    @mordecai46752 жыл бұрын

    እጅግ የተከበረው ኤርሜያስ ይሄንን ትውልድ የውጪ ምኞቱን ትቶ በሀገሩ የመኖርና የመስራት ተስፍ እንዲኖረው ግሪን ካርዱን በመመለስ በተግባር ያሳየ የኔ ጀግና ነው ።

  • @deehope9477

    @deehope9477

    2 жыл бұрын

    Lol well said comment!! He's one of a kind guy lol

  • @debelerobi6133
    @debelerobi61332 жыл бұрын

    አቶ ኤርሚያስ መልካም ሰው ንግግርህ በሙሉ ለዛ ያለው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ethiofact8526

    @ethiofact8526

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z4inpayOgNudYMY.html

  • @lovealem

    @lovealem

    Жыл бұрын

    Time to condemn a liar and a thief!!! “Action speaks louder than words but not nearly as often.” The Access Real Estate Home buyers, AREHB are the more than two thousand aggrieved individuals who have paid about Birr 1.2 billion to Access Real Estate Share Company but got not a single home delivered. Home buyers realized that Access Real Estate Share Company had totally collapsed when the Chairman of the Board of Directors and the CEO of the company, Ermias Tekil Amelga, fled the country in October 2013.

  • @fanosforkids5477
    @fanosforkids54772 жыл бұрын

    በጣም ግሩም ሰው🤩....ፈጣሪ እድሜውንና ጤናውን ያድልህ🙏

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    @Wubit Negusse ውቢት ደምሪኝ ውዴ

  • @nishanchekol1185

    @nishanchekol1185

    2 жыл бұрын

    @@ewnettube2001 v

  • @selman456

    @selman456

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/fnaiqsmTqrOenJM.html

  • @fkr834
    @fkr8342 жыл бұрын

    ሰይፉ ጥያቄዎችህ በጣም እንዳልተዘጋጀህበት ያስታውቃል ኤርምያስ የመሰለ ትልቅ እንግዳ ጋብዘህ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎችን መጠየቅ ነበረብህ የሁልግዜ ችግርህ እሱ ነው የመንደር ጥያቄዋችን ኣስወግዳቸው pls pls take some lesson from other media s

  • @ShogaZerihun

    @ShogaZerihun

    2 жыл бұрын

    ምን አይነት ጥያቄ መጠየቅ ነበረበት ? ይህ የመዝናኛ ኘሮግራም መሰለኝ ::

  • @Ffrita2068

    @Ffrita2068

    2 жыл бұрын

    Good advice

  • @ruthtekle3922

    @ruthtekle3922

    2 жыл бұрын

    በትክክል በጣም ያስፈልገዋል

  • @metasebiakassaye3747

    @metasebiakassaye3747

    2 жыл бұрын

    Very true, I was expecting a lot of questions from Seifu Mr. Ermiyas has a lot to share and we need to listen and learn from him, ahhhhhh what a journalist he has to go to school fro scratch

  • @zemzemmohammed9374

    @zemzemmohammed9374

    2 жыл бұрын

    Very true he can’t interview known or educated people, because he can’t understand. Knowledge matter!

  • @Sosi_127
    @Sosi_1272 жыл бұрын

    The unbreakable Ermyas the great!! Now you brought us the BEST guest on your show Seifu. Ethiopia needs more ppl like him

  • @foziethiopia8676
    @foziethiopia86762 жыл бұрын

    በጉጉት የምጠብቀው ሰው ነው ኤርሚያስ እናከብርሀለን እንወድሀለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    እንደማመር ፎዜ

  • @user-vf6pp6wq5p

    @user-vf6pp6wq5p

    2 жыл бұрын

    @@ewnettube2001 ተደምራችሁ ሰውን ጨረሱ እኔ ተቀንሻለሁ

  • @megabitaddisu347
    @megabitaddisu3472 жыл бұрын

    የማይሰበረው የእውነት ጠንካራ ሰው ሰይፉ ደግመህ እንደምታቀርበው እርግጠኛ ነኝ

  • @mordecai4675
    @mordecai46752 жыл бұрын

    እጅግ በጣም የምወደው ሰው ትሁቱ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ ሀገሪ እንደሚገባ ትጠቀምበት ዘንድ ምኞቴ ነው።

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia32242 жыл бұрын

    ይህ ሰው ለ ኢትዮጵያችን ያስፈልገናል። አላሰራ ብለውት እነዛ ሊቦች አሁን በድል ወቶል 💪💪💪 ባለፈው የ ሰጡት interview ላይመቸስየ ሚገርም ምላሽ ሰቶል ቤት ለመግዛት ባሉት ላይ ይህ ሰው በውጭው አለም እንኩዋን ትልቅ ቦታ ያለው ነው። አገሪ ብሎ ሀብቱን ይዞ ሲሰራ እባካቹ ይስሩ ለ ስራአጥም ስራ ይፍጠሩ አበረታቱ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼በሂድበት ጉዳያቸው በጥሩ ይሂድ ለ ሁሉም ባለሀብት ይስሩ ድህነትን ያባሩ Bravo 👍👌💚💛❤️

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte93662 жыл бұрын

    የሚገርም ስነመግባር እና መልካም ምልከታ ያለው ባለ ብሩሀ አእምሮ ሰው ነው ረጂም እድሜ ከስኬት ጋር ተመኘሁልህ እናመሰግናለን ሰይፉ

  • @Ahlam-xd8mr

    @Ahlam-xd8mr

    2 жыл бұрын

    30 years be sedet, I hope Allah helps me to go back to enate Hager. How I missed my roots. One day inshallah

  • @zadezade5511
    @zadezade55112 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ኤርምያስ ጀግና የጀግና ልጅ

  • @melesegetaneh6345
    @melesegetaneh63452 жыл бұрын

    በጣም ጠንካራ ተክለ ቁመናና ትልቅ እውቀትና ክህሎትም ጭምር ያለው ሰው ነው፤ እኔ ከእሱ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ። አቶ ኤርምያስንም ሰይፉንም አመሰግናለሁ።

  • @haileyesusteka4016
    @haileyesusteka40162 жыл бұрын

    The most wonderful person Earmias Ameliga. May God bless you Earmiye

  • @marakiyesema9751
    @marakiyesema97512 жыл бұрын

    Gust of the year on seyfu show .....he is tallented and brilliant person 🙋‍♀️

  • @ethiofact8526

    @ethiofact8526

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z4inpayOgNudYMY.html

  • @lonestar7490
    @lonestar74902 жыл бұрын

    I watched this interview at least 3 times, the way he responses every questions very politely and so logical…Ermi God Bless you…Wish you long live.

  • @wm72852
    @wm728522 жыл бұрын

    አቶ ኤርሚያስ ስላየውህ ደስ ብሎኝል በጣም ካዘኑብህ ስዋች አንዷ እኔ ነኝ , እኔ ሳልሆን የእህቴ ልጅ ናት ይህን ስራ ከአንተ ጋር የጀመረችው እና ዛሬ የስጠሓው መልስ ተስፋ ያለው ይመስላል መድሐኒያለም ይርዳን ,እኔ ግን ልቤ ተስብሯል በዚህ ጉዳይ እናት የላትም እኔ ልረዳት አልችልም , እንግዲህ እንጠብቃለን

  • @cherutube3064
    @cherutube30642 жыл бұрын

    እንዳንተ ለመሆን ወደስራ ከገባሁ ቆየሁ!! አንተ ትለያለህ!

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    አይ ቸሩ ክክክክ

  • @gemeelasigo5856

    @gemeelasigo5856

    2 жыл бұрын

    🙄🙄

  • @user-xf6eq6xs2v

    @user-xf6eq6xs2v

    2 жыл бұрын

    ቸሩ እሲ ደምሪኝ

  • @user-xf6eq6xs2v

    @user-xf6eq6xs2v

    2 жыл бұрын

    @@ewnettube2001 እንዳመር በቅንለት

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @Koki1993
    @Koki19932 жыл бұрын

    One of my favorite business man. Smart, resilient and dedicated. Long life to you and I hope you win!!!! I believe in you!

  • @deehope9477

    @deehope9477

    2 жыл бұрын

    Lol his winning is for real!! It's in his mindset & he's always a winner lol

  • @user-ro6os1lj3n
    @user-ro6os1lj3n2 жыл бұрын

    በቅርብ ጊዜ ነዉ ያወኩት የሚገረም ሰዉ ነዉ ዘመንህ ይባረክ

  • @hayutitube2175
    @hayutitube21752 жыл бұрын

    የማይሰበረው በጉጉት ነበር የምጠብቀው Our hero

  • @minaleshtera1049

    @minaleshtera1049

    2 жыл бұрын

    This is important for you! kzread.info/dash/bejne/fnaiqsmTqrOenJM.html

  • @user-xf6eq6xs2v

    @user-xf6eq6xs2v

    2 жыл бұрын

    @@minaleshtera1049 ደምሩኝ በውንለት

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman2 жыл бұрын

    ሠይፉ እንዲህ ፀዳ ያለ ሰው ስታቀርብ እናከብርሃለን እሺ🙏።አሰስ ገሰስ አትሊስት እያመጣህ ሲለፋዳዱ እንዴት እንደሚዘጉ በፈጣሪ!ዛሬ ግን👌👌!!ከ አንድ ሰዐት በላይ የቆየ ኢንተርቪው ነበረ ሰውየው ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ነው በተለይ በቢዝነስ ዘርፉ አንተ ጥያቄዎች አልተዘጋጀህም እንጂ ብዙ እውቀት ታዳሚው ያተርፍ ነበረ?ሰይፍሻ ተው ይሄን እድልህን ተጠቀም ?ራስህን በእውቀት ሙላ ሁሌ ቀልድ አያዋጣም? ጠቅላይ ሚንስትሩም መክረውህ ነበረ ?አንተ ያው ነህ ሁሌ እንዘጭ እንቦጭ ነህ 🙄

  • @birtukanfetene67

    @birtukanfetene67

    2 жыл бұрын

    እኮ 🤣

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    ክክክ

  • @etk153

    @etk153

    2 жыл бұрын

    ክብር ይስጥልኝ🙏 ያሠብኩትን ነው የፃፍሽው!🙏

  • @Tina-wz4nl

    @Tina-wz4nl

    2 жыл бұрын

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምን አሉት? ሰይፉን?

  • @amoimpexforeigntrade-ethio6859

    @amoimpexforeigntrade-ethio6859

    2 жыл бұрын

    ጥሩ ምክር ነው የሰጠሃው::

  • @beyenawahid
    @beyenawahid2 жыл бұрын

    Ermias Amelga, an amazing teacher& GURU of endless courage, determination & commitment. A man who flows seamlessly against all odds.

  • @yafetabel2474
    @yafetabel24742 жыл бұрын

    ይህ ሰው ለአዲስ አበባ ከንቲባ ያስፈልገናል።

  • @ayelebaharu7747

    @ayelebaharu7747

    2 жыл бұрын

    ኦሮሞ. ??? ቢሆን. ነብር. ነዋ.

  • @eyrusfeker4790

    @eyrusfeker4790

    2 жыл бұрын

    @@ayelebaharu7747 ክክክክ እውነት ጊዜው እንደዛ ነው

  • @emebettaye1202

    @emebettaye1202

    2 жыл бұрын

    ምናለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆን

  • @muke614

    @muke614

    2 жыл бұрын

    ህእ መሬት ሰብስቦ እንዲወስድ የኢትዮጵያ መሬት ቄሶችን ጭምር.....

  • @HilinaT-ef5pz
    @HilinaT-ef5pz2 жыл бұрын

    Big respect I so happy to see him he is a legend proud Ethiopia

  • @ethiofact8526

    @ethiofact8526

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z4inpayOgNudYMY.html

  • @awolnur6796
    @awolnur67962 жыл бұрын

    ኤርሚያስ አመልጋ በጣም ድንቅ ብቃት ያለው ኢትዮጵያዊ ባለሀብት ረጅም እድሜ ይስጥህ ሰይፉ ፋንታውን በርታልን ቀጥልበት በደግነትህ

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k2 жыл бұрын

    ሰይፍሻ በጣም የምወደው ና የምአከብረው ትልቅ የሀገር ሀብት ነው ዛሬ ያቀረብክልን!! እናመሰግናለን:: መፅሀፋን እየሰማሁት ነው ትረካ ላይ ግን የሚገርም ነው የህይወት ታሪኩ :: እድሜህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሰው በጥንቃቄ ብቻም አይኖርም በእግዚአብሔር ምህረት እንጂ ማንም በራሱ አይበረታምና ስለዚህ ምህረት እንደበዛልህ መጠን አሁን ደሞ አቢቹን አግዘው ኢትዮጵያን ደሞ የትጠቅምበት ጊዜው ይሄነው:: ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ::

  • @birukfrew5051
    @birukfrew50512 жыл бұрын

    36:22 - ድንጋጤ መከላከል 46:51- ስተት 48:29 - ይቅርታ 49:18 - ከአሜሪካ አመጣጥ 51:13 - አሊባባ 52:26 - ከዲበ ጋር 54:03 - ኤርሚያስ ባህሪ

  • @temesgentiruneh3436

    @temesgentiruneh3436

    2 жыл бұрын

    Thank you God bless you 🙏

  • @user-df3pr3vv1c
    @user-df3pr3vv1c2 жыл бұрын

    ካለኝ እድሜ ግማሹን ብስጠው ምንም የማልቆጭ ለኤርሚዬ ሺ አመት ኑርልኝ

  • @yareddamte8103
    @yareddamte81032 жыл бұрын

    ሰይፉ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው የምታስተላልፈው አንድ ምርጥና የተረሳች እና ለኢትዮጵያ አርት ቀደምት የነበረችና የተረሳች አርቲስት መሰለች ከበደን በፕሮግራምህ ላይ በታቀርባት ጥሩ ይመስለኛል በጣም አዝናኝና አስደማሚ ምርጥ አርቲስት ናት

  • @Ethio7200
    @Ethio72002 жыл бұрын

    ከኤርሚያስ ጋር አንድ ክፍል ውስጥ መታሰር በራሱ ሎተሪ ነው ይሄን እድል ያገኙ እስረኞች የእስር ቆይታቸውን እንደ ሽልማት የሚቆጥሩት ይመስለኛል

  • @zemetayeyegletwe2475

    @zemetayeyegletwe2475

    2 жыл бұрын

    Tenshe alabezhwem! Akabedkwe.

  • @Tina-wz4nl

    @Tina-wz4nl

    2 жыл бұрын

    አሰብኩት ግን ታስሮ እውቀት መቅሰም?? ከባድ ነው ነፃነትን የመሰለ ነገር የለም።

  • @BEst-tn4ir

    @BEst-tn4ir

    2 жыл бұрын

    @@zemetayeyegletwe2475 😂😂😂😂😂

  • @kidusgebreegziaber4186
    @kidusgebreegziaber41862 жыл бұрын

    አንተ ትለያለህ ኤርሚ የኢትየጵያ ጀግና ኢትዮጵያ የምትኮራብህ ሰው ነህ እድሜህን ያርዝምልህ የኔ ጌታ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka32692 жыл бұрын

    ደስ የሚል እና ግልፅ ሰው ዋው እሜ እና ጤና ይስጥልን ስራህን እና ሀሳብህን እግዚአብሄር ይፈፅምልህ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p2 жыл бұрын

    የጠንካሮች ምሳሌ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እናመሠግናለን ሰይፉ 🙏🙏🙏🙏

  • @lizanworkatnafu2809
    @lizanworkatnafu28092 жыл бұрын

    በጣም ትገርማለህ! ትለያለህ! አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ! እናመሰግናለን ሰይፉ

  • @yeseraptawafert7237
    @yeseraptawafert72372 жыл бұрын

    አይ እኛ ኢትዮጵያዊያን አምላክ የሰጠንን መድሃኒቶቻችንን እያሳደድን ለበሽታችን መፍተሄ ጠፋ።እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሰን። አሜን!

  • @bieyemarimlij606
    @bieyemarimlij6062 жыл бұрын

    ውድ ወንድሜ ኤርምያስ, በጣም በሳል, ትሁት, ግልፅ እና ምሁር. ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ. ወንድሜ ሰይፉ ተባለ, እውነት ሐሰት በሎ ከመጠየቅ አባዜ ያውጣህ. Learn how to interview people like Mr Erimiyas from Gazitegna Dereje (Benegerachin lay ).

  • @feteletilahun7072
    @feteletilahun70722 жыл бұрын

    እኔ ከማደቅህ እና የማከብርህ ሁሌም እግዚአብሔር እዲጠብቅህ እመኝለሁ የደሀ አባት ነህ ብዙ አቅመ ደካማ በእጅህ ስላሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሓል

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum43732 жыл бұрын

    ይሄ ሰው እጅግ የተለየ ነው!! ለኢትዮጵያዊያን ስራ ፈጣሪዎች ፈር ቀዳጅ ነው!!

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    በጣም ውዷ ደምሪኝ እስኪ ይለፍልኝ

  • @jerrys1763
    @jerrys17632 жыл бұрын

    Amazing explanation on how low carbohydrate meals and intermittent diet ! The Meal plan is common but the ingredients won't be easy to find in ET so im glad its not about profitability! Thank you for giving our people the opportunity to lead a healthy life style!

  • @wubesemagn2021
    @wubesemagn20212 жыл бұрын

    I really love this Man. A truly wonderful, humble and honest man. Sir, I salute you 👏👏👏

  • @yonastsegaye5353
    @yonastsegaye53532 жыл бұрын

    One of the best Ethiopian inspirational man respect sir.🤝

  • @oneethiopialove4826
    @oneethiopialove48262 жыл бұрын

    l am Proud of you Ermyas, thank you for everything you do for our country change founder.

  • @freedomfreedom2133
    @freedomfreedom21332 жыл бұрын

    ስይፉ ገና ታላቅ ሰው አገኘ wow he is brilliant ❤️🥰

  • @ayelebaharu7747

    @ayelebaharu7747

    2 жыл бұрын

    መክኛት. ጉራጌ ስለሆነ.

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny92802 жыл бұрын

    የማይሰበረው ባለ ብሩህ አይምሮው ጋሽ ኤርሚያስ እንኩዋን ደህና መጣህ

  • @Jo-do4yw
    @Jo-do4yw2 жыл бұрын

    Many people don’t know this guy but this man is very genius,He is very strong person and also he has positiv view for everything , he can change many things in our country, good luck to him💪🏻

  • @bettyhabesha5251
    @bettyhabesha52512 жыл бұрын

    My role model የክብር ዶክትሬት ሊሰጠው የሚገባ ምርጥ ሰው ነው

  • @mercybest7924
    @mercybest79242 жыл бұрын

    የማይሰበረው ኤርሚያስ የማይሰበር ስራ ማለት የአሁኑ የት/ት ፕሮጀክት ነው ለሀገራችን በዋጋ የማይተመን ለውጥ ያመጣል ይሳካልን እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ

  • @hannabelihu7434

    @hannabelihu7434

    2 жыл бұрын

    Best man for Ethiopia. God bless you.

  • @nahumdegefa7641
    @nahumdegefa76412 жыл бұрын

    ሴፉ ዛሬ ነበስ ያለው ሰወሰ አመጣክ በጣም የምወደው እና ሲያወራ ለዛው የማልሰለቸው እና የማልጠግበው ሰው እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ ኤርሚ

  • @tmuluneh317
    @tmuluneh3172 жыл бұрын

    Great interview I never seen at media . Such a brave and educated person. God bless you and God bless Ethiopia 🇪🇹. VAUSA🙏

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew63362 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን እንዲህ ያሉ ምሁራን እና ቅን ሰዎቻችን እየፈለቁ ነው። ጥሩ ሰዓት ላይ ነን ያለንም አስተዳደር ይህንን ቅን እና ምሁር ወገኖቻችን እንደልባቸው መስራት እንዲችሉ ጊዜው ምቹ ይመስለኛል።

  • @salemyefa4325
    @salemyefa43252 жыл бұрын

    Ermie you are very honest, innocent, strong, credible, I don't have enough words for you and I have much respect and I wish you longevity.

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah49262 жыл бұрын

    ሠዉ በቀን አንድ ጊዜ ለመብላት ይህን ያህል ይሠራል እኛ ሶስት ጊዜ ጠግበን እየበላን ስምንት ስዓት ለመስራት ስልችት ይለናል

  • @lidiya727

    @lidiya727

    2 жыл бұрын

    እነሱ የሚሰሩት ለመብላት ሳይሆን ለመስራት ነው

  • @mimit4032

    @mimit4032

    2 жыл бұрын

    Exactly 😂😂😂

  • @zebibaabrar5253

    @zebibaabrar5253

    2 жыл бұрын

    እሱ የሚሰራዉ ለሀገሩ ነዉ

  • @minaleshtera1049

    @minaleshtera1049

    2 жыл бұрын

    Hidaya, Allah hidaya yistish kzread.info/dash/bejne/fnaiqsmTqrOenJM.html

  • @hidayaabdellah4926

    @hidayaabdellah4926

    2 жыл бұрын

    @@minaleshtera1049 አሚን ለአንተም(ችም)

  • @dawitdeneke9988
    @dawitdeneke99882 жыл бұрын

    ኤርሚያስ ብርቱ፣ብረቱ አይገልፅህም ከዛም በላይ ነህ።ረጅም ዕድሜ ላንተ። 🙏

  • @mkalabe7741
    @mkalabe77412 жыл бұрын

    God bless you and your family Erimyas. You're a great and strong man 🙏🙏🙏💖🇨🇬💪

  • @senushikore7663
    @senushikore76632 жыл бұрын

    What a good advices and motivational ideas we are hearing from our great Ethiopian man!🙏🙏🙏💚❤💛

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40522 жыл бұрын

    ኤርሜያሰ የማይሰበረው ባለ ብሩህ አእምሮ🙏 ከሞላ ከተንደላቀቀ ኑሮህ ህልምህን ለማሳካት ኢትዮጵያን መርጠህ መጥተህ ጥረሀል እግር ጎታች በዝቶ ያሰብክበት ባትደርስም። አሰሩህ አንገላቱህ ግን ህልምህን አልነጠቁህም! ህልምህነ እንዲት እውን እንደምታደርግ የመጣህበት የህይወት መንገድ አፍ አውጥቶ ይናገራል። 👉 ሰለ access real state መጭበርበር ጥያቄ ያላቹ ምን እንደተፈፀ በትክክል ለመረዳት ኤርምያስ አመልጋ የሚለውይ ዮቱቡ ገብታቹ መፅሀፍ በትረካ አለላቹ ከተለያዬዬ ጋዜጠኞች ጋር ከመነሻው እሰከ መድረሻው የነበረውን ሴራ ችግሩነ ለመፍታትት የሄደብትን እርቀት ሙሉ ዝገጅቱ በሙሉ እሰከ ዶክመት ማረጋገጫ አለ አዳምጡት።።

  • @memevlog586

    @memevlog586

    2 жыл бұрын

    Thank you soliana

  • @memevlog586

    @memevlog586

    2 жыл бұрын

    Soliyana armiyas ye rasu KZread channel alew ? I was checking his KZread account but I didn’t find it

  • @Matiastsegay8910

    @Matiastsegay8910

    2 жыл бұрын

    Thanks

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    2 жыл бұрын

    @@memevlog586 አዋ Ermyas Amelga ሎጎው ዙሪያው ጥቁር መሀል E በቀይ

  • @emebetreda5812

    @emebetreda5812

    2 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ነህ ትሁት ነህ

  • @laketana7060
    @laketana70602 жыл бұрын

    የተናገራቸው ሁሉ ትክክል ናቸው💚💛❤️

  • @sitotawteruneh3950
    @sitotawteruneh39502 жыл бұрын

    ጠቃሚ ሀሳብ የያዘ ሰው ስላቀረብክ እናመሰግናለን ኤርማስም ክብር ይስጥልን የአመቱ ልዮ እንግዳ ቢባል ማጋነን አይሆንም

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p2 жыл бұрын

    የአድስ አበባ ከቲባ ይሁንልን👍 የምትሉ ላይክ አድርጉ👍

  • @akberetgonntse5802
    @akberetgonntse58022 жыл бұрын

    እንዳንተ አይነት ሰው ኢትዬጲያዊ የለም ምርጥ ሰው አይዞክ የአገር ቅርስ እና አስተማሪ ነክ ያንተ መታሰር ያማል ጌታ ይጠብቅህ

  • @shitophd381
    @shitophd3812 жыл бұрын

    May our Lord help our country to find and bring out such humans in front lines and speak to the next generation. We need it, we do. ermiyas akebrhalew

  • @mimit4032
    @mimit40322 жыл бұрын

    One of the Best men in the century 😍👌👌👌👌👌

  • @danielgirma2917
    @danielgirma29172 жыл бұрын

    ክብር ይገባሀል, እኔም እወዳለሁ ሀገሬን , በአዲሱ እቅድህ አብረን ነን

  • @lelobekele3292
    @lelobekele32922 жыл бұрын

    ረዘም ያለ ኢንተርቪ ስሰማ እያቋረጥኩኝ ነው የምጨርሰዉ እሄንን ግን እሰከ መጨረሻዉ ሳልሰላች ነው የጨረስኩት በርታ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ

  • @evanatube7826
    @evanatube78262 жыл бұрын

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @ambalayzeray1274
    @ambalayzeray12742 жыл бұрын

    ለሀገር የሚጠቅም ሁለተናዊ አቅም ያለው ታለቅ ሰው ፡፡ ያለምንም ማጋነን ሀገሪቱ ካፈራቻቸው ድንቅ የሰው ቤተ መፃኅፍት ነው ፡፡ አረጅም እድሜ ተመኘሁለት፡፡

  • @helugize
    @helugize2 жыл бұрын

    This guy is dope👍🏿👍🏿 I love his energy, his knowledge and his practical life

  • @user-pr6kj4qp4k
    @user-pr6kj4qp4k2 жыл бұрын

    ኤርሚ የምወደው ሰው 🥰 ሴፉ ዛሬ ገና ታላቁን አገኘ 🤣

  • @fitsumbulcha7927
    @fitsumbulcha79272 жыл бұрын

    What i love about him is he doesn't have fake humbleness in him like many others- Bravo Ermi

  • @teddygottalent1876
    @teddygottalent18762 жыл бұрын

    እንዴት አይነት ጀግና ሰው ነው ባካችሁ።

  • @M-vr7zo
    @M-vr7zo2 жыл бұрын

    How I enjoy this guy! Pleasure to see him now and then.

  • @galaxyjoseph4612
    @galaxyjoseph46122 жыл бұрын

    This guy is Genius. I’m so proud of you. Sadly, we Ethiopians don’t like individuals like you. Especially the Government. They will hate you because you know more than they do.

  • @hiwotzemen5344
    @hiwotzemen53442 жыл бұрын

    Ermias Amelga is unique, genius, trustworthy, and loaded with extraordinary knowledge.

  • @bc6208
    @bc62082 жыл бұрын

    የምርጥ አእምሮ ባለቤት አቶ ኤርምያስ ወጣት ነው እኮ እሚመስለው እወደዋለው በሴረኞች ያልጠፉ ጠንካራ ሰው ከሱ ውድቀትን እንዳልፈራ ሴረኞችን እንዴት መታገልና እድገት በውነት መንገድ ላይ እንዳለች አስተውያለው ሁሌም ለህይወቱ ሰላም እመኛለው.

  • @astertekle4195

    @astertekle4195

    2 жыл бұрын

    Dear Ermyas I don't have any word to say, You are my hero God protects you,

  • @forgotemail594
    @forgotemail5942 жыл бұрын

    ጋሽ ኤርሚያስ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💝😇

  • @yimer2543
    @yimer25432 жыл бұрын

    አቶ ኤርሚያስ የሚያስገርም ኢኮኖሚስት ነው። ስለ ህይወትም ያለው አመለካከት አጂብ ነው። የሚሰሩት ስራ ለሀገራቸው ባለ ብዙ ፋይዳ ነው። ግን እውነት ብቻ እና ብቻ ነው የሚገዘግዘው ሀይል ይበዛል

  • @user-vl9je2nb2b
    @user-vl9je2nb2b2 жыл бұрын

    እውነትም የማይሰበረው! ኤርሚ ጀግናችን አሁንም ከአንተ ብዙ የፈጠራ ቴክኖሎጂ ለሀገርህ እንደምታበርክት እንጠብቃለን ክፉዎች ያንገዳግዱናል እንጂ አይጥሉንም! ኤርሜ ማስደመምህን ቀጥል እንወድሀለን!🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    2 жыл бұрын

    አልቀረብሽም 🤣 በየዪቱቡ ሰዋችን በማንነታቸው ሰትሳደቤ ሰታሸማቅቂቂ እየዋልሽ አሁን ሰው ሆኞ ሰው የሆነን ሰው ለማመስገን ሰውነት ይጠይቃል ለማንኛውም ኤርሚያስ የቴክኖሎጂ ባለሞያ አይደለም🤣

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    2 жыл бұрын

    @@user-vl9je2nb2b ምን የማን ናት ሄለን ?

  • @minaleshtera1049

    @minaleshtera1049

    2 жыл бұрын

    This is important for you! kzread.info/dash/bejne/fnaiqsmTqrOenJM.html

  • @etaferahuabebegebru1580
    @etaferahuabebegebru15802 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ተመስጬ ነበር ሳዳምጥ የነበረው ፡፡ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ፡፡ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንደወርቅ የተፈተንክበት አገርህን እንደምትወድ የሚያሳይ ብዙ ነገሮች ካሳለፍካቸው ነገሮች የሚታዩ ናቸው፡፡ ገና ብዙ ነገር የምትሠራ ጀግና ነህ በድጋሚ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናህን ያድለው፡፡ በዚህ አጋጣሚ ሳልገልፅ የማላልፈው ነገር ቢኖር እንደአሁኑ ዘመን ባንክ በብዛት ሳይኖር ካሳንችስ ያለው ባንካችሁ CV ዬን ላስገባ ሄጆ በጣም ደስ የሚል መስሪያ ቤት ነው የፅዳቱ ነገርም አይወራ በጊዜው በጣም የሚደነቅ ነበር፡፡ ማንኛውም አገራችን ያሉት ባንኮችን በአንደኝነት የሚወዳደረው የለም ነበር፡፡

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma25992 жыл бұрын

    አቶ ኤርሚያስ እኔም የቀና ልብ ይዤ መጥቼ ስንቱን አየሁት እግዚያብሄር ከጎኔ ሆኖ ባያወጣኝ ኖሮ እንዳሳለፍኩት ቢሆን ለዛሬ ቀን መድረስ አይቻልም ነበር

  • @getachewbekele8948
    @getachewbekele89482 жыл бұрын

    Ermias the great,yes I too thankyou for what you did and still do for your country. There nothing honorable to help fellow citizens with job opportunities for many and their families,thankyou. I hope you do many more wonders to your country.you will always be in our hearts and wish you the best.

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla302 жыл бұрын

    Ermias the True Unbreakable! Thank you seifu for doing this!!!

  • @selamnahomselam1138
    @selamnahomselam11382 жыл бұрын

    Fantastic man Apricots him May God Gives you long life & health Ethiopia need like you!!

  • @elroe.373
    @elroe.3732 жыл бұрын

    እጅግ የምንወድህ ጀግና አገር ወዳድ ነህ እንወድሀለን ላገራችን የሚያስፈልገው እንዳንተ ምሁር ነው ኤርሚ በርታልን 👏💪💪🇪🇹

  • @henokberhanu306
    @henokberhanu3062 жыл бұрын

    Ermiyas Amelga you're Legend to the youth of Ethiopia 🇪🇹 long live king 👑

  • @wubaletegenu3077
    @wubaletegenu30772 жыл бұрын

    What a brilliant gentleman! You are such an outstanding entrepreneur who could be taken as a role model for the young generation, really an invincible hero. God bless you and your family Ermiye!!

  • @kkgedagada1700
    @kkgedagada17002 жыл бұрын

    Ethiopia enemies they don't like some one like you smart and intelligent person God be with you 💚💛❤

  • @user-nb9lv3me3p
    @user-nb9lv3me3p2 жыл бұрын

    ሰይፉ ዛሬ ገና እንግዳ አመጣህ 💞ኤርሚያስ እኮ ሀብታችን ነው 👑

Келесі