Shimya Episode 1

Ойын-сауық

ሽሚያ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Shimya Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Shimya #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZread ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZread Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 443

  • @BirhaneGetachew-qq9ht
    @BirhaneGetachew-qq9ht2 ай бұрын

    ይገርማል ይሄን ድራማ እዴት ደስ እደሚል ምርጥ አባት አቶ አጋ የሚገርም ታሪክ ያለዉ ነዉ

  • @gjfj7617
    @gjfj76173 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ ተጋሩ ኣብዚ ገዛ ተሊኽን ላይክ ርገፃኒ ደቂቶም ጀጋኑ

  • @user-yg4id7fy2d

    @user-yg4id7fy2d

    3 жыл бұрын

    ኣለኹልኪ ናተይ ሽኮር

  • @hayatwollotube397

    @hayatwollotube397

    3 жыл бұрын

    @@user-yg4id7fy2d ጋል ደምሪኝ

  • @finfinie

    @finfinie

    3 жыл бұрын

    አለና ሸኮሪና

  • @tchiyefktenat2187

    @tchiyefktenat2187

    3 жыл бұрын

    አመና

  • @hayatwollotube397

    @hayatwollotube397

    3 жыл бұрын

    @@tchiyefktenat2187 ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @rahelamen7300
    @rahelamen73003 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በጥራት ስለለቀቃችሁልን

  • @hayatwollotube397

    @hayatwollotube397

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @mulmul4829

    @mulmul4829

    3 жыл бұрын

    @@hayatwollotube397 qq

  • @perirere4579

    @perirere4579

    2 жыл бұрын

    ማር ነሽ

  • @ashebralemu4705
    @ashebralemu47053 жыл бұрын

    wow arife film yemeselale selelekekachehut enamesegenalen

  • @lifestyleEden998
    @lifestyleEden9983 жыл бұрын

    Wow tnx I was expecting

  • @hiwifkr5379
    @hiwifkr53793 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @kalokalo6481
    @kalokalo64813 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @yosiefyohannes9326
    @yosiefyohannes9326 Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጡቹ

  • @user-xg6ho3if2o
    @user-xg6ho3if2o3 жыл бұрын

    ወይኔ እኔ ይሄንን ሙሠልሠል ፈልጌ ፈልጌ አጥቼው ነበር አሁን በትርጉም ምጥት እሠይ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ነው እንዳታቋጡት

  • @rahelgebremeskel4899
    @rahelgebremeskel48993 жыл бұрын

    Wow andegha film new 🙏👍👌

  • @embareda939
    @embareda939 Жыл бұрын

    Thank you

  • @emmanuelgetanh7053
    @emmanuelgetanh70533 жыл бұрын

    Thanks

  • @oneloveyoutb4283
    @oneloveyoutb42833 жыл бұрын

    ፐፐ ምርጥ ድራማ ጀመረልን thanks

  • @babycatmriya92
    @babycatmriya92 Жыл бұрын

    Why subtitles isn't working kana

  • @hananalichanal2866
    @hananalichanal28663 жыл бұрын

    Betammm arif film new gebtachu Eyu telgram lay arif new

  • @hayatwollotube397

    @hayatwollotube397

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @kidanyoutube2469
    @kidanyoutube24693 жыл бұрын

    Enameseginalen

  • @yaltopyatimes5174
    @yaltopyatimes51743 жыл бұрын

    Its been long time since i saw Turkish drama in kana tv I hope this will be great like the others .

  • @RahelAbay

    @RahelAbay

    11 ай бұрын

    It really is

  • @senimikiru7376
    @senimikiru73763 жыл бұрын

    Selame wedochi edet new arife new lijemerewe?

  • @user-zh7ed7mx8l
    @user-zh7ed7mx8l3 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @kobategst9657
    @kobategst96573 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit79208 ай бұрын

    ምን ኣይነት ጭንቅላት ነው ያለኝ😢ተሸወድኩ ተታለልኩ ኣቦይ ማዓረይ ክንከባከበካ እየ ኣቦይ ማዓረይ ይቅረ በለኒ ኣደዋይ ማዓረይ 😢ጭንቅላትካ ልብካ እዝንካ ዓይንካ መልሓስካ ከብድካ ኢድካ ፍንጫካ እግርካ እስትንፋስካ ሰውነትካ ፀጉርካ ኣከዳድናካ ቆርበትካ ገንዘብ ክብሪ ፍልጠት ዓለም ፕላኔታት ...ወዘተ

  • @magdalenc.6593
    @magdalenc.65933 жыл бұрын

    COULD YOU PLEASE TELL ME WHY ENGLISH SUBTITLES DON'T WORK ?

  • @birukbelayneh5759

    @birukbelayneh5759

    3 жыл бұрын

    Dont u speak amharic

  • @abebechlegeseuae5640
    @abebechlegeseuae56403 жыл бұрын

    እናመሰግናለን 😁

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x2 жыл бұрын

    ማነው ሲያልቅ ቻክ ናፍቆት የተመለሰ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙌🙌

  • @user-lh5tg8es4z

    @user-lh5tg8es4z

    2 жыл бұрын

    Ene

  • @yena3093

    @yena3093

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-if8yj6kn5h

    @user-if8yj6kn5h

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @helimahelima5706

    @helimahelima5706

    Жыл бұрын

    እኔ በድጋሜ ላየዉ ነዉ ነድም ናፍቆኝ ሀሀሀ ዉሸቴን ነዉ ትዝም አይሉኝ ሀሀሀሀሀ

  • @sxp6135
    @sxp61352 жыл бұрын

    በትክክል

  • @lastmoon9712
    @lastmoon97123 жыл бұрын

    Wowww

  • @fthhddfhhh
    @fthhddfhhh10 ай бұрын

    የነፈሪሀን ልቀቁልን ❤❤❤

  • @temsgenfetari5608
    @temsgenfetari56083 жыл бұрын

    Tanks kana😍🙏🙏🙏

  • @yosephmulugeta3165
    @yosephmulugeta31653 жыл бұрын

    Pless part 8 lekeku enam lelochun

  • @ribkakebede2295
    @ribkakebede2295 Жыл бұрын

    Love this movie ❤

  • @fafii2040
    @fafii20403 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ በጉጉት ነበር እዬጠብኩት ነበርረሁ

  • @naimamahada4461
    @naimamahada44613 жыл бұрын

    wow majamarawu irasu yagagal macharashawu min liwan nw balha yabada film nw

  • @abelgetachew5431
    @abelgetachew5431 Жыл бұрын

    Wow arifnw temctogal 😊😊😎😏👍

  • @user-kf3by5zq5t
    @user-kf3by5zq5t10 күн бұрын

    ዋው አሪፊ ቃና ነዉ❤❤❤

  • @user-op6bf1yl2u
    @user-op6bf1yl2u3 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @DESUPOST
    @DESUPOST2 жыл бұрын

    እባካችሁ Uç kuruş የሚለው ፊልም ተተርጉሞ ይለቀቅልን

  • @semiraasfaw2932

    @semiraasfaw2932

    4 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አይቸዋለሁ

  • @user-yw2rt8jx8q
    @user-yw2rt8jx8q3 жыл бұрын

    ዋውውው እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @meriemtube4869

    @meriemtube4869

    3 жыл бұрын

    እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @user-yw2rt8jx8q

    @user-yw2rt8jx8q

    3 жыл бұрын

    @@meriemtube4869 እሽ መልካም

  • @senai974
    @senai9748 ай бұрын

    😅😅ድጋሚ አያያሑት ነዉ 😆😆‼️ቼሬን አብዷ 😆😆‼️

  • @finfinie
    @finfinie3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ያምራል

  • @hayriyetube2830

    @hayriyetube2830

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @damenachshume6478
    @damenachshume64783 жыл бұрын

    Well Come

  • @amirdawud4715
    @amirdawud47153 жыл бұрын

    Çok shkuhur mins thanks

  • @amirdawud4715

    @amirdawud4715

    3 жыл бұрын

    By turkish languag

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ግዜ ማሳለፊያ ለቀቅ ለቀቅ አድርጉልን ሙግ በድጋሜ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @liduofficial6305
    @liduofficial63053 жыл бұрын

    Thank u kana🙏🙏

  • @alazarmekonen801
    @alazarmekonen8012 жыл бұрын

    ደስይላል

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x29 күн бұрын

    ቻንክን ለማየት ነው የምገባዉ

  • @Zahra-hn4vv
    @Zahra-hn4vv11 ай бұрын

    ገና ሳልጀምረው ሰቀቀኑ ገደለኝ😢

  • @wudbelachew9341
    @wudbelachew93413 жыл бұрын

    Wel come

  • @Zahra-hn4vv
    @Zahra-hn4vv11 ай бұрын

    ወይኔ ሁለተኝ መድገሚ ነው ይህን ፊልም😥😂😭

  • @senai974

    @senai974

    8 ай бұрын

    😅😅

  • @endris_

    @endris_

    8 ай бұрын

    እደኔ እኔ በቲቪ ነበረ የጀመርኩት ይሄን ማአበልን ስራ ቀይሬ ቲቪ ከሌለበት ሁኘኳ በስልኬ እያየሁ ጨረስኩ አበቃ በዚሁ አቆምኩ ሌላው ምንም መስሎ አይታየኝም ተዋናዮቹ ናፍቀውኝ ነበረ ኢንስታግራም ላይ ተከታያቸው ሁኘ አረፍኩ😂

  • @Mebi2121

    @Mebi2121

    7 ай бұрын

    እኔም ድጋሜ እያየሁት ነው😂😊😊

  • @abitiaderajew2736

    @abitiaderajew2736

    7 ай бұрын

    ​@@Mebi2121እኔም

  • @user-op4mt4tm8f

    @user-op4mt4tm8f

    7 ай бұрын

    ​@@endris_ፈሪሀን እይ ከዚህ ይበልጣል

  • @kajolchekol4055
    @kajolchekol40552 жыл бұрын

    Where s2 lise devriyesi please

  • @ozzytalks4495
    @ozzytalks44958 ай бұрын

    Part2

  • @teferimeiesse8757
    @teferimeiesse8757 Жыл бұрын

    I like this movie

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg3 жыл бұрын

    love you አጋ ውዴ ትንታግ ነህ በአድናን የዋህነት በገዛ ቤቱ ባይተዋር ሁኖ ሴራ በማሴር ሲጫወቱበት እርር ብዬ ነበር አጋዬ ትንታግ አባውራ ነህ ቭራቦ ያአበደ ድራማ ነው ደስ ሲል

  • @meriemtube4869

    @meriemtube4869

    3 жыл бұрын

    እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @user-ef6qc2wh4t

    @user-ef6qc2wh4t

    3 жыл бұрын

    ትክክል የድርስበት ያቃል

  • @filimongerezgiher4004
    @filimongerezgiher40043 жыл бұрын

    Good

  • @zedkidus8307
    @zedkidus83073 жыл бұрын

    እንካን ደህና መጣቹሁ

  • @saronaddis4916
    @saronaddis49163 жыл бұрын

    I like this movies

  • @abbyabby5610
    @abbyabby56103 жыл бұрын

    what is the title of this series in turkish?

  • @triezayemane4424

    @triezayemane4424

    3 жыл бұрын

    Zenim istanbul

  • @jessicamariyo6202

    @jessicamariyo6202

    3 жыл бұрын

    Zalim Istanbul new be nesu

  • @tedbum3263
    @tedbum32633 жыл бұрын

    Why this channel can't work in Nileset:-:..

  • @henokman-sp4qt
    @henokman-sp4qt9 ай бұрын

    በጣምደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @heluweleyewa813
    @heluweleyewa8133 жыл бұрын

    ሰሊም ፈሪሀ ላይ ሀብታም ነበረች የሰሊም እናት የድንጋይ እራስ እናት

  • @meriemtube4869

    @meriemtube4869

    3 жыл бұрын

    እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @tchiyefktenat2187

    @tchiyefktenat2187

    3 жыл бұрын

    ኣዎ

  • @danielyohannes4794
    @danielyohannes47943 жыл бұрын

    Welcome

  • @ozzytalks4495
    @ozzytalks44958 ай бұрын

    Part3

  • @LoveHub
    @LoveHub3 жыл бұрын

    👆👆👆ዋው ዋው ዋው ደስ ይላል🔴 ❗️ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይካችሁ🔴

  • @meriemtube4869

    @meriemtube4869

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አርጉኝ እመልሳለሁ

  • @hayriyetube2830

    @hayriyetube2830

    2 жыл бұрын

    እህቴ በቅንነተ ሰብሰክረይብ አርጊኝ እመልሰለሁ

  • @GgG-cq6xq

    @GgG-cq6xq

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tigray6549
    @tigray65492 жыл бұрын

    Love you

  • @truthteller9493
    @truthteller94933 жыл бұрын

    Love is not understood by Words[Ask Laftan] ይሄን ተርጉማቹ አቅርቡልን ባካቹ ምርጥ የፍቅር ፊልም ነው!!

  • @user-we9st3bi4g

    @user-we9st3bi4g

    3 жыл бұрын

    ኣረብኛ ምትሰሚ ከሆነ ኣለልሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-yo1sn9jq8z

    @user-yo1sn9jq8z

    3 жыл бұрын

    አማርኛ አትቺይም ነው

  • @maryanismail1738

    @maryanismail1738

    3 жыл бұрын

    @@user-we9st3bi4g could you please tell me the searis name in english

  • @user-we9st3bi4g

    @user-we9st3bi4g

    3 жыл бұрын

    @@user-yo1sn9jq8z ሳይሆን ከወደድሺው እና ከጓጓሽ ብየ ነው እንጂ ቢተረጎምልሽ ደስተኛ ነኝ😍

  • @truthteller9493

    @truthteller9493

    3 жыл бұрын

    @@maryanismail1738 Love is not understood by words. This is the Title

  • @kadijaa8750
    @kadijaa87503 жыл бұрын

    ወወዎ ምርጦች ❤️😍

  • @natanbiriku4277

    @natanbiriku4277

    2 жыл бұрын

    እውነትነው

  • @user-ph9ft9gt9z
    @user-ph9ft9gt9z2 жыл бұрын

    Beka alekachu 😭😭😢

  • @fasilbirhanu.2196
    @fasilbirhanu.21963 жыл бұрын

    hulachehum selamachehu ayebeza

  • @yordanoskassahun9095
    @yordanoskassahun90952 жыл бұрын

    እንደ እኔ ቃናን የሚወድ ግን አለ።

  • @user-uv4vb3mf1x

    @user-uv4vb3mf1x

    18 күн бұрын

    አዎ😅

  • @AcademicWorldEth
    @AcademicWorldEth3 жыл бұрын

    ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአማርኛ የተዘጋጁ ት/ታዊ ቪድዮዎች እዚህ ያገኛሉ፡፡

  • @user-yk7zi8vo7n
    @user-yk7zi8vo7n3 жыл бұрын

    እንዴት ነው ልጀምረው እንዴ

  • @user-wz2jx1nn1k
    @user-wz2jx1nn1k2 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል

  • @alemtsheaydiriba5920
    @alemtsheaydiriba59202 жыл бұрын

    Wow

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge50583 жыл бұрын

    great

  • @samiraasamiraa7246
    @samiraasamiraa7246 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️😍

  • @esrommicheal9007
    @esrommicheal90073 жыл бұрын

    Filmwa setetay konjo temslaleche ❤

  • @hayriyetube2830

    @hayriyetube2830

    2 жыл бұрын

    ወድሜ በቅንነት ሰብስክረይብ አርገኝ

  • @kbragaltigray4687
    @kbragaltigray46873 жыл бұрын

    Welcome ♥️♥️♥️♥️welcome 💋💋

  • @mengistubekele7889

    @mengistubekele7889

    Жыл бұрын

    Wowa And. Snbscrab

  • @mawazym5020
    @mawazym50203 жыл бұрын

    በጣምጥሩነውደስይላል

  • @utut3754
    @utut37543 жыл бұрын

    ሙጌ ወይዘሮ ሰኒም የኤፍሱን ድምፅ ያላት እማእበልላይ ትመጣለች የአይሊንና የሶነርን ልጅ ልትንከባከብ

  • @user-wh2mz7vi4l

    @user-wh2mz7vi4l

    3 жыл бұрын

    ሶነርም ይፋቀራሉ ይጋባሉ

  • @hayriyetube2830

    @hayriyetube2830

    2 жыл бұрын

    የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ

  • @tigistanulo4530
    @tigistanulo45303 жыл бұрын

    Wo inamasaginalen

  • @user-pm8ot9fl3t
    @user-pm8ot9fl3t22 күн бұрын

    Weyne yehe film ale sewedw betam meGerm film

  • @selamdametw2349
    @selamdametw23493 жыл бұрын

    አሪፍ ይመሰላል

  • @meriemtube4869

    @meriemtube4869

    3 жыл бұрын

    እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @meloseyob4109

    @meloseyob4109

    2 жыл бұрын

    @@meriemtube4869 hulum ga subscribe argign tegnalesh mnw beserash eko nw enge belemena ayhonem seri ena kamarachew subscribe yaregushal engi tegn be lemena befetsum ayhonm tegn

  • @maida8850
    @maida88503 жыл бұрын

    owww zalim istanbul nw tekeklgna titlu gerami tarik nw mchrshaw yanadal enji

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y3 жыл бұрын

    ወይዘሮ ሰኒም ፈሪሀ ድራማ ላይ ትሰራ ነበር

  • @fatumaibrahim5378

    @fatumaibrahim5378

    2 жыл бұрын

    ወድአተራማሽ ነበረች😂😂😂

  • @user-ek2om8wk5o

    @user-ek2om8wk5o

    Жыл бұрын

    @@fatumaibrahim5378 ክክክ ሳ

  • @tigiray975

    @tigiray975

    Ай бұрын

    😂😂😂😊

  • @gamingtime1536
    @gamingtime15362 жыл бұрын

    The best of best movie

  • @natinati1580
    @natinati15802 жыл бұрын

    አይሊን😃😃 መቴ

  • @user-ud9od4om9k
    @user-ud9od4om9k3 жыл бұрын

    አህለን

  • @meriemtube4869

    @meriemtube4869

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @tube-dk2yr
    @tube-dk2yr10 ай бұрын

    አኔ ምለው ሰዎችዬ ቃና ላይ ይሄ ፊልም ተደግሟል አንዴ ?

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z3 жыл бұрын

    ካና ቤሉልእና ቢተር ዉጭ ቱርክ ድራማ አስጠላኝ 🙆‍♀️

  • @selamdametw2349

    @selamdametw2349

    3 жыл бұрын

    እንደኔ ነሽ እኔም

  • @saadesaade8096

    @saadesaade8096

    3 жыл бұрын

    እንደእኔ

  • @sisayasefa9988

    @sisayasefa9988

    3 жыл бұрын

    አወ እንደ ጋሪ ፊት ለፊት ብቻ ካየን እንደዛነው

  • @fafis9259

    @fafis9259

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @tigisttamiru5213

    @tigisttamiru5213

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @whereisthelove8844
    @whereisthelove88442 жыл бұрын

    Aga habibi

  • @user-jw6uz6pc7v
    @user-jw6uz6pc7v3 жыл бұрын

    ምርጥ አክተሮች ተውነውታል ቡለንት አድጎም ምርጥ አክተር ነው wow nwe

  • @meriemtube4869

    @meriemtube4869

    3 жыл бұрын

    እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @tigistdemeke2023

    @tigistdemeke2023

    3 жыл бұрын

    ቡለንት አለበት ?

  • @user-jw6uz6pc7v

    @user-jw6uz6pc7v

    3 жыл бұрын

    @@meriemtube4869 እሺ

  • @user-jw6uz6pc7v

    @user-jw6uz6pc7v

    3 жыл бұрын

    @@tigistdemeke2023 አዎ በሽተኛ ሆኖ የሚሰራው ነው

  • @tigistdemeke2023

    @tigistdemeke2023

    3 жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ነፂ

  • @ibsanamunaa815
    @ibsanamunaa8153 жыл бұрын

    Waw

  • @chapiassefa6298
    @chapiassefa62983 жыл бұрын

    ኬምሬይ ዉዴ ስታምሪ.

  • @user-cv1rw9pg5t
    @user-cv1rw9pg5t3 жыл бұрын

    ልጅቷ የተቀማሂወትላይ የአርዳእህትነች

  • @hayatwollotube397

    @hayatwollotube397

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ እሙ

  • @mekidia.t5953

    @mekidia.t5953

    3 жыл бұрын

    አወ በጣም የሚገርም performance የምታሳየን በዚህ ድራማ ❤I love her

  • @mesiyenatuwa3611

    @mesiyenatuwa3611

    3 жыл бұрын

    አው ናት

  • @user-cv1rw9pg5t

    @user-cv1rw9pg5t

    3 жыл бұрын

    ይመቻቹ የኔምርጦች❤😘

  • @hayatwollotube397

    @hayatwollotube397

    3 жыл бұрын

    @@user-cv1rw9pg5t ደምሪኝ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    ቃና እናመሰግናለን አቶ እንደ የተከለከለ ድራማ እንዳታቃጥሉኝ አጋ ጥሩ መቀጣጫ ነው የሰጠሃት

  • @spiderlegend2230
    @spiderlegend22303 жыл бұрын

    wow

  • @yeshisweet3458
    @yeshisweet34583 жыл бұрын

    ስጠብቀው ነበር

  • @user-xn6zr5nj2i
    @user-xn6zr5nj2i3 жыл бұрын

    ክፍል26 ልቀቁልን

  • @selamawitandarge9146
    @selamawitandarge91463 жыл бұрын

    ENMESGENALN KANA

  • @user-zv6pk6do5p
    @user-zv6pk6do5p3 жыл бұрын

    እሄን ድራመ ምንም አለውቀውም መአበልንና የተከለከለን ድጋሚ ነው የዬውት

  • @user-wx3dn1sf6h

    @user-wx3dn1sf6h

    3 жыл бұрын

    እዳያመልጥሽ እያዬሽ ማማ

  • @roseali2839
    @roseali28393 жыл бұрын

    😭😭

Келесі