ሽሹ!

Ойын-сауық

Пікірлер: 918

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo4563 жыл бұрын

    ከሱስ፣ ረብሻ ካላቸው ሰዎች፣ አላማ ከሌላቸው ሰዎች፣ ከሀሜተኞች፣ከተቺዎች፣ሩህሩህ ያልሆኑ ሰዎች ጨካኞች፣ከሚገምቱ፣ከጥቅመኞች ፈጣሪ ይጠብቀን ።

  • @eyerusa7756

    @eyerusa7756

    3 жыл бұрын

    አሜንን

  • @user-be2vd6og3x

    @user-be2vd6og3x

    3 жыл бұрын

    አሚን ያረብብብ

  • @selamawitberhane4292

    @selamawitberhane4292

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @fatimahf4161

    @fatimahf4161

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @meseretseifu7020

    @meseretseifu7020

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @Alemmam
    @Alemmam3 жыл бұрын

    ዛሬ ከእንቅልፋችሁ ስትነሱ ይሄን ቀን ያላየ አለና ተመስገን በሉ በአለም ካለ ሰው እናንተ የተለየ ስጦታ ተሰቶችሆል እና ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን ራኪ እናመሰግናለን በጣም ልክ ነሽ

  • @eladeneladen8095

    @eladeneladen8095

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ ግጭኝ ማማዬ

  • @senbetsn1872

    @senbetsn1872

    3 жыл бұрын

    አሪፍ አሪፍ የኢትዮጵያ የTIKTOK VIDEO ለመመልከት ቀልድና ቁምነገር የያዙ ቪቪዲዮዎች ለማየት subscribe እና ለሌም ያስተላልፉ የchannel ስም @ARADA TIKTOK kzread.info/dron/xAn2HhYlug8Qhy6YxWKnxA.html

  • @isabellaisra5888

    @isabellaisra5888

    3 жыл бұрын

    ባለፈው ከታዳጊ ህፃናት ጋራ የሰራሽውን ቪዲዮ አይቼ በጣም ደንግጫለሁ ምክነያቱም አንቼ በጣም በሳል እና በጣም የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ ብዙ ጓደኞቼ በሚሲንጀር ነው የላኩልኝ እና እባክሽ እራኬብ እነዚህ ታዳጊዎች ብዙ መልካም የሆነ እነሱን ለትልቅ አረአያ ሊቀርፅ እና ለነሱ እድሜ የሚመጥን ቢሆን መልካም ነው የሁለት ልጆች እናት ነኝ በነሱ እድሜ ያሉ በዚህ ላይ የህፃናት የጤና እረዳት ነኝ አመሰግናለሁ

  • @senbetsn1872

    @senbetsn1872

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/iaWWl9yIiMqqcdY.html

  • @senbetsn1872

    @senbetsn1872

    3 жыл бұрын

    አሪፍ አሪፍ የኢትዮጵያ የTIKTOK VIDEO ለመመልከት ቀልድና ቁምነገር የያዙ ቪቪዲዮዎች ለማየት subscribe እና ለሌም ያስተላልፉ የchannel ስም @ARADA TIKTOK kzread.info/dron/xAn2HhYlug8Qhy6YxWKnxA.html

  • @selamawitmequant8276
    @selamawitmequant82763 жыл бұрын

    ተመስገን ዛሬም ነጋ እናመሰግናለን ራኪ ብዙ ነገሮችን እያነሳሽ ትምህርት እየሰጠሽን ነዉ በርችልን ቀጥይበት💚💛❤✔

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ

  • @entertainmentmeqirez729

    @entertainmentmeqirez729

    3 жыл бұрын

    የቤቶች ድራማዋ አሜን አስቂኝና ልብ የሚነካ አሳዛኝ ንግግሮቿ👇👇👇🌹 kzread.info/dash/bejne/oWGj0dCaf9iwp9Y.html

  • @ethioavatergamer1493

    @ethioavatergamer1493

    3 жыл бұрын

    ራኬብ አለማየሁ ምክርሽ በጣም ገቢ ነው በርቺ

  • @mercytsegaye8334
    @mercytsegaye83343 жыл бұрын

    ከዝሙት ሽሹ 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6 : 18 ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ጣዖትን ከማምለክ ሽሹ። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10 : 14

  • @zemenawit
    @zemenawit3 жыл бұрын

    ትክክል ፣ እውነት ብለሻል ራኬብዬ ፣ እኔም ክፋትን ፣ ምቀኝነትን ፣ ጥላቻን ፣ ጭንቀትን ፣ አሉባልታን ፣ ሸሽቻለው ፣ በውሳኔዬም ደስታን ፣ ሰላምን ፣ ጤናን ፣ ሳቅ ፣ አግኝቻለው ፣ ተመስገንም ብያለው ።

  • @zemadaily
    @zemadaily3 жыл бұрын

    አዲስ አመት መጣ አዲስ አመት መጣ ሁላቹም ምኞታቹ ሀሳባቹ ይሙላላቹ በያላቹበት ክፉ አይንካቹ ሰላም ጤና አንድነትን ፍቅርን ያብዛልን

  • @hailemariamwosenu4890

    @hailemariamwosenu4890

    3 жыл бұрын

    aman

  • @betelhemgetachew3116

    @betelhemgetachew3116

    3 жыл бұрын

    Ewnt new Yen konjooo 10q

  • @yenayenafkadu1474

    @yenayenafkadu1474

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @hdutrhdjdirj1956

    @hdutrhdjdirj1956

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @helendoroti99

    @helendoroti99

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @ritaa6260
    @ritaa62603 жыл бұрын

    "ምንም አትጠቅሞቸውም። ምንም አይጠቅሞችሁም።" በጣም ትክክል ብለሻል ራኬብ። ቀና መንፈስ ኖሮአቸው የማያበረቱኝን ሰዎች ሸሽቼ ነው የምኖረው።

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w3 жыл бұрын

    ይችን ማለዳ ፀሀይ እንደናይ ይርዳን እግዚአብሔር ይተመስገን ይሁን

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    3 жыл бұрын

    አሜን ይክበር ይመስገን ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ

  • @tigistbitew7614
    @tigistbitew76143 жыл бұрын

    ቁርስ ልበላ ነበር በጥዋት ምክርሽ ከምንም በላይ ጠቃሚ ነው ራኪ ኑሪልኝ

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ

  • @tejeaenley865

    @tejeaenley865

    3 жыл бұрын

    Yeni ehet edat neshiliy.

  • @chefselamkitchen5026

    @chefselamkitchen5026

    3 жыл бұрын

    @@zorthodox1104 ቤተሰብ እንሁን

  • @entertainmentmeqirez729

    @entertainmentmeqirez729

    3 жыл бұрын

    የቤቶች ድራማዋ አሜን አስቂኝና ልብ የሚነካ አሳዛኝ ንግግሮቿ👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/oWGj0dCaf9iwp9Y.html

  • @yemetshafcafe4806
    @yemetshafcafe48063 жыл бұрын

    Love the advise Rakeb...Best quote that goes with your topic..." Don't pollute your body by absorbing the negative energy around you"...

  • @danieltiruneh2024
    @danieltiruneh20243 жыл бұрын

    No word. Spectacular message to all of us. Bless you 👏🏾👏🏾🙏🏾👌🏾💪🏾

  • @rosarichter4927
    @rosarichter49273 жыл бұрын

    ኡፍ ተባረኪ ራኪ ውስጤ ነሽ 💝 ትልቅ ትምህርቶች ነው እየሰራሽ ያለሽው 🙌🏼

  • @user-nq6et7cu1v
    @user-nq6et7cu1v3 жыл бұрын

    ራክዬ ቅመም የሆሽ እህት ስውድሽ እኮ ማርያምን መልክትሽ ጣፋጭ አቺ ጣፋጭ ከልብ እናመሰግናለን መልካምና አስተዋይ ልቦናን ለሁላችን ይስጠን ።

  • @daniel_K_Borgane
    @daniel_K_Borgane3 жыл бұрын

    Raki, I really like the quality of your production. Camera quality, your Logo and so on. You can be the role model to other youtubers which usually do bad production quality and and they concentrate only money side. Keep going Daniel

  • @mihiretyibelital4101

    @mihiretyibelital4101

    3 жыл бұрын

    Rakiyee,,yene kimem!! Min ladirgish enezih yalishachew sewoch hulu bezuriyaye alu,be ewinet new yemilish yelibe nesh yene konjo sewin tanekiyaleshe berchilign gene gobezi🥰😘

  • @RakebAlemayehu

    @RakebAlemayehu

    3 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ !

  • @frehiwetbirhanu8768

    @frehiwetbirhanu8768

    3 жыл бұрын

    I really agree with u...thanks Raki, seriously good job well done girl, much respect ❤🙏

  • @Tube-cg9kz
    @Tube-cg9kz3 жыл бұрын

    ጥቅመኛ ሰዎች ስታደርጊላቸው የሚወዱሽ ስታቆሚ ደግሞ የት ገባሽ ብለው የማይጨነቁ እኔም ጋር ደርሶብኛል ግን ደግሞ እንዳርቃቸው በነሱ ብዙ ነገር ተጠቅማለሁ ሁሌ እንዳላደርግ ደግሞ እኔ ሒወትን ሳላይ ሳልኖር እንዳላልፍ እሰጋለሁ እንዳው ዝም ብዬ ሳስበው ተስፋ እቆርጣለሁ

  • @tsehaytadde3020
    @tsehaytadde30203 жыл бұрын

    The best advice ever...yemir arif hasab nw Thank you rakiye😘😘

  • @user-gg1wi3qj9v
    @user-gg1wi3qj9v3 жыл бұрын

    የኔ ልዬ ሴት ሥወድህ እኮ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅሽ

  • @user-be2vd6og3x

    @user-be2vd6og3x

    3 жыл бұрын

    አሚሚንንን

  • @user-jv7no7jc4y

    @user-jv7no7jc4y

    3 жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሰብ አድርጊኝ እህት

  • @user-gg1wi3qj9v

    @user-gg1wi3qj9v

    3 жыл бұрын

    @@user-jv7no7jc4y eshi

  • @entertainmentmeqirez729

    @entertainmentmeqirez729

    3 жыл бұрын

    የቤቶች ድራማዋ አሜን አስቂኝና ልብ የሚነካ አሳዛኝ ንግግሮቿ👇👇👇🌹🌹 kzread.info/dash/bejne/oWGj0dCaf9iwp9Y.html

  • @lilymulugeta6824
    @lilymulugeta68243 жыл бұрын

    ጠቃሚ ምክር ራኬብ በተለይ ወቃሽ ሳንሆን ለመርዳት እንሞክር መጀመሪያ ካልሆነ እንራቅ ማለትሽ በጣም ወደድኩት thank you love

  • @meneliksolomon7984
    @meneliksolomon79843 жыл бұрын

    Thank you Raki!... lv to hear ur calming vioce n wise words

  • @tsedalehabtwolde1595
    @tsedalehabtwolde15953 жыл бұрын

    ትልቅ ትምርት ነው ዘመንሽ ይባረክ

  • @yalew6231
    @yalew62313 жыл бұрын

    Important point! Thank you!

  • @martaz9311
    @martaz93113 жыл бұрын

    እውነት ብለሻል ራኬብ፣ እደዛ አይነት ሰወች በእያንዳንዱ መፍትሔ ላይ ችግር አለባቸው፣ ምንም እንኮ በየቀኑ ቢያጋጥሙንም። ፍቅርን ፣ ደግነትን ፣ ይቅርታን ፍጣሪ ያድላቸው ብሎ መሸሽ ነው መፍትሔው።

  • @hlinaelu1012
    @hlinaelu10123 жыл бұрын

    የኔ ጠንካራ ትልቅ ትምርት ሰጪ ነገር ነው ትክክል ነሽ በርቻ ጠንክሪ ብዙ እንጠብቃለን Thanks so much 🙏god bless you

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx3 жыл бұрын

    Great Advice Rakib. Thank you 🙏🏽

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox3 жыл бұрын

    ራኪ ቆንጆ እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው ከልቤ ነው ያዳመጥኩሽ በርችልን ውዴ ♥️🙏

  • @mtvethiopia7
    @mtvethiopia73 жыл бұрын

    Raki u are right .... It's very true big up for Boold Monday!

  • @sekatehalom

    @sekatehalom

    3 жыл бұрын

    ዉደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሰብ በማድረግ ጎራ ይበሉ 🙏

  • @hermelasheferaw7030
    @hermelasheferaw70303 жыл бұрын

    ላንቺም ደማቅ ሰኞ ይሁንልሽ ራኪ። እናመሰግናለን!!!

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema63443 жыл бұрын

    በረካ ሁኚ አቦ ሃያትሽን ( አድሜሽን) ያርዝምልሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ራኪ አንቺንም አላህ ይውደድሽ ከሰው መጠበቅ ጉዳቱ ያመዝናል መጠበቅ ከፈጣሪ ነው ፈጣሪ መጥፎውን እንድንጋፈጥ ቢያረገንም እንድንማርበት እንድንጠነክርበት ራሳችንን ችለን እንድንቆምበት ነው ለሁሉም መፍትሄው የራሳችን ጥረትና ዱኣ ነው

  • @ayacoffee4932
    @ayacoffee49323 жыл бұрын

    Thank you so much, Raki All you said today was that I met a friend. I'm so surprised everyone has to miss a beat.And I ran away from her. Thanks again Berchilen raki.

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal10653 жыл бұрын

    Thank you Raki’ye , Blessed Monday to you too 🙏🏾

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ

  • @wondwossen7
    @wondwossen73 жыл бұрын

    የኔ ቀጫጫ በጣም ጎበዝ ነሽ!! ሚዛናዊ መሆንሽን እና ለየትኛውም ንግግርሽ ጥንቃቄ ስለምታደርጊ ደስ ይለኛል። ከምር ጎበዝ ነሽ። እኛ በብዙ ነገሮቻችን ሚዛን የምንስትባቸው ነገሮች ያስቸግሩናል። ሚዛናዊ ስለሆንሽ አመሰግንሻለሁ። በርቺ !! መልካም ጊዜ ራኪ!

  • @tsegagebramariam6859
    @tsegagebramariam68593 жыл бұрын

    Such a powerful massage!!! I also took this as simply " if I'm looking at the mirror, did I see myself or not??" If not, find another mirror or even better be the mirror .

  • @tsedi6634
    @tsedi66343 жыл бұрын

    Yesssssssssss your content is amazing 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ሸሹ💯💯💯💯💯

  • @workeyethiotube432
    @workeyethiotube4323 жыл бұрын

    መሸሽ ከሸሽክ እራስክን ታተርፋለክ ልብን ከሚያቆስል ሰው መሸሽ ሊረግጥክ የሚፈልግ ሰው መሸሽ ህይወትህን ከሚያበላሽ ሰው መሸሽ ምክንያቱም እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል።

  • @kenesatadesse85
    @kenesatadesse853 жыл бұрын

    Thank you so much Rakiy what a wonderful message

  • @elsabethassegid5221
    @elsabethassegid52213 жыл бұрын

    Thank you raki for your every advice your channel is great. you are confident and self disciplined you can be example for many peoples specially for women. እና i have some thing to ask rakiye ከዚህ በኋላ የምትሰሪያቸው programoch lay english subtitle ቢኖረውስ??

  • @amanuelget
    @amanuelget3 жыл бұрын

    Thanks Ms. Rakeb A. !

  • @Amen2116
    @Amen21163 жыл бұрын

    ራኬብ ምርጥ ሀሳብ ነው 👍.

  • @bamiazariaazaria7995
    @bamiazariaazaria79953 жыл бұрын

    I hope you already know how amazing you are and you deserve every happiness of this world. Raki !!!!!!

  • @dagmahaile71
    @dagmahaile713 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን ራኬብዬ

  • @user-ww3jm3ge7n
    @user-ww3jm3ge7n3 жыл бұрын

    ምክርሽ ከቁርስ ጋር ዋው ነው ኮመኮምኩት ተባረኪ

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether45123 жыл бұрын

    ጠቃሚ ምክር ነው ራኪዬ ተግባር ላይ ላዋለው👍 እናመሰግናለን መልካም ሳምንት 🇪🇹

  • @samrishadaniel3286
    @samrishadaniel32863 жыл бұрын

    Tebareki tiru timhiret new🙏👍👍👍👍

  • @abebayehuwoldekidan8958
    @abebayehuwoldekidan89583 жыл бұрын

    Yeah!meshashe new yemeshalhu Thank you very much Raki berechi you are my hero!!

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood72613 жыл бұрын

    መልካም ደማቅ ሠኞ ለሁላችንም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ መሸሽን የመሠለ ነገር የለም 💐

  • @elsabettadele5476
    @elsabettadele54763 жыл бұрын

    ራኪ እኔ ሸሽቼ ሸሽቼ አሁን ከጌታዬ ጋር ነኝ። እውነት እኔ የተሳሳኩት መስሎኝ ነበር ግን ልክ ነኝ መሸሽ ያድናል ሰዋችን መለወጥ ያጸድቃል.....

  • @rakebderara809
    @rakebderara8093 жыл бұрын

    Short and precise. I love it.

  • @saraendris1956
    @saraendris19563 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው እንኳን ሰላም መጣሽ ምክርሽ ውስጤ ነው በራስ መተማመንን ብርታትን ይሰጣል💪❤❤❤❤

  • @yordanosdemsu2966

    @yordanosdemsu2966

    3 жыл бұрын

    Yuhhhhhhhhhhhhh

  • @tgemunall8656
    @tgemunall86563 жыл бұрын

    እውነት ነው መሽሽ መልካምነው happy Monday

  • @sekatehalom

    @sekatehalom

    3 жыл бұрын

    ዉደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሰብ በማድረግ ጎራ በይ

  • @dengelmaryam8346
    @dengelmaryam83463 жыл бұрын

    Rakiya, i will guarantee you, every one of us have someone similar to the story around us, on our every day to day life. I actually have one of my family member that i don't talk to much b/c the negative energy he is passing to me every time i talk to him. I feel like, your advice is life changing for anyone who is willing to change. May God bless you!🤗🤩🤩❤❤

  • @fiona7591

    @fiona7591

    3 жыл бұрын

    Dengil Mariyam..I totally understand ..I too have a family member like that. Degmo very close family member that you can't avoid and everutime I talk to this person I hung up the phone feeling do depressed. The negativity sticks to me for days. I get do anxious calling that I've stopped. Yigermegnal..from beginning to end this person only talks about the doom & gloom of their life and for decades they've fine nothing to change it and you can never talk about good things in your life with them etc..wuuuuy indatirikeee for good they are family so you just have to avoid as much as possible. I used to think I was a bad person for doing that and notice they try to make u feel that way too

  • @salemsedesa3810
    @salemsedesa38103 жыл бұрын

    የምታቀርቢያቸው ሀሳቦች በጣም ምርጥና ወሳኝ ናቸው ሌሎችን ከአንቺ ቢማሩ መልካም ነው በ FB ላይ ያሰለቹንን ወሬዎች እንደ አዲስ እንዲ አሉ እንዲያ አሉ እያሉ የሚያሰለቹ ታዋቂ ሰዎች አሉ እንዲ የሚያነቃቃ ምክረ ሀሳብ ሲሆን ብዙዎች ይጠቀሙበታል በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita78003 жыл бұрын

    thank you Rakeb always usefull suggestions and recoomendations!! It is right -we need to avoid negative thinking people/actions/behaviours!!

  • @bedriseediabdella6150
    @bedriseediabdella61503 жыл бұрын

    ራኪ በቃ ሁሉንም ሸሽተን ብቻችንን ቀረን ሁሉም ሰው ይሄ በሽታ አለበት።

  • @RakebAlemayehu

    @RakebAlemayehu

    3 жыл бұрын

    አዎ አስቸጋሪ ነው። የቻልነውን ለመቀየር እንሞክር።

  • @chefselamkitchen5026

    @chefselamkitchen5026

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው በጣም አስቸጋሪ ነው።

  • @makadeshabtam9590

    @makadeshabtam9590

    3 жыл бұрын

    አስቸጋሬ ነው ሳይሆን መአታገል ነው

  • @tsegage6935
    @tsegage69353 жыл бұрын

    ስለ ሀሜት ብጣም ኣሳሳቢ ሆነ ድሮ ስንገናኝ በ4ቀን በሳምንት ነበር ኣሁን በስልክ ሆኖ ባሰበት

  • @elsakifle7322
    @elsakifle73223 жыл бұрын

    Thanks, you touched so many topics which is most of us as a human being could be related too. ለእኔ ደካማ ጎናችንን የነገርናቸዉ ወዳጆቻችን መልሰው እንደታዘቡን በሌላ አጋጣሚዎች ሲተቹኝ አይቻለሁ። ምነው ባልተናገርኩ ብያለሁ። Keep it up Rakeb. I like your show 👏

  • @wongelawit15832
    @wongelawit158323 жыл бұрын

    Good perception and advice.thank you dear!!!

  • @zinetahmed
    @zinetahmed3 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ ራኪ በርቺልን

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i453 жыл бұрын

    በርቺ ከማይረባ የእሁድ EBS የቲቪ ፕሮግራም ያንቺ እጥር ምጥን ያለች የቁም ነገር የሰኞ KZread 100%%%%%%%%%%% ይሻላል፡፡

  • @degefu3122

    @degefu3122

    3 жыл бұрын

    አንቺ ወረኛ

  • @samriii16_i45

    @samriii16_i45

    3 жыл бұрын

    @@degefu3122 አፍህን ስትከፍ ጭንቅላትህን አሳየህ

  • @freedom320
    @freedom3203 жыл бұрын

    Raki thank u so much for your Brilliant message ! God bless you 🙏!

  • @hawitasew3568
    @hawitasew35683 жыл бұрын

    Stay blessed Dear..it is really a good lesson...keep going

  • @menugetaw6861
    @menugetaw68613 жыл бұрын

    አሳብሽ ስፊ እይታሽ ስፊ የምታነሻቸ ው ጉዳዩች ብዙዎቹ ውስጥ እራሴን አገኘዋለሁ ራኬብ ተባረኪ አንቺ ቅመም ነሽ

  • @yenemirithagerethiopia1752
    @yenemirithagerethiopia17523 жыл бұрын

    አንቺ የምትገርሚ ሴት ነሽ አመለካከትሽ የምታይበት መንገድ ይደንቀኛል

  • @hannaadugna1821
    @hannaadugna18213 жыл бұрын

    ራኪዬ አንች ልዮ ሴት ሳምንትሽ ይባረክ ዋው የምታነሻቸው ሃሳቦች የሚገርም ነው እናመሰግናለን!

  • @yenayenafkadu1474
    @yenayenafkadu14743 жыл бұрын

    ራኬብዬ በጣም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነገር ነው ወድጄዋለው እጠቀምበታለሁም ድንግል ማርያም ትባርክሽ❤❤❤❤

  • @madam8244
    @madam82443 жыл бұрын

    ለሰዎች መጠቀሚያ ከመሆን የሰውራችሁ። በተለይ በሰው ሀገር የምትኖሩ፤ እያሰተዋላችሁ። no ማለት ተማሩ። እኔ በቅርብ ሰው አጨብጭቤ ነው የቀረሁት።

  • @kiyukiya2397
    @kiyukiya23973 жыл бұрын

    እውነት ቆም ብዬ እንዳስብ አረግሽኝ ሁሌም ብሰማሽ ደስ ይለኛል

  • @user-jv7no7jc4y

    @user-jv7no7jc4y

    3 жыл бұрын

    ኪያዬ ቤተስብ አድርጊኝ

  • @kibromhagosmehari7261

    @kibromhagosmehari7261

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @hayutivlogs9471
    @hayutivlogs94713 жыл бұрын

    Thanks ms. Rakeb A. ! Yene kemem ewonet new yamayihonen sew mesheshi new leke neshi :: Lehulachewm demake segno yihunelachew

  • @tigisttekle9508
    @tigisttekle95083 жыл бұрын

    ይሄ ትልቅ የሕይወት ምክርና ትምህርት ነው የምትናገሪው በርቺ ጥሩ ቁም ነገር ነው

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x3 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ በዚህ ዘመን ሰዎች ጋር ከመኖር ብቸኝነት ይሻላል በሁለት ወር 8 ኪሎ እንደት ቀነስኩ 👉🏻kzread.info/dash/bejne/aoear6qcc5W_gNo.html

  • @user-cy8jo5jt8z

    @user-cy8jo5jt8z

    3 жыл бұрын

    በሰከንድ 2 ኪሎ ቀንሻለው በድንጋጤ🤣🤣😂

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    @heregewoinenatuannafaki3686

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @tutukatube7626
    @tutukatube76263 жыл бұрын

    ራኩዬን እንደኔ ሚናፍቅ አለ?

  • @tigkebede9951
    @tigkebede99513 жыл бұрын

    ምን እደምልሽ አላቅም እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ምክር እናመስግናለን እህትራኪብ

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha59593 жыл бұрын

    ትክክል ነሽ እራኬብዬ አንቺ ማለት ዝም ብዬ ሳይሽ ተገልጠሽ የማታልቂ መፅሐፍ ነሽ እርጋታሽ መልካም ሰው መሆንሽን ጨዋ ያሳደገሽ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ በርቺልኝ ውድቀትሽን የሚፈልግ ጠላታችን ሰይጣን ይፈር አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ

  • @meuse69
    @meuse693 жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ ዛሬን እንዳይ በሰላም በጤና ስለረዳኸኝ ተመስገን ዛሬን ያላዩ ብዙ አሉና። ራኪዬ የምታነሽው ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው ተጠቃሚ ነኝ አመሰግናለሁ።

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ

  • @isplxzhgreens810
    @isplxzhgreens8103 жыл бұрын

    You’re I don’t know what to say but I really appreciate you ✅✅✅

  • @sekatehalom

    @sekatehalom

    3 жыл бұрын

    Please come and vests my canal and subscribers🙏

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew53323 жыл бұрын

    Raki Amazing as Always!

  • @anashiferaw7259
    @anashiferaw72593 жыл бұрын

    Shishu keamet. Kesus kezimut. Shishu. Waw yene Kongo tebareki

  • @Sport_365
    @Sport_3653 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም 🔥በዩቲዩብ ብቅ ብለናል 🔥የስፖርታዊ ዜናዎችን በየለቱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ እናመሰግናለን

  • @melatwandimu3848
    @melatwandimu38482 жыл бұрын

    You are the most matured person I ever know. I always get a lesson from you. you really understand life. love u

  • @sekatehalom
    @sekatehalom3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ እራኪየ አንዳንድ ጊዜ እኛ እሣት አቃጥሎን ካልሞከርነዉ እንላለ እነጂ ከመጥፎ ነገር መሸሽ ጥሩ አማራጭ ነዉ ዉደ

  • @xigewini7426
    @xigewini74263 жыл бұрын

    ከክቡር ሰው ክቡር ሃሳብ ይመጣል💖🙏🏾👍🏽💪🏿የነ ውድ ሰው ስወድሽ🥰you look awesome as always 💖Bless you Raki habtey

  • @red8meried236
    @red8meried2363 жыл бұрын

    You give the best advices that a person need rakiye....love ur vision

  • @bezawitdesalegn1113
    @bezawitdesalegn11133 жыл бұрын

    Tebarekilegn my dear

  • @marti6663
    @marti66633 жыл бұрын

    ራኪዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ እኮ ❤❤❤😘😘😍😍 እውነት ብለሻል እውነትም "ሽሹ!"

  • @senayetyeseph799
    @senayetyeseph7993 жыл бұрын

    Thanks 😍great lesson 👌

  • @gmichaeletsegenet5163
    @gmichaeletsegenet51633 жыл бұрын

    አቦ ይመችሽ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እራሴን እና በአከባቢዬ ያሉትን እያየሁበት ነው በርቺ

  • @hananafrano257
    @hananafrano2573 жыл бұрын

    ራኪዬ እንደው ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልሽ ፡ ሌላ ምንም የምለው ቃል የለኝም !

  • @hewanb8118
    @hewanb81183 жыл бұрын

    Good idea Raki my dear keep up the good work

  • @wuletawkebede9538
    @wuletawkebede95383 жыл бұрын

    ራኪዬ ተባረኪልን ሁሌም ምክርሽ ምርጥ ነው። ተወዳጅ ነሽ

  • @genetabera3783
    @genetabera37833 жыл бұрын

    Extraordinary #rakebyeeee Ewedeshalehu betammmm

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion11793 жыл бұрын

    Rakebey! Beautiful, smart young lady ... God bless you and your family 👍🏾💕

  • @fantishashagre1888
    @fantishashagre18883 жыл бұрын

    ራኪ በርቺ ይመቸሽ በጣም ጠቃሚምክር ነዉ አመሰግናለሁ

  • @tiruworkhailu7851
    @tiruworkhailu78513 жыл бұрын

    wow thank you for sharing us very important message

  • @munaahmed2203
    @munaahmed22033 жыл бұрын

    You give very useful advice ❤️

  • @sdfssvdvsrfsfs7123
    @sdfssvdvsrfsfs71233 жыл бұрын

    Great Idea Rakeb .Bless you .

  • @hiwetwomdimagegn6873
    @hiwetwomdimagegn68733 жыл бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea98473 жыл бұрын

    It's good advice interesting keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @shalomshalom8371
    @shalomshalom83713 жыл бұрын

    Tebareki yene konjo

  • @sablibabi1183
    @sablibabi11833 жыл бұрын

    በርቺ ራኪ አሪፍ ሃሳብ ነው የምታነሽው የኔ ቆንጆ ❤😘ሽሹ‼ ለሁላችንም ደግ ደጉን የምንሰማበት ደማቅ ሳምንት ይሁንልን 🙏💚💛❤

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ

  • @hanaderbew5739
    @hanaderbew57393 жыл бұрын

    love it Rakeb

  • @user-jc8gx6vc5h
    @user-jc8gx6vc5h3 жыл бұрын

    እደው ራኪየ ሁሌም የምታነሻቸው ሀሳቦች ሀሪፍ ናቸው በርችልኝ ማማየ

Келесі