ሸህ አፊፍ መሀመድ ታጅ

Ойын-сауық

ቃሪአ #አፊፍ ታጅ#husen mhamed#arhibu #tube #

Пікірлер: 190

  • @user-tl2ht8fm1b
    @user-tl2ht8fm1b Жыл бұрын

    ❀━┅┉┈ድንቅ ታሪክ ናት┈┉┅━❀ በሙሳ ዐ.ሰ ዘመን ነው....አንድ በጣም ድህነት ያጎሳቆላቸው ለዘመናት በችግር እና በረሀብ የኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ። ይሁን እንጂ ይህን ሁሉ ዘመናት በሰብር አሳልፈዋል...። እናም አንድ ቀን እቤታቸው ጋደም ብለው ሳለ ሚስት ለባለቤትዋ፦"ሙሳ አላህን ማናገር የሚችል ነቢይ ነው አይደል?" ብላ ትጠይቀዋለች። እሱም፦"አዎን" ይላታል። "ታዲያ ለምን እሱጋ ሄደን ስለ ሁኔታችን አንነግረውም አላህንም ስለኛ ያናግረው ሀብታም እንዲያረገን ቀሪ ህይወታችንን በድሎት እንድንኖርም ይጠይቅልን።" አለችው። ባልም በሚስቱ ሀሳብ ይስማማና ሌሊቱ እንደነጋ ጉዞ ወደ ሙሳ ዐ.ሰ ቤት ጀመሩ። ሙሳንም ዐ.ሰ አገኟቸው። ስለድህነታቸው ነግረዋቸውም በዚህ ጉዳይ እሳቸው አላህን እንዲለምኑላቸው ጠየቋቸው። ሙሳም ዐ.ሰ አላህን ለመኑላቸው። አላህም፦"ሙሳ ሆይ! እኔ እነዚህን ሰዎች በችሮታዬ ለአንድ አመት ያህል ሀብታም አደርጋቸዋለሁ አንድ አመት ካለፈም ወደነበሩበት ድህነት እመልሳቸዋለሁ።"ብሎ መለሰላቸው። እሳቸውም ጥንዶቹ ጋ በመሄድ አላህ ዱዓቸውን ሙስተጃብ እንዳደረገላቸው ሀብታምም እንደሚሆኑ ነግረዋቸው እናም ግን ለ አንድ አመት ቢቻ እንደሚቆይ አክለው ነገሯቸው። እነዚህ ምስኪኖችም የሰሙትን ማመን ተሳናቸው። በአጭር ግዜ ውስጥ ካለሰቡበት መንገድ ሀብታም መሆን ጀመሩ።ማንም ከሚኖረው የተሻለ ኖሮ መኖርም ጀመሩ። እናም አንድ ቀን ይህች ብልህ ሚስት ለባሏ እንዲህ አለችው፦"ይህ ፀጋ ይህ ድሎት ለ አንድ አመት ብቻ እንደሚዘገይ ታውቃለህ አይደል? ስለዚህ በዚህ ንብረታችን አንድ መልካም ስራ እንስራ" ባልይውም በሀሳቧ ይስማማል። ከዚያም በከተማዋ ግንባር ቦታ ላይ አደባባይ መልክ አንድ ትልቅ ቤት ይገነቡና 7 በር አበጁለት። ለሰውም መተላለፊያ ሰሩ። ቤቱ ተገንብቶ ካለቀ በኋላ እዛ ቤት ውስጥ ምግብ እያዘጋጁ ለአላፊ አግዳሚ ጠዋት ማታ ምግብ ይቀልቡ ጀመር...። በዚህ ሁኔታ ሳሉ ወራት አስቆጠሩ። ሙሳም በትኩረት ይከታተሏቸው ነበር። ማይደርስ ቀን የለምና ያ የተወሰነላቸው ቀን ቀጠሮውን ጠብቆ ከች አለ። እነሱ ግን የቀጠሮ ቀኑ ሁላ ትዝ አላላቸውም በስራቸው ተጠምደዋል። ያ ቀጠሮ ቀናቸው አለፈ እነሱ ግን ያው ናቸው ምንም አልቀነሱም ብቻ በስራቸው ተጠምደዋል.... ሙሳም ዐ.ሰ ባዩት ሁኔታ ተገርመው፦ "ያ ረብ ቃል የገበኽላቸው ለ አንድ አመት ሆኖ ሳለ እንዴት እስካሁን እልደኸዩም?"ብለው አላህን ጠየቁ። /እዚጋ እሳቸው ሰዎቹን ተመቃኝተው ሳይሆን የአላህን ሂክማ ለማወቅ ነው የጠየቁት/ ቸር የሆነው አላህም፦ "ሙሳ ሆይ! ለነዚህ ጥንዶች ከፀጋ በሮቼ አንዲትን በር ስከፍትላቸው...እነሱ ደሞ 7 በር ከፍተው ባሪያዎቼን መቀለብ ጀመሩ። ሙሳ ሆይ! እነሱ ይሄን ሲያረጉ አይቼ የከፈትኩላቸውን በር መዝጋት ከበደኝ"አለው። ❀━┅┉┈ሱብሀን አላህ┈┉┅━❀

  • @user-go5hn6dx6w

    @user-go5hn6dx6w

    3 ай бұрын

    Subhan Allah

  • @asds1023

    @asds1023

    3 ай бұрын

    ሱባን አላህ ጃዛክ አለህ

  • @sadaebrahim2008

    @sadaebrahim2008

    2 ай бұрын

    ሱበሀነክ ያረብ😢

  • @user-fq1fg1cd8t
    @user-fq1fg1cd8t2 ай бұрын

    ማሻአላህ 24ሰአት ባዳምፀው አልጠግበውም ❤❤

  • @hindiyaabdu
    @hindiyaabdu3 ай бұрын

    Mashallh tabtkallh ❤❤❤❤

  • @user-sj6cy7tb1j
    @user-sj6cy7tb1j3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ ማሻአላህ ሰምቼ ማልጠግበው ድምፅ አላህ ይጠብቅህ

  • @ahmedkedir8755
    @ahmedkedir87554 ай бұрын

    ማሻ. አላህ. ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @IiibanIbrahim

    @IiibanIbrahim

    6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤1❤❤❤11❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nc8gk6yz8u
    @user-nc8gk6yz8u2 ай бұрын

    اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @achtamoussa6903
    @achtamoussa69038 ай бұрын

    Mashallah mashallah mon cœur tous les vidéos sur la classique bien bien bien propre c'est tellement facile pour moi comme ça je me perds pas sinon je suis perdu tout le temps qui avait trop trop trop de vidéos de gens dans le désordre je te remercie beaucoup de classe comme ça j'adore j'adore

  • @user-jj4kl3ez1u

    @user-jj4kl3ez1u

    3 ай бұрын

    MAshallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah

  • @Fardosa_
    @Fardosa_3 ай бұрын

    Mashallah, beautiful recitation. ❤❤

  • @user-oq3ct5ih2f
    @user-oq3ct5ih2f4 күн бұрын

    ماشاءلله تبرك الله

  • @aminaabdullah4342
    @aminaabdullah4342Ай бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @user-xm1uc6so8x
    @user-xm1uc6so8x Жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @RahemaRahema-ti5ml
    @RahemaRahema-ti5ml24 күн бұрын

    ማሻ፣አላህ፣❤❤❤❤❤❤❤ተባርከላህህህ

  • @user-nz2pc2bf2g
    @user-nz2pc2bf2g3 ай бұрын

    Mhsha ahla❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xf9kv7jx5x
    @user-xf9kv7jx5x3 ай бұрын

    Mash aalh ❤❤

  • @fifififi-om2qp
    @fifififi-om2qp9 ай бұрын

    مشا الله 💖💖💖💯

  • @user-zt5pm7dg2m
    @user-zt5pm7dg2m7 ай бұрын

    Mashallah❤❤❤❤

  • @ZaharamahamadHusen-qz6xg
    @ZaharamahamadHusen-qz6xg3 ай бұрын

    Masha,allah allah yichamarillih ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ge4zm1yz4j
    @user-ge4zm1yz4j3 ай бұрын

    ማሻ አላህ

  • @user-hx1gw2mp9n
    @user-hx1gw2mp9n3 ай бұрын

    ማሻአላ

  • @HamedRissa-oc6hr
    @HamedRissa-oc6hr2 ай бұрын

    Ramadan Mubarak

  • @SulemanYalo-ei3is
    @SulemanYalo-ei3is3 ай бұрын

    ما شي الله تبا ر ك الله

  • @user-qn9kt3fm7w
    @user-qn9kt3fm7w8 ай бұрын

    Masha allah

  • @user-xb1sv6hr8s
    @user-xb1sv6hr8s2 ай бұрын

    መሻአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bilqisaamusaa9995
    @bilqisaamusaa99953 ай бұрын

    Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah ❤❤❤❤😢

  • @NamaPt-ft1ol
    @NamaPt-ft1ol2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-ky9sw3zm6b
    @user-ky9sw3zm6b2 ай бұрын

    አአወወ!እንሻ !አላህ!ይጠብቅህ!የኢት/ሙስሊሞች ብርሀን ነህ!የናንተን ዓይነቱን አላህ!ያብዛልን❤

  • @fghhan4299
    @fghhan4299 Жыл бұрын

    አኸለን

  • @user-vk9ys7xc8s
    @user-vk9ys7xc8s2 ай бұрын

    ማሻ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤ይጨምሪልህ

  • @MohamedHassan-fe6fo
    @MohamedHassan-fe6fo2 ай бұрын

    ❤ manshallah so beautiful voice❤

  • @user-jf5sb9ql8e
    @user-jf5sb9ql8e3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @TigistGetachew-kt3js
    @TigistGetachew-kt3jsАй бұрын

    ማሻ አለህ!

  • @NamaPt-ft1ol
    @NamaPt-ft1ol2 ай бұрын

    ማሻአላአሏህ

  • @user-xt4mw5pj9x
    @user-xt4mw5pj9x2 ай бұрын

    Masha Allah

  • @user-dt8ed2vt7o
    @user-dt8ed2vt7o3 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @SaciidoAhmed-kn1cg

    @SaciidoAhmed-kn1cg

    8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZabibaaBalchaa
    @ZabibaaBalchaa3 ай бұрын

    Masha Allah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semirhabib924

    @semirhabib924

    2 ай бұрын

    Òp

  • @mnqw9190
    @mnqw91902 ай бұрын

    Mashallah ❤❤❤❤❤❤

  • @user-si7yt8us3k
    @user-si7yt8us3k2 ай бұрын

    ማሻአላህ 1000

  • @user-vx5nw9oh1t
    @user-vx5nw9oh1t18 күн бұрын

    ❤mashaalah

  • @AbdishaAbdul
    @AbdishaAbdul2 ай бұрын

    Masha alha❤❤

  • @user-lk3im5kg6i
    @user-lk3im5kg6i2 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ

  • @HawultAli
    @HawultAliКүн бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habebah-fy7wv
    @Habebah-fy7wv2 ай бұрын

    መሸአለህ

  • @user-mz6hm2sj8u
    @user-mz6hm2sj8u2 ай бұрын

    መሸአለህ🥰🥰🥰

  • @bidiacamara8007
    @bidiacamara80072 ай бұрын

    ❤️‍🔥❤️‍🔥🤲🤲🤲🤲😊

  • @user-js7ho9kq9r
    @user-js7ho9kq9rАй бұрын

    መሻአሏህ

  • @MubarikMusxafa
    @MubarikMusxafa2 ай бұрын

    Mashaa Allah ❤❤

  • @MahmudaBegum-dp2uj
    @MahmudaBegum-dp2uj2 ай бұрын

    MashaAllah

  • @fowsiyotahliil3703
    @fowsiyotahliil37033 ай бұрын

    shiiq afif ماشي الله تبارك الله 😭😭😭😭😭😭

  • @FatumaYousif
    @FatumaYousif2 ай бұрын

    Mashaall❤❤❤❤❤ 4:21

  • @alioudiallo6113
    @alioudiallo61138 ай бұрын

    Machallah machallah 🤲🤲🤲🇮🇹🇸🇳

  • @OmarMohamed-fz7wt
    @OmarMohamed-fz7wt3 ай бұрын

    Mashall ❤❤❤❤❤❤✨️✨️✨️❤️❤️❤️❤️

  • @user-bt5re4hc6p
    @user-bt5re4hc6p3 ай бұрын

    Masha aelah ❤❤❤❤❤❤

  • @alhadjiganamoussa1630

    @alhadjiganamoussa1630

    3 ай бұрын

    ماشاالله تبارك الله قد اعطاك الله مزمارا من مزامير دود عليه السلام

  • @hayatyirga7516
    @hayatyirga7516 Жыл бұрын

    [ሚስቴ ሞተች] አንዱ ባለታሪክ እንዲህ ይላል:- ከባለቤቴ ጋር በትንሽ ነገር ላይ ተከራከርን። አለመግባባቱ እየተካረረ ሲሄድ “አንቺ እዚህ ቤት ውስጥ ከኔ ጋር ኖረሽም ሆነ ሳትኖሪ ምንም የሚፈጠር ነገር የለም። አንዲት ሰራተኛ ባመጣ አንቺ ከምትሰሪው በበለጠ አሳምራ ሁሉንም ነገር መስራት ትችላለች” አልኳት። እንባ ባቀረሩ አይኖችዋ አየት አድርጋኝ ወደ ሳሎን ቤት አመራች። እኔም ወደ መኝታ ክፍሌ አምርቼ ተኛሁ። በመነገው ባለቤቴ ሞታ ተገኘች የቀብር ስነስርአቱ ከተፈጸመ በኋላ ከሚያስተዛዝኑኝ ሰዎች ጋር ሆነን ወደ ቤት ተመለስን። ለተወሰኑ ቀናት ሰዎች ከጎኔ ስላልጠፉ ምንም አልመሰለኝም ነበር። ከቀን ቀን የሚያስተዛዝነኝ ሰው እየተመናመነ ሲመጣ ብቸኝነት ተሰማኝ፡ ቤቱ የሚውጠኝ መሰለኝ። እንደ ምንም ብዬ አልጋዬ ላይ ጋደም አልኩ። ባለቤቴ ትተኛበት የነበረውን ቦታ ባዶ ሆኖ ሳገኘው ለመጀመሪያ ጊዜ የሀዘን ስሜት ተሰማኝ። ከእንቅልፌ ስነቃ የስራ ሰአት ረፍዷል። ለምን እንዳልቀሰቀሰችኝ ልቆጣት ዞር ስል ለካ ከእንግዲህ ላትመለስ ጥላኝ ሄዳለች። ከተጋባን ጀምሮ ቁርስ ደርሷል እንዳይረፍድብህ እያለች ለስራ የምትቀሰቅሰኝ እሷ ነበረች። ቁርስ ሳልበላ ወደ ስራ ቦታዬ አመራሁ። ቀኑ በዝግታ እያለፈ ቢሆንም የሆነ ነገር ቅር እንዳለኝ ይታወቀኛል። ምን ይሆን? ስል አሰብኩ። የባለቤቴ የስልክ ጥሪ ነው። ሁሌም ስራዬ ላይ ሆኜ ትደውልልኝ ነበር። “ውዴ እንዴት እንደናፈከኝ ልነግርህ አልችልም ደግሞ እንዳትቆይ በጊዜ እንድትገባ! ” ትለኛለች እንዲህ ስትለኝ ልትቆጣጠረኝ ፈልጋ እየመሰለኝ እናደድባት ነበር። ዛሬ ግን ድምጿ ናፈቀኝ። ሰአቱ ደርሶ ወደ ቤቴ ተመለስኩ። ያኔ በር ላይ ቆማ በፈገግታ ትቀበለኝ ነበር። በሰላም ነው እንዲህ ያመሸኸው? እያለች በፍቅር አይን አይኔን ታየው ነበር። ዛሬ ግን ያ ነገር የለም። ብቸኝነቱና ጭለማው ያስፈራሉ። ኦ አምላኬ!!! ለካ እስከዛሬ በዚህ በሚያስፈራ በዝምታ የተዋጠ ቤት ውስጥ ብቻዋን ሆና ነበር የምትጠብቀኝ። የኔን ፍላጎት እንጂ የሷን አንድም ቀን ከግምት ውስጥ አስገብቼ አላውቅም። አሳዘነችኝ። ያኔ ነው ማሰብ የነበረብህ እንጂ ጊዜው ካለፈ በኋላ ማዘን ምን ይጠቅማል ? ስል ራሴን ወቀስኩ። አምላኬ በድያታለሁ ይቅር በለኝ! በዚህ ሁኔታ ላይ እያለሁ ክፉኛ ታመምኩ። ከአጠገቤ ሆና የምታበረታታኝ፡ በእጆችዋ እያሻሸች ፍቅርን የምትለግሰኝ፣ የምታጽናናኝ፣ የምታስታምመኝ እሷ ነበረች። ዛሬ ግን የለችም! እንዴት ይከብዳል! ይህችን መልካም ሴት በከፍተኛ ሁኔታ ስበድላት መኖሬ ከነከነኝ፡ እራሴን ጠላሁ፡ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ እያለ ድንገት "የኔ ውድ ረፍዷል ተነስ" የሚል ድምጽ ከእንቅልፌ አነቃኝ። ለካስ ይህ ሁሉ ጉድ የሚታየኝ በህልሜ ነበር። በድንጋጤ ተውጬ አጠገቤ ሆና በፍቅር አይን አይኔን የምታየኝን ባለቤቴን እቅፍ አደረግኳት። አልሀምዱሊላህ ውድዋ ባለቤቴ በሕይወት አለችልኝ። ከዚህ ቀደም ለበደልኳት ሁሉ ይቅርታ ታደርግልኝ ዘንድ ተማጸንኳት። ከእንግዲህ ላላስከፋት ለራሴ ቃል ገባሁ። ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ ነገሮች ካለፉ በኋላ ከመጸጸት አሁኑኑ ከአንተ የሚጠበቀውን ነገር ለማድረግ ጥረት አድርግ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ምሉእ አይደለም። የተወሰኑ ድክመቶች ይኖሩበታል። ያንን ድክመቱን እንደማጥቂያ መሳሪያ እየተጠቀምክ ይበልጥ አታቁስለው። በተለይ የሕይወት አጋርህ በሆነችው ባለቤትህ ላይ ልቧን የሚሰብሩ ቃላትን ከመጠቀም ተቆጠብ። አንብባችሁ ከጨረሳችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ!!

  • @user-ve2yp5hz7u

    @user-ve2yp5hz7u

    Жыл бұрын

    ወይኔ መጨረሻው ደስ ሲል

  • @user-dd5ny4ec7r
    @user-dd5ny4ec7r4 ай бұрын

    ሐስናትሕን አላህያብዛልህ 15:21 15:

  • @Scienceyoutube11
    @Scienceyoutube113 ай бұрын

    MeshaAlah Juma mubark !

  • @user-pi3uz6jw6k
    @user-pi3uz6jw6k3 ай бұрын

    መሻአሏህ።ብሰማው።ውየብሰማው ባድር።አይጠገብም

  • @user-ie5xx3sc8r
    @user-ie5xx3sc8r2 ай бұрын

    Hassna Good Dhd

  • @user-gn7ev8ot7v
    @user-gn7ev8ot7v2 ай бұрын

    Oui Salut ❤❤❤

  • @user-gn7ev8ot7v
    @user-gn7ev8ot7v2 ай бұрын

    Oui Salut ❤❤❤❤

  • @user-xu9fp8kz9v
    @user-xu9fp8kz9v3 ай бұрын

    Mashallah

  • @UaeUar-iy7wq
    @UaeUar-iy7wq3 ай бұрын

    Mashaa allah ❤❤❤❤❤❤

  • @user-md3yy3uz2u
    @user-md3yy3uz2u2 ай бұрын

    MSA❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gr6jo3mq9c
    @user-gr6jo3mq9c3 ай бұрын

    Mashalla allh Mashalla llha ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tn1bm1si2q
    @user-tn1bm1si2q4 ай бұрын

    ማሻ አሏህ🥰🥰

  • @abulkhlasbest572
    @abulkhlasbest572Ай бұрын

    🔥🔥🔥🔥❤❤❤

  • @seadaabdu2487
    @seadaabdu2487 Жыл бұрын

    aw wr wb ማሻ አላህ

  • @FathimaHabshihamra
    @FathimaHabshihamra2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-js7ho9kq9r
    @user-js7ho9kq9rАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-th9iq3rv4c
    @user-th9iq3rv4c2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zd4ix2zq8f
    @user-zd4ix2zq8f2 ай бұрын

  • @sahroxasan1336
    @sahroxasan1336Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariamebarry6285
    @mariamebarry62853 ай бұрын

    Machallah Larga vida 🤲❤❤❤

  • @user-em9yn7yy5y
    @user-em9yn7yy5y3 ай бұрын

    ما شاء الله ت بارك الله

  • @user-sx6cp4ep9h
    @user-sx6cp4ep9h2 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-em9yn7yy5y
    @user-em9yn7yy5y3 ай бұрын

    ما شاء الله 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @manoukone5760
    @manoukone576017 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-qs9fx4hf8m
    @user-qs9fx4hf8m3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-si7yt8us3k
    @user-si7yt8us3k3 ай бұрын

    ማሻአላሕ

  • @ZabibaYassein
    @ZabibaYassein3 ай бұрын

    💐💐💐💐💐💐💙💙💙💙💙

  • @user-rs2zy8bd5g
    @user-rs2zy8bd5g2 ай бұрын

    ❤😊😊😊😊❤❤

  • @SeadaMohammed-wn4oj
    @SeadaMohammed-wn4oj2 ай бұрын

    Mashallh❤❤❤

  • @user-ie5xx3sc8r
    @user-ie5xx3sc8r2 ай бұрын

    Hassna

  • @user-eg7zx5co7j
    @user-eg7zx5co7j3 ай бұрын

    تبارك الرحمن صوت جميل جدا حفظك الله ورعاك يارب ❤❤❤

  • @achtamoussa6903
    @achtamoussa69038 ай бұрын

    Je t'avais dit que moi les réseaux sociaux je le connaissais pas du tout avant en fait si je connais mais j'ai peur d'aller ouvrir des comptes mais c'est ma sœur quel m'a forcé de le faire mais je regrette pas je t'ai vu aujourd'hui tu es devenu quelqu'un très très très très important pour moi😁😁😁👌👌👌

  • @user-hw9lj7qw1q
    @user-hw9lj7qw1q2 ай бұрын

    😮መሽአላህ❤

  • @user-md3yy3uz2u
    @user-md3yy3uz2u2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @ssAa-hz5yx
    @ssAa-hz5yx2 ай бұрын

    ማሻአላህያንተንእውቀትበሠጠኝ

  • @user-nm1pi7yc3c
    @user-nm1pi7yc3c4 ай бұрын

    ማሻልህ

  • @user-qw6nt7rn2f
    @user-qw6nt7rn2f3 ай бұрын

    Mashall

  • @GhFhafiflovegudemabureki
    @GhFhafiflovegudemabureki2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግነ 6:31

  • @EliyasEliyasnuri

    @EliyasEliyasnuri

    5 күн бұрын

    Hyu

  • @user-dt7fd6wd4i
    @user-dt7fd6wd4i3 ай бұрын

    MashaAllah❤❤❤❤

  • @GhFhafiflovegudemabureki
    @GhFhafiflovegudemabureki2 ай бұрын

    አሰለምአለይኩም ወንሜ እንደንተአይነቱን የብዘልን መሸአለህ

  • @zahrakunchu3738
    @zahrakunchu37388 ай бұрын

    Masha ❤allah

  • @EliyasEliyasnuri
    @EliyasEliyasnuri5 күн бұрын

    O tf ❤❤❤❤❤

  • @abaywtar1794
    @abaywtar1794 Жыл бұрын

    😭😭😭

  • @user-wj8by9ey6b
    @user-wj8by9ey6b3 ай бұрын

    መሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vu4nk4jw7l
    @user-vu4nk4jw7l2 ай бұрын

    Masha allha

  • @user-bw1hw8pj1l
    @user-bw1hw8pj1l Жыл бұрын

    Madalah

  • @Gfdsfh
    @Gfdsfh2 ай бұрын

    مشعل ❤

  • @user-fv4zl2gg2p
    @user-fv4zl2gg2p3 ай бұрын

    ማ ሻ አ ላ ህ❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі