Sew ayeresam Yosef Ayalew

sew ayeresam worshiping god

Пікірлер: 36

  • @Admaserdedo
    @Admaserdedo2 ай бұрын

    ዮስ ለዘላለም ተባርክ🙏🙏🙏❤❤

  • @prophetnatiasefa8854
    @prophetnatiasefa8854 Жыл бұрын

    ዘመን ተሻጋሪ ድንቅ መዝሙር ተባረክ ዮሴፍ

  • @banchiayehudenbu4354
    @banchiayehudenbu43542 жыл бұрын

    Yosiye Tebarekilgne!...Getan endkebl mikiniyat honewugnal Yate mezimurowchi,ychemirlh yene wendm!!!!.................

  • @tigestmandea9279
    @tigestmandea9279 Жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamtarhinii8256
    @salamtarhinii8256 Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bg8xm2qp9u
    @user-bg8xm2qp9u6 ай бұрын

    May God the Almighty bless you forever.

  • @aababchiararasa7296
    @aababchiararasa7296 Жыл бұрын

    Amen god bless very

  • @tenayetedla6478
    @tenayetedla6478 Жыл бұрын

    እውነት ነው!!!!!!!!!!!! እደሰው አይደለም

  • @salamtarhinii8256
    @salamtarhinii8256 Жыл бұрын

    ታባራክልን🙏❤️

  • @devidkem7123
    @devidkem7123 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Ayresam🙏🙏🙏

  • @msifenabera6138
    @msifenabera61382 жыл бұрын

    Yo....y...nuo....riny

  • @asterdubai6062
    @asterdubai60622 жыл бұрын

    Ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @nafisawarqinagameda4060
    @nafisawarqinagameda40602 жыл бұрын

    Ameeeen Ameeeeeeeen Ameeeen Ameeeeeeeen Ameeeen Ameeeeeeeen Ameeeen 🙏🤲🤲

  • @zarawaldsenbet2966
    @zarawaldsenbet2966 Жыл бұрын

    amen amen amen

  • @SamrawitDana-tn4lz
    @SamrawitDana-tn4lz9 күн бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tn1uk5px5h
    @user-tn1uk5px5h7 ай бұрын

    Yibarkih

  • @RahwaBeyene-yq2eh
    @RahwaBeyene-yq2eh6 ай бұрын

    AMENNNN Gad bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesusistheonlywaytoheaven862
    @jesusistheonlywaytoheaven8626 ай бұрын

    19 ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። እርሱ ያለውን አያደርገውምን? የተናገረውንስ አይፈጽመውምን? 20 እነሆ፥ ለመባረክ ትእዛዝን ተቀብያለሁ፤ እርሱ ባርኮአል፥ እመልሰውም ዘንድ አልችልም። 21 በያዕቆብ ላይ ክፋትን አልተመለከተም፥ በእስራኤልም ጠማምነትን አላየም፤ አምላኩ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነው፥ የንጉሥም እልልታ በመካከላቸው አለ።

  • @purposedriven597

    @purposedriven597

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏😪😪❤❤❤AMEN

  • @dubalechbant1752
    @dubalechbant1752 Жыл бұрын

    Amen

  • @user-ym3nq5mv7z
    @user-ym3nq5mv7z4 ай бұрын

    Yes.

  • @Admaserdedo
    @Admaserdedo2 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤❤

  • @judijojo242
    @judijojo242 Жыл бұрын

    Amennnnnnnnnnnelelelelelel

  • @natnaeldaniel8763
    @natnaeldaniel8763 Жыл бұрын

    አይረሳም አባ, እናት እንደሌለው ልጅ አልተዋችሁም ብሉዋል እኮ።

  • @Msgana7
    @Msgana73 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-lt9gf9bt4i
    @user-lt9gf9bt4i10 ай бұрын

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lq2sp8jn3e
    @user-lq2sp8jn3e3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @NamrudAlelign
    @NamrudAlelign6 ай бұрын

    tedesetu tebareku

  • @user-oy5xj1us2l
    @user-oy5xj1us2l5 ай бұрын

    Xww❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oy5xj1us2l

    @user-oy5xj1us2l

    5 ай бұрын

    W❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ds6yl4zs9h
    @user-ds6yl4zs9h8 ай бұрын

    Amen Amen

  • @geremuayano
    @geremuayano11 ай бұрын

    አመን ላይ አመን

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын

    እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ ? 1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 - የኔ ጌታ ወድሃለሁ 2. መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ 1999 ዓ.ም / 2007 - ይብራ ብለሃል (ያሉበት ዮሴፍ በቀለ ፣ ዮናስ ፍቃዱ / ዋይ ኤም ኤም (YMM) ዲጂታል ፒክቸርና ፊልም ስቱዲዮ ፣ ያሬድ ማሩ ፣ ፀሎት ስዩም ፣ ታጋይ ወ/ማሪያም ፣ ኤፍሬም አለሙና ተመስገን ማርቆስ) 3. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር

  • @TsihonTirfuu
    @TsihonTirfuu12 күн бұрын

    ❤❤❤አሜን❤❤❤🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌አሜን🙌🙌👏👏👏አሜን👏👏👏👏👏👏አሜን👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉አሜን🎉🎉🎉🎉🎉አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jesusistheonlywaytoheaven862
    @jesusistheonlywaytoheaven8626 ай бұрын

    አዝ ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይረሳም ኢየሱስ (፪x) እንደ ሰው አይደለም ጌታ እንደ ሰው አይደለም ኢየሱስ (፪x) ፍቅሩ አይቀዘቅዝ ወረት አያውቀው እንደ ጌታ ያለ የትም አይገኝም የተናገረውን ቃሉ ይፈጽማል ተናግሮ ማድረግ እርሱ ብቻ ያውቃል አዝ ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይረሳም ኢየሱስ (፪x) እንደ ሰው አይደለም ጌታ እንደ ሰው አይደለም ኢየሱስ (፪x) ማክበርና ማንሳት ጌታ ያውቅበታል እርሱን የተጠጋ የቱ መሽቶበታል እንደ ንጋት ብርሃን ክብሩ እየጨመረ አቀማጥሎ ያኖራል እንዲህ እያከበረ አዝ ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይረሳም ኢየሱስ (፪x) እንደ ሰው አይደለም ጌታ እንደ ሰው አይደለም ኢየሱስ (፪x) የቱነው የተረሳ ማነው የሚጸጸት ሳይታሰብ ኖሮ ጊዜው ያለፈበት የተጣለው ይልቅ ከፍ ከፍ አድርጐ ደስታ ይሰጠዋል እንባን ከዓይኑ ጠርጐ አዝ ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይረሳም ኢየሱስ (፪x) እንደ ሰው አይደለም ጌታ እንደ ሰው አይደለም ኢየሱስ (፪x) አይጠረጠርም ይታመናል እንጂ እንኳን ቤቱ ኖሮ አድጐ በእርሱ እጂ ያሳልፍለታል ዘመኑን በተድላ እርዳኝ ብሎ መጥቶ የቱ ሰው ተጐዳ አዝ ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይረሳም ኢየሱስ (፪x) እንደ ሰው አይደለም ጌታ እንደ ሰው አይደለም ኢየሱስ (፪x)

  • @lemechafeyisa9928
    @lemechafeyisa992811 ай бұрын

    ❤❤❤

Келесі