ሴቶች ምግብ ማብሰል Women should cook or not?

Ойын-сауық

ሴቶች ምግብ ማብሰል Women should cook or not?
▪️Like and subscribe the channel:
/ @qalbeqalpodcast
▪️TikTok: @qalbeqalpdocast
▪️Instagram: @mikeyamare @blunyle @qalbeqalpodcast
#ethiopia #habesha #addisababa

Пікірлер: 72

  • @bet-ty94
    @bet-ty9428 күн бұрын

    If the guy can provide and take care the girl , she knows her roles 😊

  • @robat8719
    @robat871928 күн бұрын

    መኖ ማብሰል ላይ የአበሻ ወንድ ወገቤን ለምን ይላል? Personally, I have never waited or expected my wife to cook for me at all.

  • @lanteTV1
    @lanteTV128 күн бұрын

    a wife is not only to be nourished, she is also to be cherished. & a good husband honors his wife and never does or says anything to show her disrespect. 🙏🏾ቃል-በቃል

  • @Beniyas33333
    @Beniyas3333328 күн бұрын

    📌📌እስቲ አንድላይ እንበል የቃል በቃል መፈክር '' ቪዲዮዉን ከመጀመራቹ በፊት ላይክ ላይክ እያረጋቹ ,ላይክ ስታረጉ አልጎሪዝሙን ይረዳዋል አልጎሪዝሙን ሲረዳዉ እናድጋለን ስናድግ ቱታዉዘንድ ዶላርስ ይደርሳቹል ማለት ነዉ'' ❤😂😂😂😂

  • @MelatAseffa

    @MelatAseffa

    27 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @Mellow559

    @Mellow559

    27 күн бұрын

    ሚኪ ጭዌ ላይ ገዳይ ነች 😂😂😂😂

  • @lulemb
    @lulemb28 күн бұрын

    ምግብ መስራት ለወንድ ልጅ አሰልቺ ስራ ነው እግዚአብሔር ሲፈጥር ወንድን ልጅ የውጪውን ስራ እንዲሰራ አርጎ ነው ለዛ ነው ወንድ ልጅ Handsome🦾 የሚባለው የጥንካሬ መገለጫ የተደረገው ለሴት ልጅ ካልተጨማለቅን በስተቀር የቤት ውስጥ ስራ ቤተሰብ መንከባከብ ከአምላክ የተሰጠን ፀጋ ነው

  • @yetemworkkelekile4715
    @yetemworkkelekile471520 сағат бұрын

    Keep it up, Kal be Kal🎉🎉 Miky & Tame

  • @abbyappau2486
    @abbyappau248628 күн бұрын

    You got our number 😂 good job guys🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @Aynalemsisay
    @Aynalemsisay28 күн бұрын

    ታሜ የምትባል ሰውዬ ምንድነው የሚያሽቀዳድምህ ተራህን እየጠበቅህ አውራ ሁለታችሁም የተለያየ አክሰትና ሌቭል ነው ያላችሁ ሚኪ ደግሞ ስድብክን ቀነስ አድርገውና ሁሌ ስለ ሴቶች ነው የምታወሩት እስቲ ስለወንዶች ብቻ ቪዲዮ ስሩ😂😂

  • @Helensibhat135

    @Helensibhat135

    28 күн бұрын

    አረ ታሜ እንደውም አይሽቀዳደምም ምን አደረገሽ ምቀኛ

  • @Mellow559

    @Mellow559

    27 күн бұрын

    @@Helensibhat135 ሄሉ አረጋጊዉ ስድብ ነዉር ነዉ። እዉነቷን ነዉ የተናገረችዉ ታሜ ሀሳቦቹ አሪፍ ሆኖ ግን ሰዉ አያሶራም እስቲ ከድሮ ጀምሮ ያሉትን ቪዲዮዎች እይ

  • @meseretaboneh2832

    @meseretaboneh2832

    6 күн бұрын

    ​@@Helensibhat135yishkedademal, ena demo minim saynager yeah minamin yilal😂, andande yitefabetal

  • @selamemeru
    @selamemeru28 күн бұрын

    good job guys keep it up

  • @tsige-lu5mk
    @tsige-lu5mk28 күн бұрын

    Keep it up ❤

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i28 күн бұрын

    እውነት ለመናገር ምግብ የማይበስልበት ቤት ቤት አይመስልም::የበሰለ ምግብ እቤት ውስጥ ከሌለ ይጨንቀኛል ባዶነት ይሰማኛል::ምግብ ማብሰልን በተመለከተ ግን ያለኝ ፍላጎት እምብዛም ነዉ::እኔ ሲጀመር የውጪ ምግብ አልመገብም::ለምን ከተባለ የጤና ጉዳይ ስለሆነ::ጃንክ ምግብ እየተበላ ስለ ጤና ማሰብ አይቻልም::ጤነኛ የአመጋገብ ስርአት ከሌለን አለቀልን::ስለዚህ ጤነኛ የአመጋገብ ስርአት ይኑረን::ዝም ብለን ይሄንን GMO ስጋ አናግበስብስ::ስጋው ጤነኛ አይደለም ይሄንን ማወቅ አለብን::organic 100% grass feed ካልሆነ አንብላ::ስለዚህ እቤታችን እናብስል በተለይ ሴቶች::ሴት መሆኔ ለዚ ለዚ ጠቅሞኛል ምንም እንኩዋን አድካሚ ና አሰልቺ ቢሆንም ማብሰል::

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo27 күн бұрын

    የኛ ወንዶችግን ዘመኑን መዋጀት አነለባቸው ምግብ ማብሰል መቻል አለባቸው ቢያንስ ለራሳቸው የሚሆን ።በተረፈ ሚስት ከተሆነ ደሞ ምግብ መስራት ግደታ መሆኑን ሴት ማወቅ አለባት እኛ የተቸገርነው የአገርልጅ ዘመድ ጋር በአረቡ አገር የምንኖር ገንዘባችንም ከፍለን እየኖርን ሁሌ ከስራ መጥተን ለኛም ባንሰራ ለነሱ እንድንሰራ እየጠበቁ ነው የተቸገርነው

  • @Ruthdimple16
    @Ruthdimple1628 күн бұрын

    ሻሼ ጎፈሬ ሁናለች ዛሬ😂keep it up guys🎉❤

  • @melatmulugeta
    @melatmulugeta28 күн бұрын

    mikey love the hair style😊

  • @newday7200
    @newday720028 күн бұрын

    ❤❤❤❤Thank you guys

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p28 күн бұрын

    በሀገር ውሥጥ ያሉት በጣም ተለውጠዋል በኢሮፕና በአሜሪካ ያሉ ናቸው ሊለወጡ ያልቻሉት በቻል ሀገር ቤት ገብተው ልምዱን ቢወስዱ ጥሩ ነው

  • @widasegloballogisticsllc7432
    @widasegloballogisticsllc743228 күн бұрын

    Thank you guys ችግሬን የነገራችሁኝ..

  • @QALBEQALPODCAST

    @QALBEQALPODCAST

    24 күн бұрын

    🙏🏾 welcome

  • @Tesematek1988
    @Tesematek198828 күн бұрын

    You guys are role model for me

  • @ShayiHour
    @ShayiHour27 күн бұрын

    ወንድ ማሞላት ያለበትን ነገር ሳያደርግ የሚለው arif point naw

  • @SSCsnap
    @SSCsnap8 күн бұрын

    Nice ❤

  • @abemelekbehailu7503
    @abemelekbehailu750328 күн бұрын

    2 Goat in the building 🐐 keep up

  • @yafetfisseha2343
    @yafetfisseha234326 күн бұрын

    9.79k🙌

  • @leul-227
    @leul-22728 күн бұрын

    መንትዮቹ👬 😂😂😂😂😂 በርቱ

  • @danielabreha5834
    @danielabreha583428 күн бұрын

    ተውደደም ተጠላም የሴት ልጅ ወበት ኩሽና ነው።

  • @banchabaye5962
    @banchabaye596228 күн бұрын

    ወንድ ልጅ ሚችለውን ካገዛት አሪፍ ነው

  • @tarikambaw2001
    @tarikambaw200128 күн бұрын

    በትክክልዋናውብሩይኑር

  • @LeoNail
    @LeoNail28 күн бұрын

    I am your subscriber

  • @QALBEQALPODCAST

    @QALBEQALPODCAST

    24 күн бұрын

    Thank you 🙏🏾

  • @brucktesfu6545
    @brucktesfu654528 күн бұрын

    Shout out😂😂😂

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye953620 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alexAdve
    @alexAdve28 күн бұрын

    Yes we Deserve prize 💰

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi566928 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @SSCsnap
    @SSCsnap28 күн бұрын

    Nice hair style

  • @QALBEQALPODCAST

    @QALBEQALPODCAST

    24 күн бұрын

    Thank you

  • @TigistAdamu-gi8np
    @TigistAdamu-gi8np28 күн бұрын

    Hahaha 😂 OMG 🤣

  • @user-jx7md8xj5k
    @user-jx7md8xj5k28 күн бұрын

    Keep it up but setin hule atesadebu

  • @MM-xk9lu
    @MM-xk9lu28 күн бұрын

    Give constructive feedback without mekotat. Without putting the person down is better

  • @MetagesSisay
    @MetagesSisay28 күн бұрын

    Af siyamelt Ena eras simelet 😂😂😂😂 Tame😂

  • @YaredAlemu-ns2hk
    @YaredAlemu-ns2hk26 күн бұрын

    Sitodh new set cook mtareglh

  • @SuperwomanA-xl6jm
    @SuperwomanA-xl6jm28 күн бұрын

    Nothing I love more than cooking for a man that I love and treats me right. Micky stop using donkoro curse word I know you are orthodox.

  • @faizaahmed7960
    @faizaahmed796027 күн бұрын

    Mikiye

  • @mekdeswondosen5387
    @mekdeswondosen538726 күн бұрын

    Hodam hula🥸

  • @user-lt8xw2th4k
    @user-lt8xw2th4k28 күн бұрын

    😅😅😅

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye953620 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly27 күн бұрын

    “ DenKK’oro” is influencing me to resubscribe.

  • @user-cm2ii5fl9p
    @user-cm2ii5fl9p27 күн бұрын

    whats up

  • @loveethiopia596
    @loveethiopia59628 күн бұрын

    Women have code kkkkk

  • @tigstabraha6476
    @tigstabraha647626 күн бұрын

    It’s all about mutual respect. If I cook you should know to help out in something else (washing the dish or taking out the trash) or even just asking goes a long way. It’s all about communication and respect it’s not really gender based. I know more men that cook better than women…even Habeshas awikachu new alichilim mitilut 😂😂

  • @bman4267

    @bman4267

    7 күн бұрын

    Yeah that's embarassing for girls.....if guys can cook better than girls, then what are you good for? what is your value? Why would a man want you? .......that right only sex. And then you get upset he only wants you for sex because modern girls bring no other value.

  • @BeziLam
    @BeziLam28 күн бұрын

    Ende mn teyake alew mgeb kalserach mn abatua tesralch

  • @QALBEQALPODCAST

    @QALBEQALPODCAST

    24 күн бұрын

    💯

  • @mekdeswondosen5387
    @mekdeswondosen538726 күн бұрын

    Black yelebesew lej Hula bichawen new miyawerew

  • @wondwossenkassa7515
    @wondwossenkassa751528 күн бұрын

    Hay Guy's please behave, U talked disgust words, please

  • @danayithabte4733
    @danayithabte473328 күн бұрын

    Ladies cooking is sexy, Come on be healthy 👩‍🍳, but sometimes we need breakfast in the bed 😉

  • @Mellow559
    @Mellow55927 күн бұрын

    📌እረረረረ ታሜ የተባልክ ሰዉ ምንሼ ነዉ ሰዉ የማታሶራዉ ሁል ጊዜ ሰዉ ኮመንት ይሰጥሀል ግን ጭራሽ ብሶብሀል እረ ወረፋህን ጠብቅ በኛ በኢትዮጵያዉያን ባህል ሰዉን ወሬ ማቋረጥ ትልቅ ነዉር ነዉ በዛ ላይ ሰዉ ሀሳብ ሲሰጥ ዝምብለህ not only that , no , አይባልም የሰዉን ሀሳብ እንደ ሀሳቡ ተቀብለህ የራስህን ሀሳብ አስተላልፍ ሁለታቹም የየራሳቹ ከለር አላቹ ማለቴ የአረዳድ በቃት እና ሀሳባቹን ምትገልፁበት መንገድ ስለዚህ No አይባልም overall ሰዉ ሲወራ ማዳመጥ ፤ ሰዉ ሀሳቡን እከሚጨርስ መጠበቅ ከቻላቹ ይሄ ለሁለታቹም ነዉ በምታወሩበት እርስ በቂ እዉቀት ይኑራቹ ሁል ጊዜ የሀሳብ እና የቃላት ድግግሞሽ አለባቹ አሻሽሏት። በተረፈ በርቱ ቀጥሉበት

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd28 күн бұрын

    Can you stop saying algorithms algorithms I don’t even understand the word algorithm i’m tired of it. You know telling the truth it doesn’t heart. I have to be honest and can you share the money for 10 people so we all subscribers. We all deserve to $200 each 😂😂😂❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @QALBEQALPODCAST

    @QALBEQALPODCAST

    24 күн бұрын

    Aseraru = algorithm

  • @LolLol-uu3me
    @LolLol-uu3me28 күн бұрын

    Ekek beka abesha set ayfelegachum lemin lela atefelegum ,gin man yefelgachual ? Manem abesha wend manem ayfeligim miskin

  • @bman4267

    @bman4267

    7 күн бұрын

    anchi ye barya shint bet..... min afishin tikafechalesh? chinishin yekefetshiw aybekashim??????

  • @LolLol-uu3me

    @LolLol-uu3me

    7 күн бұрын

    Hahaha enantem eko likefetelachu yehonal ayy fetari ahun ke enante Garem yemitehon set alech

  • @bman4267
    @bman42677 күн бұрын

    ene canada new yalehut ena yehone gize bitakerbugn des yilegnal bizu hasab alegn maweraw.

  • @mekdeseyob1444
    @mekdeseyob144426 күн бұрын

    Subscriber subscriber subscriber

Келесі