Semh - Ethiopian Live Worship Song - Chelina ቸሊና
Музыка
Semh - Amharic Ethiopian worship reaches new heights through Chelina's gospel song tailored for Protestant Christians. This anthem blends tradition and contemporary essence, bridging mezmure spirituality with modernity. Let her celestial voice lead you on a journey where faith and praise entwine, Featuring ,Yidnekachew Teka one of the legendary gospel singers in Ethiopia.
Пікірлер: 281
አለም ባትቀበልሽ ,ሰዎች ባያጨበጭቡልሽ , መዝሙርሽ በሬድዮ ባይሰማ , መድረክ ላይ ቆመሽ ባትዘምሪ ጌታሽን አምላክሽን ማወቀሽ በሱ መታወቅሽ ንቀሽ ከመጣሽው አለም ይበልጣል ።።።። የነካሽን አይቼዋለሁ❤❤❤
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ...... ምን ጉድ ነው ጌታን ቃላት ጠፋብኝ የምለውን አጣው ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ስለሰጠኸን እህት ተባረክልኝ ተባረክ ተባረክ … ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ......💎💎💎ቼሉዬ ተባረኪልኝ🪈🎻🪕🪘🎷🎸🪗🎺🎷🥁🪇🎹🎼🎤🎬💎💎💎
@Saricho-zl4xd7nb4l
11 ай бұрын
ሱራ አንተም በረከታችን ነክ ❤❤❤❤❤ የሚገርም ቅባት ፀጋ አለብክ
@Henokyohanis
11 ай бұрын
Aba yanten man benegereh 🥰tebarek demo tefah
ይሄኔ አንቺ አይገባሽም እግዚአብሔር ባንቺ ከአለም ዉስጥ ብዙዎችን እየጠራ ነው በርቺ የእግዚአብሔር ሴት ጌታ ብቻዉን ይጠቀምብሽ
Egaziabher yebarekesh ❤❤❤ የአለምን ኮተት አስንቆ: ለእራሱ ያስጨከነሽ ስሙ ይባረክ።
እዚህ አለም ላይ ብዙ መንገዶች አሉ ግን ሁሉም ግዜአዊ ደስታ ብቻ ነው ሚሰጠው መጨረሻውም ጥፍት ነው ግን ወደ ዘላለማዊ ህይወት የሚወስደው እውነተኛው መንገድ እየሱስ ብቻ ነው። እንኳን ወደዚህ መንገድ መጣሽ ጌታ ይባርክሽ
@tigstbashah5288
11 ай бұрын
Ewenet New hulu gizawi new yegna geta zelalemawi new🎉🎉🎉
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን። ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
🎉እንኳንም በደሙ ፍቅር ተዋጀሽ! የክብሩ ዘማሪ መሆን ትልቅ መታደል እና ክብር ነው።❤so wonderful ...thank u Chelinaye❤ Glory be to Jesus!!!
Lord continue to heal me and my family from any sadness and emotional hurt, confusion, give us peace & joy in our hearts. I pray for my family to know how great his love is the way i do
በእውነት በጣም ምወደው ዝማሬ ነው ❤❤ ድምፅሽ ራሱ መንፈስ አለበት ተባረኪ ለምልሚልን ❤❤
I wish I could understand the lyrics, this song is absolutely beautiful. I love Ethiopian worship, God bless Ethiopia, a brother from France
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይክበር ተባረኩ ✞
ሀሌሉያ! ክብር ለአምላካችን!!!
ይህንን መልካም ድምጽ ለሰጠሽ እውነትም ምስጋና ይገባዋል። በባረከን ነገር ሁሉ መልሰን ለእርሱ ብቻ ነው መስጠት ያለብን(በሙገሳ)
ቸልና ጌታ ይባርክሽ ግን ጌታ የሰጠሽ ውቤት ይበቃል
ሙሽራዋን የምትጠብቀዋ ሙሽሪት♥♥
May God bless you , you are a blessing I’m feeling the presence of the Holy Spirit while I listen to this song, can’t stop listening to this song ❤❤❤
ኡፍ ተባረኪ ብርክ በይ የእግዚአብሔርን ታላቅነት እንዲህ ሲዘመር ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህ በላይ ታላቅነትን አውጅለት አሜን !!!!
Amen! What a blessed song... እጅግ የሚባርክ መዝሙር ክቡር ሁሉ ለጌታችን ይሁን. ሰሊናዬ አንቺም ራስሽ እንዴት እንዳማረብሽ ሞጎሱን ደፍቶብሻል ተባረኪ የማህጸነሽ ፍሬም ይባረክ ❤🙏🏽❤️🙏🏽
This worship pulled down heaven to us! His presence is so thick!!The song ,the music, the setting , everything glorifies the king!! Praise be His name for raising up armies in this generation!!
I can get enough of this one! May God bless you abundantly
አሜን ኢየሱስ ስሜህ ዋውውው ስምህ እንደ ማር ይጠፍጠል ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ምን አይነት መንፈስ የተሞላ መዝሙር የተባረካቹ አባቴ ቡሩካን ጸጋ ይብዛላችሁ
Ooh God! please help our singers to focus on you alone.
Amen የኔ ኢየሱስ ለዘላለም ተወደስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ONE OF MY FAVORITE! CAN'T STOP LISTENING 🎧😇😇 What a blessing is to serve you J E S U S !!!! Chelinaye & Yedne may God bless you both 🥰❤️❤️❤️
ደግሜ እያየውት ነው ተባረኩልኝ የተወደዳቹ ያባቴ ልጆች ❤❤❤❤ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ለዘላለም 😊😊😢❤❤❤
Even l don't understand but feel The BLESSED Presence of the LORD 🫂 JESUS 🤲🤲
What an anointed spirit filled glorious worship this is! This is my anthem! Keep singing for the King Yeshua! 🎶 Chelinaye and Yidneye, you are a blessing to the generation! We love you guys! Tebareku! 🙏🏾❤🙌🏾
የህያዋን እና የግዑዛን ፍጥረት ፈጣሪ እግዚአብሔር በሁሉም ዘንድ ይታወቃል። በጣም ደስ የሚል የሰማያዊ መዓዛ ና ሽታ ያለው ዝማሬ ነው። ይብዛልሽ
Wwwwwoooowwwwww chelinayeeee we love you❤❤❤❤❤ ስጠብቅሽ ነበረ❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
ችክችካ ቀረ እሰይ ከነ ኤፍሬም ዝላይ ልናርፍ ነው። የበሰለ እና የሚያንፅ ወደ ጌታ የሚያቀርብ ዝማሬ። ተባረኩ።
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የኔ ውድ ቆንጆ::ዝማሬሽ መንፈስ አለበት በዚህ ውብ ድምፅሽ ለዘላለም አምልኪው: እኔም አብሬሽ እንዳመልከው አደረግሽኝ ተባረኪልኝ!!
Amen, Hollyyyyyy.................... once touched with his love, you couldn't be for other.
እልልልልል ተባረኩ
አሜን
heavenly 💙💙
አሜን አሜን
Amen amen amen !
Aww awesomeee...tebarekuln 😍
አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን
Bless you!!!!
Can’t stop listening this song
This is so beautiful ❤
WOW!
Blessed ....!
eebbifam chelina
I love it! Bless you guys...
May God Bless you
ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ
TEBAREKU. EYESUS YIMETAL
I am blessed! Thank You!😊
Wow blessed 🙌🙌🙌
What the Glory ❤❤❤❤❤❤
You're amazing Chelina & Yidnek✨🔥 ተባርካቹ ቅሩ! የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
Wow, what a worship! Praise God!
Bless you
What a worship. 😭😭
Wooow❤❤❤
Yes, it's
I love this song 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
You are blessed❤❤❤
our bleessings
God bless you abundantly cheliye ❤
Blessed ❤❤❤
Stay blessed ❤❤
O My God..... Its Amazing. stay blessed.
God bless you yidne and cheli❤❤
Be blessed 🙌 😇
ተባረኪ እህታችን❤❤❤
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤ tebareku
wow tebareku❤❤❤
Heavenly song .Bless up
Chelinaye ❤
We need more chelinayee ❤
WOWWWWWWWWW be blessed chelinaye ur voice is amazing praise god for this grace and gloryyyyy
I love this song bless you more❤❤
Wow
❤❤❤ ተመለክ ጌታ
amen
God bless you all❤
Bless you sister.
ተባረኩ❤❤❤
Amen
what a wonderful song
ተባርከሻል ፀጋውን ያብዛልሽ
Hallelujah
Tebarekelegn ❤
Great worship song ❤
God bless you more ❤❤❤
Wow, can't stop listening God blessyou both
❤❤ተባረኩ የኔ ምርጦች❤❤
Be blessed
Amen tbarke 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤ yetebarekish .....
JUST LOVELY very POWERFUL
What a beauty song!!!. Thank u God
Beautiful ❤❤❤love it all are wonderful
Cheli blessed & God bless u all
God bless u guys 🥰🥰🥰
God bless you
Eseyeeeee amen amen amennnnnnnnnnnnnnnn