Seifu on EBS: ወ/ሮ ቲና እና ይስሀቅ እዮብ | Eyob's Wife and Son
በአዘፋፈን ስልቱና ሙዚቃው ውስጥ በሚያነሳቸው ጠንካራ ሀሳቦች "ተው ያልሽኝን |Tew Yalshignin" ፣ "የእውነቷን ነው | Yewnetuan New" ፣ "የፍቅር አኩኩሉ | YeFikir Akukulu " ፣ "ነቅጫለሁ | Neckchalehu" ተወዳጅነትንና አድናቆትን ማግኘት የቻለው 12 october 1975 ጅጅጋ ኢትዮጵያ ተወልዶ በ 37 አመቱ 18 August 2013 ናይሮቢ ኬኒያ ህይወቱ ያለፈው ተወዳጅ የሬጌ ሙዚቀኛ እዮብ መኮንን ያአለም ሁለት አልበሞችን ለአድናቂዎቹ አበርክቷል "እንደ ቃል" እና ከሞተ በኃላ ለህትመት የበቃል ሁለተኛ አልበሙ "እሮጣለው"
Eyob's Wife and son ከእዮብ ባለቤትወ/ሮ ቲና ና ልጁ ይስሀቅ እዮብ ጋር ሰይፉ ፋንታሁን ሾው ያደረገው ቆይታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
ሰብለ ተፈራ (ትርፌ) bit.ly/31oWmn1 አብዛኛውን ግዜ አዝናኝ ገፀ-ባህሪዎችን በመላበስ በፊልም ፣ በሬድዮ እና በቴሌቭዥን ድራማዎች በመተወን የምትታወቀው ተወዳጅዋ አርቲስት ሰብለ ተፈራ ስለ ግል እና ስለ ስራ ህይወቷ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር የሚያዝናና ቆይታ ያደረገችበት ቪዲዮ
Пікірлер: 471
የእዬብ ባለቤት እረጋ ያልሽና አስትዎይ አስቦ ተናጋሪ በራስሽ የምትተማመኚ ጨዎ ሴት
እዮብ መኮንን እጅግ የሚመስጥ ድምፅ ያለው ዘፋኝ ነበር ገና ብዙ በሚሰራበት ለጋ እድሜው የተቀጨ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ የራሱን አሻራ የጣለ ነው ጥሩ ዝግጅት ነው ሰይፉ እንደዚህ አይነት በኢትዮጵያ ጥበብ ዙሪያ የምናዘጋጃቸውን የተለያዩ ፕሮገራሞች በተጨማሪ ለማየት ከፈለጉ ምሰሉን በመጫን ማየት ይችላሉ
ሲያሳዝን እኔም በልጅነቴ ነው አባቴ የሞተው ጀነትን ይወፍቅልኝ
አንድ ቀን የታምራት ሚስትም አንደ ምታቀረብልን ተስፋ አለን ኡፍ ታሜማ
@user-jo7st8os3n
4 жыл бұрын
እንጠብቃለን ስለታምራት ሚስት
@hawa3569
4 жыл бұрын
እኔ እራሱ እሷ መሰላኝ ነበር የገባሁት
@besufekadu3895
3 жыл бұрын
ጎራ በሉ
ከኢትዮጵያ አርቲስቶች ባገኘው ብዬ የምመኘው ሰው ነበር ነብሱን ይማረው ስራው ዘላለም ይኖራል
@emmazero3023
8 ай бұрын
😂😂😂😂
@Lionhearted777
8 ай бұрын
Idil agnche live concert lay aychewalehu. Eyobiyeee nefsihin be atsede genet yanurat. We miss you.
ኢዮቤ የሰፈሬ ልጅ ነፍስህን ይማረው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ምስኪን ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚወስደው ንስሀ ገብቶይሆን ነፍሱን ይማር ምድር ከንቱነች ሁላችንም ሀጥያት ሰርተናል ግን ለንሰሀሞት ያብቃን
@helenjima5396
3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏💒❤
@user-kz1xh6ny2w
3 жыл бұрын
የሞተ ሠዉ ንሥለ ገብቶ ይሆን አይሆን ማለት አይጠቅምም በጸሎት ማሠብ ነዉ ሚጠቅመዉ እሽ
@chenoktesema2357
3 жыл бұрын
@Melheq Tech Ii
የመጀመሪያ ጌዜ እንደዚህች አይነት ልብ ያላት ሴት ልጅ ሳይ በእግዚአብሔር ካጣገቧ ቁጭ ብሎ ስለሱ ምታወራ እኮ ነው ምትመስል የእውነት አዘንሁ ነፍስህን ይማረው እዮብ
ጡሩስውን እግዚአብሔር ይፈልገዋል
ሰይፍሻ በእግዚአብሔር ሴታን ልጅ እንግዳ አርግልን ዛሬ ማታ እንጠብቃለን
@fujifata5298
7 жыл бұрын
Burtukan Gossip t
ነብሱን ይማረው ኢዮቤ እንኳንም ግን ዘር ተካ ፈጣሪ ልጆቹን ያሳድግለት
የናቲ interview ላይ ስለ አንቺ የተናገረው አይቼ ነበር የመጣሁት ❤
@hayatadela
8 ай бұрын
እኔም
@zediyoutube7810
8 ай бұрын
እኔም
@emuye-shinbira8268
8 ай бұрын
Me too
እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑረው
@getekidani9732
6 жыл бұрын
ነፍሱን በገነት ያኑርልን
ሴፍሻ እዮብን በጣም በጣም ነው የምወደው እም በቀኑስጥ ሳልሰማው ውዬ አላቅም አስ ቸጋሪ ጉዳይ ካልገጠመኝ በስተቀር
መጀመሪያ ከሁሉ በላይ ማመስገን የሚገባን ፈጣሪ እግዚአብሄርን ነው። ሰውን አይደለም።
❤❤❤አይዞሸ ህይወት ይቀጥላል ልጅሸን ጌታ ያሳድግልሸ😂😂
እዴ ዕረኮመቶች ምድነው ግዴታ ማልቀስ አለባት እዮብ ነብሱን ይማረው ዕረ በሰመአም ምን ጉድ ነው ሁሉም ሰው ያለቅሳል ሁሉም አድ አደለም እግዚያብሄር ልቦና ይስጣችሁ
Seifu fetary yesteah yetamrat mistean akrblean💗💗💗
እዮብ ነብስክ ይማረው
ሲጀመር ስሟ ቲና ሳይሆን ለቲና ነው።እዮብ ብዙ ህይወቱን የሚቀይሩ ነገሮችን ያስቀረችበት ሴትዮ...ምስኪን ወንድሜ
@emuye-shinbira8268
8 ай бұрын
Achhh havesha mindinew?? Complement. Be +ve thinker
ሠይፍሻ የጋሽ ጥላሁንን ባለቤት አቅርብልን ወ/ሮ እሮማን በዙን please
ኮመንቱ ሁሉ የሚገርም ነው ሀበሻ መሆን የሚያሳፍር ነው በቁም ገሎ ከሞት በኋላ ጥራኝ ማለት የሚወድ ህዝብ ምን ትሁን ? አብራው ትመት? ወይስ እናንተን ለማስደሰት አፈር ትምሰል?
@hawaendris82
4 жыл бұрын
ትክክል ነሺ
@user-wi2oh5oi8n
4 жыл бұрын
Ke moto eko koytewal tadya min tadirg ende
@user-ny3ix5qf3z
4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ትክክል እኛሥ ብንሖን አይቀርልን እደ አሑን እኮ ያ አሣዛኝ ግዜ አለፈ አሑን ቀና ትበል በጣም አዝና ተደፍታ ነበር
@mekdeswondmagegnwendemagen9399
4 жыл бұрын
Thank you
@meronbelete6960
4 жыл бұрын
Aseteway sat tebarekileg betamm
ልጁን አላህ ለቁም ነገር ያብቃለት
እውነተኛ ሰው ከሆንክ የመጀመሪያ ሚስቱን እና ሴት ልጁን አቅርብ በጣም ነው ምታሳዝነው አዋሬ ነበር ሰፈሯ አሁን ግን የት እንዳለች አላቅም ሴት ልጁ እራሱን እዮቭን ነው ምትመስለው
ሰይፍሻ የታሜን ሚስ እደምታቀርብልን ተስፋ አለን አቅርብልን 😭💔
eyoba the most I respect
ፈጣሪ ያሳድግልሽ አድገክ ደሞ አባትነ አደምታስነሳ ተስፍ አለኝ
ምነው በመጀመራ እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ በሃላ ነው ሰውን ማመስገን እህቴ❤
እዮብዬ ነብስህን ይማረው
እዪብ የኔ ጊታ ምስኪን ነፍስህን ይማረው!
Eyob good man God bless you
እኔ እንግዲህ ዘፈን መስማቱ ለእኔ አግባብ ባይሆንም እዮብ መኮንንን በጣም የማደንቅበት ምክንያት Motivation ስላለው ነው. ልክ ባለቤቱ እንዳለችው ጸጉሩን ከቆረጠው በሗላ መጥፎ ልምምዶቹን ሁሉ ትቷል ስትል ነበር. ይሄ "እንዳጠፋሽ አጥፍቼአለሁ" የሚለው ዘፈን ዝም ብሎ “romance” ሳይሆን "ጥፋተኝነትህ ሳያንስህ እንደ ንጹህ ሰው ሆነህ በሰዎች ላይ አትፍረድ"ን ነው የሚያስተምረው. Rest In Peace Eyoba😢❤
ይገባዋል የእኔ ምርጥ
ሰይፍሻ የመጀመሪያ ሚስቱ እና ሴቷ ልጁ አቅርባቸው ቀጣይ በናትህ
ነብሰ ይማር እዮብ መኮነን
የመጀመርያ ሚስቱን እና ልጂን አቅርቡልን
ሰይፉ እባክህ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ልጆቻቸው ባሉበት ስለሞቱት ወላጆቻቸው አትናገር ወይም አትጠይቅ። ልጆቹ በጣም እንደሚጎዱ አስቡ። ወላጆቻቸውን ባጡ ልጆች ፊት እንደዚህ አይነት ኢንተርቪው ቪዲዮ ይሰራል? ለልጁ እኔ ተሳቀቅሁ።
@emuye-shinbira8268
8 ай бұрын
Mawok alebet esu yegna agul bahil new. Lijoch kehazenachew yemiyagegimut begins siyaworut new. Medebeku wust wust yigodachewal
You are so so cute and sweatheart your husband is still alive didn't pass away.
እዮቤ ነብስ ይማረው ❤❤❤❤
Rest in Peace! Amazing story
ሠይፍሻ፡የመጀመሬ፡ሚስቱንና፡ልጁን፡አቅርብልን
@user-cd8og8np2o
6 жыл бұрын
Embet Ababe ለምን እንድቀርብ ፈለግሽ ለወሬ እንቢ አልቀርብም
@user-rt7re8jz7r
4 жыл бұрын
እቺ ምስቱ አይደለችም እንደ ነገሩ እንደት ነው?
@zeryehshefrwe3866
4 жыл бұрын
@@user-cd8og8np2o hhhhh
@adanech
4 жыл бұрын
ወሬ አለብሽ እራስሽ ማታደርጊውን በሰው አትፍረጅ ሚስቱ እያለች ሌላሴት ያቅርብ
እዩብ መኮነን ነብስህን ይማር!!!
I love Eyob.
ነፈስህን ይማረው
ወንድች የሰይፉ ሾው ሆኖ ነው እንጅ ለአንች ይብላኝ ይሳቅ እግዚአብሔር 100 እጥፌ እድሜ ይስጥህ
Seifu Yimacheka👍👍
ደስ የምትይ ነሽ
One of the best
የሚገርመው ነገር ሀብታምን መርጣችሁ ነው ምታቀርቡት እስኪ የመጀመሪያ ሚስቱንና ልጁን አቅርቡ በቃ አገራችን ውስጥ ችግርተኞቹን ሰብስቦ የሚረዳው ጆሲዬ ቢቻ ነው
@rihanafuj2594
4 жыл бұрын
እውነትነው፡የመጀመሪያሚስቶበጣምታዛዝናለች፡፡የትእደደረሠችእንዴትእንደሆነችማንምሚያቅየለም፡ያለውንብቻአታሽቃብጡለት
@mesiaba2433
8 ай бұрын
እውነት ነው
@dagmaitgizawi6295
8 ай бұрын
እውነት ነው
@user-bx1gl2ok6c
8 ай бұрын
እና ደሀ ምኑ ይወድዳል
@alainfef176
8 ай бұрын
😂😂😂እኮ
THANKS MOUMITA RAHMAN SON OF FATHER MY SPOUSE I LOVE YOU
ወይኔ እዬብይ ነፍስህን ይማር
ነፍስህን ይማርው😢😢 የኔ የዋህ
Eyobye nebshn begenet yanurat betam ewedhalew Tinaye tsnatun ystsh
ልጁ ሢያምር
ፈጣሪ ገነት ያሳርፈው ማንም ሰው አይሙት አባትየውም ነፍሳቸውን ገነት ያሳርፋቸው በጣም ያሳዝናል ሁኔታው😭😭ልጁ ሲያሳዝን ፈጣሪ ይጠብቅህ
betam yasznal 😭😭😭😭
ኮሜንታተሮች ተረጋጉ ሀይ ሰው ከሞተጋ አብሮ አይሞት እግዲ ለምን ያልሆን ነገር ትላላቹ ፡፡እዬብ ነፍስ ይማር!!
ሌላኛዋስ ሙስሊም የልጀጁ እናት
Besu bota hugelet esu binor mimegrew sew binor eyob neber fetari nebsun yimar 😭😭😭😭😭
ዉይ አለም ተናነቀኚ እባ
አሰፋ ሰለህቶቻችን ሰለሚደፈሩት ደምፀሁን ይበቃሀል አራታሰትምናምን መሰብሰብ
Ba ewonat seifu ya leba tebabare neh ewonat e/r yametefar la ewonat yametesar sew betehune ya eyobin tikikelya ya lijwon enat nebar ezh lay makereb !!!!!aneta gen bir balebat endanefanefek edemahen charesk :: ena yamegeremay kasereh yaneta achebechabewoche nachew leba
ሰይፍሻ አታቃብጥ ሴት ልጃ አቅርብልን
@faithzewede8611
3 жыл бұрын
ሴት ልጅ አለው መጀመሪያ ፋልኮም ሲስራ የወለዳት እሷ ልጅ እኮ ናት
ኢዮቤ ነፍስህን ይማረው 🙏🙏🙏🙏
ነብሱን ይማርዉ
ኮሜንቶች ማስተዋሉን ይስጣችሁ በእፍኝ እዉቀት አትበጥረቁ።ስንትሽ ነሽ እናትሽን ቀብረሽ የሚቆላሽ ነገን እያሰብሽ።አንድ እግራችን ቢቆረጥአንቀመጥ አይደለም።so አትፍረዱ
@kanshofida5626
4 жыл бұрын
Ewnate nwe yezendero sawe yerasune sayaweqi nwe sawe lye lemefirade mehidute enda sawe or enda menemote sawe ensibe 🙏
@besufekadu3895
3 жыл бұрын
ነይ
ሰይፉ ግን ላለው አታሽቃብጥ የመጀመሪያ ሚስቱ ተቸግራ ስታለቅስ እሳን አታቀርብም ነበር
@abebaayalew3967
4 жыл бұрын
በትክክክል ውዴ
@user-ny3ix5qf3z
4 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@user-uy6mt7lg3t
4 жыл бұрын
እንዴ ሁለት ነበሩ ሚስቶቹ🙄🙄
@besufekadu3895
3 жыл бұрын
ነይ
@selamselam6081
3 жыл бұрын
እዴ ሁለት ሚስት ነው እዴ ያለው
Legend
Do you know the diffrence between wife and baby mother ppl ?
ስይፉ ልጅቱ እና የልጁን እነት አቅርባት
እዳዉ ስላሟሟቱ ታሪክ ስታወራ አለማልቀሷ ዉይ ለነገሩ የሞተ ተጎዳ እሷማ ኩታል መስላለች አዘን መች ጎዳት
eyob betam teru sew nw betam eyodewalew
የመጀመሪያ ሚሥቱ እና ሤት ልጁን አቅርብልን ሠይፍሻ
@weyinshetfikre4269
6 жыл бұрын
Rahel Tadese ሁለት ሚስት ነው እንዴ ያለው?
@user-ny3ix5qf3z
4 жыл бұрын
እእእእ የኔ ቆጆ እሷ እኮ ደሐ ነች ሰይፉ ደሐ አያቀርብም የኔ ቆጆ ጆሲ ላይ እያት እያለቀሠች በጣም በሚያሣዝን ሕወት
@AaaBbb-tn8bo
4 жыл бұрын
ዜፉግን ስታቀርብ ሃብታምና ደሀትመርጣልህ እዴእኔአልገባኝም።
ተው ኮመቶች አትፍረድ ይፈርድብሀል
i love you men Eyobe ምንግስተ ሰማይ የዋርስካ ናይ ብሓቂ ሰብ ኢካ ነይርካ ናትካ ደርፊ ልክዕ ካብ ናይ ኣብርሃም ኣፎርቂ ፈልየ ኣይርእዮን እየ። 🇪🇷
@habeshawitgual9254
3 жыл бұрын
Behaki 😍😍
@eilanaweldu282
3 жыл бұрын
Yeah nay bhaki dgerm qalat eu ztkemom gtmi
@habeshawitgual9254
3 жыл бұрын
@@eilanaweldu282 wala ane mara eye zefetiwo ግለ ታሪኹ tezeyebibikayo anbibayo eka ✌️
@eilanaweldu282
3 жыл бұрын
@@habeshawitgual9254 kemey tariku malet ayteredann mexhaf alewo du
@habeshawitgual9254
3 жыл бұрын
@@eilanaweldu282 yeah wilke tariku sxhifomulu eyom “የ ሬጌው ንጉስ በ ኢትዮጵያ " እያ ትብል እታ መጽሓፍ
እዬቤ ነፍስክን በገነት ያኑረው
@tigisttesfaye6413
7 жыл бұрын
ሜሪ የማርያም ልጅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር atafrim inde be genet anurln sity eza siol wust nw mitagengw
@tigisttesfaye6413
7 жыл бұрын
ሜሪ የማርያም ልጅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር metsaf kidus nw yalew ene salhon lemn bibal zefang ye Egzabhern mengist aywersm ylal gelatiya 5፡20 abibi
@user-jw9uh6kg5m
7 жыл бұрын
Tigist Tesfaye እንዴ ምን አሳፈረኝ
@user-jw9uh6kg5m
7 жыл бұрын
Tigist Tesfaye በሞተ ሰው እዲ ብለሽ አታፍሪም እራስሽ
@user-jw9uh6kg5m
7 жыл бұрын
እራስሽ እፈሪ በሞተ ሰው እንደዚ ስትፈላሰፊ
Seifsha men alebet enayn bitakarbgn
ke nati interview behuala
Every bad best music eyob
ውድ ኮሜንት ምትፅፉ እህት ወንድሞቼ እቺ እኮ ለብር እንጂ ለፍቅር ቦታ የላትም ሲጀመር የሞተው ባልዋ ሳይሆን ዝም ብሎ ምን ልበላቹ አይጥ እንኳን ሲሞት ያሳዝናል ያቺኛዋ ለፍቅር ፍቅሩን ስላጣች ታለቅሳለች እቺ ደሞ ትገለፍጣለች የበፊት ሚስቱን አቅርባት እስዋም የተሰማትን ሀዘን ትግለፅ ።
@user-mw4ps6fp1e
3 жыл бұрын
ቆሻሻ ገረድ
ነፍሱን ይማረው
ሰይፉ ምላሽ ስጠኝ ስልኬ ተሰርቋል😢ወይ አስመልስልኝ ወይ አስገዛልኝ😮ከህዝቡ አሰባስበህ አስገዛልኝ😢😢😢😢😢😢😢
Egzabher tsnatu yistish
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው እግዚአብሔር በመጥፎ እጅ እንዳይጥለኝ ሁሌም እፀልያለሁ
Eyob rabbin lubbu Kee haa maruu namaa ajaaiba
Ere sewu min tadrgachihu yihien hulu yesidib nada yemitawordubat?
Eyoba rip betam nuw yemwedw
seyfesh aster aweke ebkh akrbeblin???
Werga nesh yemjmra mest
እኔ የምለው እውነተኛ ልጁንና የመጀመሪያ ሚስቱን ለምን አታቀርባትም ሳታፍር ይሄው ልጁ ትላለች እንዴ ያልወለለደዉን ልጅ
@sebelwengali7654
3 жыл бұрын
እንዴ ልጅ አይደለም እንዴ?
@koisrespect2754
3 жыл бұрын
@Jack Richards ልጁ አይደለም እንዴ
ወንጌልም ሒወትም ክርስቶስ ነው። እባካችሁን አትሣቱ። ዘፈን ሀጢያት ነው።
ምንድ ነው ግን ወዴት እየሄድን ነው ስድብ ድግሪ የለውም አኮ አንዴ ምንታርግ
Stastela ....tinsh enkan hazeneta atasaim eyoban enkan abro yenore egam hulem enaznalen
ምንድነው የምታኝከው🤔? ነፍስ ይማር ለሞተው እኔ ግን አላውቀውም ነበር😥
Eyoba ❤❤❤❤
ቆይ ቆይ ስንት ሚስት ነው ያለው ከዚ በፊት አንዲት ሙስሊም ሚስቱን አንዴ በ J tv ከ አንድ ሴት ልጁ ጋር ቀርባ አይቻታለው እንዴ ሴይፉ አታዳላ እንጂ ያቺንም ማናገር አለብህ ልጁ ቁርጥ እሱን ነው የምትመስለው 😔😔😔
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
4 жыл бұрын
Enam gra gbag eko j tv lay aychalew
@mommom5788
4 жыл бұрын
@@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 isey yene konjo artistochachin maches scort yiwedalu hhhhhhh
@munerafedlu4316
4 жыл бұрын
ከሙሰሊሞ ሴት ልጅ ነው ያለው
@mommom5788
4 жыл бұрын
@@munerafedlu4316 awon inatiyoum lijitum muslimoch nachew
Eyoba ye rege negus✌️
Masetikawan asetefat abo
Ayzosh nefsun yemar
awo lek new yemejemerwu mesetun aqerebate