Seifu on EBS - ተዋናይት ቤዛዊት መስፍን | Bezawit Mesfin

Ойын-сауық

ወጣቷ ተዋናይት ቤዛዊት መስፍን በቼክ ማጭበርበር ተከሳ የተፈረደባትን እስር ጨርሳ ከወጣች በኃላ ስለተፈጠረው ነገር የተናገረችበት ቪዲዮ
በ "ዳና | Dana" ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማና በተለያዩ ፊልሞች ላይ በትወና የምናውቃት እንዲሁም "ህይወት በደረጃ | Hiwot Bedereja"ከሰላም ተስፋዬ እና ከባዩሽ ከበደ በመሆን ተውናለች
ተዋናይት ቤዛዊት መስፍን ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ | Seifu Show Interview with Artist Bezawit Mesfin - She also officially apologized to the public
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
.

Пікірлер: 420

  • @rozinatasfay2784
    @rozinatasfay27848 жыл бұрын

    ቢዚየ ይቅርታ ከምንም በላይ ነው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ምርጥ ተዋናይ ነሽ በርች አይዞሽ

  • @mesulemma4025
    @mesulemma40258 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ ቀልቃላ ምንም ማለት አይደለም ሰው ብዙ ይፈተናል ልጅነት ስላለብሽ ነው በልጅነት ዝና እንቅፋት ይበዛዋል ለማንኛውም በርቺ ቆንጆ

  • @emebetwubenh5971
    @emebetwubenh59718 жыл бұрын

    ከይቅርታ በላይ ምንም የለም፣!!! ሁሉም ልበጐ ነው፣

  • @ethiopia2838
    @ethiopia28388 жыл бұрын

    ስለሰው ብዙ አትጨነቂ ማለት ያለብሽን ይቅርታ ጠይቀሻል ጠንካራ መሆን አለብሽ የሰው ልጅ ብዙ ያጠፋል አይዞሽ

  • @vikasyadav2423
    @vikasyadav24232 жыл бұрын

    ቤዚ ሀገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነች

  • @beautysalon4250
    @beautysalon42504 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ ማር ሰው እንኩአን ይቺን አግኚቶ እንዲሁም የሚያወራው አይጠፋም

  • @user-dd3ds5fe1c
    @user-dd3ds5fe1c7 жыл бұрын

    ቤዝይ ማር የውነት የሠረቅሽ መስሎኝ ነበር የኔማር ካንደበትሽ መስማቴ ትልቅነገርነው

  • @user-zz4wi6zf4p
    @user-zz4wi6zf4p5 жыл бұрын

    ማር ታምሪያለሽ መስቀልሽ በጣም ውበቱን ጨምሮልሻል

  • @uaeuae9255

    @uaeuae9255

    5 жыл бұрын

    ወይኔ ሞት ይሻላል እራቅቶን አፈርኩ ስላቺ ኢኪች

  • @sumeyabiru1079

    @sumeyabiru1079

    4 жыл бұрын

    🤔😡

  • @user-zc6xz6fl9h

    @user-zc6xz6fl9h

    4 жыл бұрын

    እናቸናችሁ ስም እየቀየራችሁ ሀይማኖት ዘር የምታባሉ ስምሽ ፋጡማ ፕሮፋይልሽ ሌላ አሁን ምለመሆነው ውይ

  • @user-df6pb3su3c

    @user-df6pb3su3c

    4 жыл бұрын

    በጣም እንጅ ውበታችን መለያችን ማህተባችን

  • @phonezone3495

    @phonezone3495

    4 жыл бұрын

    @@user-zc6xz6fl9h ሰው የፈለገውን ሀይማኖት መከተል ይችላል አንዱ ባንዱ ሂወት አይገባም ዘረኛ አትሁኑ

  • @user-fx7nm4kv5j
    @user-fx7nm4kv5j8 жыл бұрын

    ቤዚ ማር አይዞሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ሰው ሆኖ ፈተና ማይገጥመው የለም ወደፈተና አታግባኝ አይባልም ፈተናውን የማልፍበት አቅም ስጠኝ እንጂ ማር ህይወት ብዙ ታስተምራለች ስለዚህ ጠንካራ ሆነሽ በስራሽ ኮርተሽ የምታኮሪን ያድርግሽ ጌታ "ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው" ስለዚ ማር ወድድድድ ነው ማደርግሽ ጌታ በነገሮችሽ ሁሉ ይቅደም መልካም የ ስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @mira6337
    @mira63374 жыл бұрын

    ጉብዝ ቢዛ ከይቅርታ በላይ ምን አለ ፈጣሪ ያከብርሽ

  • @ssdfdfgg3316
    @ssdfdfgg33168 жыл бұрын

    ቤዛ ቆንጆ ሁሌም ደስተኛ ነሽ ጎበዝም ነሽ አይዞሽ በርች

  • @saadamohamad1528
    @saadamohamad15288 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚብሄር ይመስገን አሜን

  • @user-te1ot3vs9f
    @user-te1ot3vs9f7 жыл бұрын

    ቤዘይ ሂወት እንዲህ ናት ለሠዉ ቦታ አትሥጭ ሠዉ ከወሬ ወደኃላ አይልም ሠዉ ሁኖ የመይሣሣት ይለም ተለቁ ነገር ከሥተቱ መታርም ነዉ

  • @merkebtamiru3988
    @merkebtamiru39882 жыл бұрын

    ቤዝዬ እሕትሽን አዉቃታለሑ በጣም ጨዋ ቆንጅዬ ጸባየ መልካም ልጅ ነበረች ካየሑት ረጅም አመት ነበር ሞቷን አሑን ካንቺ ስሠማ በጣም አዘንኩ ነፍሷን በአጸደ ገነት ፈጣሪ ያኑረዉ

  • @saadamohamad1528
    @saadamohamad15288 жыл бұрын

    ሰይፌ በጣም ነው ምንመሰግነው ቤዛእንኳ በሰላም ተፈታሽ መልካም ምሽት

  • @enataemaaa2678
    @enataemaaa26788 жыл бұрын

    happen will give u perfect life for it future so beautiful young lady sory mean it's a power full mesage so continue ur life with a lot of hope peace&love wishe u beast

  • @mazafmazaf4163
    @mazafmazaf41638 жыл бұрын

    አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎነው እንኳን ለዝህ አበቃሽ

  • @woyinehstdnan7936
    @woyinehstdnan79368 жыл бұрын

    አይዞሽ ቤዛ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @seidwolloseid7837
    @seidwolloseid78378 жыл бұрын

    ቤዛ አይዞሽ ክፉን ካልወጡ ጥሩ አይገኝም። ሠይፉ ፕሮግራምህ ኃሪፍ ሆኖ ሳለ አፍቃሪና ተፈቃሪን ስታገነኝ ማዲነቅና ማፍቀርን የማይለዩ አሉ እዚጋ ትኩረትእንዲሰጡ እገዛቸው

  • @jczfj6788
    @jczfj67888 жыл бұрын

    ቤዚየ አይዞሽ ውድድ ነው እማርግሽ, በውነት እኔም ያችን አይነት ባህርነው ያለኝ ሆደባሻነሽ ለማነኛውም በጣም በጣም እወዲሽ አለሁ

  • @AmanuelGeda
    @AmanuelGeda8 жыл бұрын

    Ayzosh Beza. Now, focus on the future and bring us a nice 'Dana' or even new movie. Love you and take care.

  • @HanaHana-bv1ho
    @HanaHana-bv1ho7 жыл бұрын

    ምርጥ መስቀልሽ ያስደስታል ግን አለባበስሽ ማር በደብ ልብሽ

  • @martahaymi3201
    @martahaymi32018 жыл бұрын

    ቤዚ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እንኩዋን ተፈታሽ

  • @tigisttigist2768
    @tigisttigist27688 жыл бұрын

    እግዚአብሔር። ይጠቅሽ

  • @tsiontsion496
    @tsiontsion4968 жыл бұрын

    የኔ ማር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እሺ በጣም እወድሻለው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @lubabamohammedbb8006
    @lubabamohammedbb80068 жыл бұрын

    እንኩዋንበሰላምለቤትሽበቃሽ አንዳንዴያጋጥማል አይዞሽ መልካምየስራዘመንይሁንልሽ ቤዛወይምቤቴበዳናድራማ

  • @jolememeru471
    @jolememeru4718 жыл бұрын

    አይዞሽ ይች ትንሿ ፈተና ከትልቁ ገደል እንደጠበቀችሽ እመኚ። ሲጀመር እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው ከምን እንዳዳነሽ እሱ ያውቃል በእስር ቤት በመሆንሽ ከሆነ ነገር እንዳመለጥሽ ቁጠሪው በተረፈ ወደ ፊት እሩጭ ዃላሽን ለሚያስታውስሽ እድል አትስጪ

  • @yohannesdemissie7178
    @yohannesdemissie71788 жыл бұрын

    it wasn't clear for me what she said???? did she do it or her friend? i don"t get it?????

  • @menbiasefamenbi9229
    @menbiasefamenbi92298 жыл бұрын

    yeni konjo yeni mar endit endemewedesh enkoan tefetashlegn egeziyabehir yetebekesh emuaaa love you

  • @jczfj6788
    @jczfj67888 жыл бұрын

    ሰላም መኮነን ከሳውዲ ቤዚ ማር ሁሉም ለበጎነው

  • @netsanetlayew5372
    @netsanetlayew53725 жыл бұрын

    ቤዚየ አለም የፈተና ቦታ ነው አይዞሽ በርችልን

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq5 жыл бұрын

    እንኳን እግዚሀቤር አስፈታሽ

  • @susususu4239
    @susususu42398 жыл бұрын

    ሰይፉየ መልእክት አለኝ በምን ላግኝህ ስልክህን እፈልጋለሁ

  • @alemss7002
    @alemss70025 жыл бұрын

    ቤዝዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @fasikaasrat2896
    @fasikaasrat28968 жыл бұрын

    woooow dase ylal enkan tafatashe yanikonjo gn lalilagzishe atkalkay yamtadatgiwn eyasabshe fasme adnakiwocheshen edataskayme ok konjo

  • @etenehgebyahu9348
    @etenehgebyahu93488 жыл бұрын

    ሰይፈሽ አዴት ነው የሚያመርው በጣም አወዳችሁአለሁ

  • @user-ug4kp9do9c
    @user-ug4kp9do9c8 жыл бұрын

    ቤዝየ ማር ህይወት ፈተና ናች አይዞሺ

  • @mekdeskemew3457
    @mekdeskemew34578 жыл бұрын

    ቤዝዬ የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @belentubea7309
    @belentubea73094 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ አይዞሽ ለሰው አትጨነቂ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Жыл бұрын

    ቤዝዬ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @mostfamhammad9528
    @mostfamhammad95282 жыл бұрын

    አይልብስ ቆይ ግን ወጎኖቼ እደዚህ አይት አለባበስ የትኛዉ ሃይማኖት የሚፈቅደዉ ከይቅርታ ጋር

  • @soliyangetachew6491
    @soliyangetachew64918 жыл бұрын

    seifu ebaki astri awkin gabziln ati maninm aymiltekim eskahun almagbezik erasu yegrminal betrrfi wowwwwww new zegjteki betam adnkikenn

  • @gkonjo8476
    @gkonjo84768 жыл бұрын

    Lebona Yesteshe tebareki Mare Ahone Gena Bemigeba Adenekoshe Ketybet Mare

  • @senedumenase4125
    @senedumenase41257 жыл бұрын

    no ማንም ሰው ከህግ በላይ የለም ሊኖርም አይችልም ስለዚህ በማንኛውም የሙያ መስክ ላይ ተሰማርታቹ የምትኖሩ ታዋቂ ነን ብላቹ የምታስቡ ሰዎች ግን አስተሳሰባቹን ብታስተካክሉ ጥሩ ነው

  • @tiyatadese226

    @tiyatadese226

    6 жыл бұрын

    Senedu Menas

  • @degusega7692

    @degusega7692

    6 жыл бұрын

    hi

  • @hananmeme5903

    @hananmeme5903

    5 жыл бұрын

    Senedu Menase።pmimp0mjm|k>፺

  • @tgyemariyamlji7645
    @tgyemariyamlji76456 жыл бұрын

    ንፁህ ህሊና ምቹ ትራሥ ነው ሠይፍሽ ጥሩ አባባል ነው

  • @saradam8563
    @saradam85636 жыл бұрын

    አይዞሽ እሺ ማር ኡሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @abdulmejid3478
    @abdulmejid34788 жыл бұрын

    beziye betam new emwedish yagatmal seyfsha thanks

  • @siscogold5872
    @siscogold58724 жыл бұрын

    እውነት ብላለች በኛ አገር እስር ቤት እንኳን 4 ወር 1 ሳምንት ታስሮ መውጣት ከኮንፊደንስ ጀምሮ ብዙ ነገር ያሳጣል ህዝባችንም አረዳዱ ደካማ ነው ጀስት ቶሎ ወደነበሩበት ሪትም መመለስ ይከብዳል ዋናው መጥፎ ነገሩ ማረሚያ ቤት የሚሰጥ ምግብ በላርጋቲን መዋሃዱ ዜጋን በቁም እንደመግደል ነው! ጀስት ስትፈታ ላገር ምጠቅም አይመስላቸውም እግዚአብሔር የሃዲግ ሚባለውን ፓርቲ ከነዘሮቹ ይንቀልልን!!!!

  • @umuomerali6406
    @umuomerali64068 жыл бұрын

    thanks seyfuye

  • @maryammoon504
    @maryammoon5047 жыл бұрын

    Ewedishalehu konjoye alrbabesshinm wdddd aderkut

  • @lezamohamed8049
    @lezamohamed80498 жыл бұрын

    bezeye yene konjo bemtasershe betam kefetogne neber aune demo betam dese belognale enkan beselam teftashe Dana yalachi ayamerbetem

  • @afrotek1
    @afrotek18 жыл бұрын

    Bezi I wish you all the best in life, you are such a sweet young lady and whatever happened it is a good lesson for your future, you are blessed with talent and the love of the people. I am sorry for your lose about the death of your Sister. It is a country full of laba (top down) all these so called leaders have stolen a lot from the people but never been punished, so I don't believe the fairness of the law.

  • @belatube405
    @belatube4056 жыл бұрын

    life is like this ,strrugle it

  • @helenmoges1806
    @helenmoges18064 жыл бұрын

    Yene konjo betam tilik sew nesh ayzosh am proud of you

  • @eyesusgeta9598
    @eyesusgeta95988 жыл бұрын

    manem sew menem yatefali yene konjo ayezoshi wanaw yekireta new! gud ande semon new sew awereto sebekaw yetewali netsa honeshi serashin sere! ayezoshi ene betam new mewedeshi!

  • @user-bh5os8mh3n
    @user-bh5os8mh3n8 жыл бұрын

    beze betam new yemadnkshe konjye betru sirawchshe berche egzyabher melkamune negr hulu yestshe😍😍😘

  • @user-eh8zz3jq4u
    @user-eh8zz3jq4u5 жыл бұрын

    ቤዚዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሺ አይዞሽ ሂወት አዳድዬ ፈተና ናት

  • @user-fl4rx2qz4g
    @user-fl4rx2qz4g6 жыл бұрын

    አይዞን ሁሉም ለበጎነው

  • @sadafkre3672
    @sadafkre36728 жыл бұрын

    ዋውውውቤዚ ቆጆ ውድድደደ ነውየማደርግሺ የኔቀበጥ

  • @kidistwegayhu251
    @kidistwegayhu2518 жыл бұрын

    bez konjoooo adenakisheg neg misssss u

  • @degenshtesama3155
    @degenshtesama31556 жыл бұрын

    ቤዚዬ አይዜሽ እንካን ትፋታሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l6 жыл бұрын

    የኔ ውድ ስውድሽ በተልይ ፊልም ስትስሬ ሲታልቅሽ እኔም አልቅሳልሁ የኔ ቆንጆ ብርች ልኝ አይዛሽ

  • @user-zk6zm5lb4g
    @user-zk6zm5lb4g5 жыл бұрын

    ቤዚቲ ስወድሽ የኔ ቅመም አይዞሽ ያልፋል

  • @hadekil8560
    @hadekil85605 жыл бұрын

    ቤዚ ቆንጆ በጣም ነዉ የሚወድሽ ዉድድደደደደደ

  • @semretadugna6002
    @semretadugna60026 жыл бұрын

    ዋዉ መደነቅ የሚገባው

  • @thomasw.1636
    @thomasw.16368 жыл бұрын

    you learned from your mistake because things happen for a reason. Now forget about it and move on in your life.

  • @susususu4239
    @susususu42398 жыл бұрын

    እንደትስ ልላክልህ

  • @rosehussen4270
    @rosehussen42706 жыл бұрын

    ይች ልጂ ስወዳት ወይኔ የኔማር

  • @tensu5647
    @tensu56478 жыл бұрын

    The most beautiful actress who I love...

  • @ayashaheen5573

    @ayashaheen5573

    5 жыл бұрын

    wwwmarto

  • @wubalemamare9766
    @wubalemamare97668 жыл бұрын

    ስወድሽ

  • @aminho5551
    @aminho55518 жыл бұрын

    ቤዚ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሀቢቢቲ

  • @UbaidKhan-wr3lq
    @UbaidKhan-wr3lq8 жыл бұрын

    Yene konjo Egziabher kanechi gare yehun mesklishen demo enedet enedwedekut tebari Bezawit .

  • @emnetyibeltal5361
    @emnetyibeltal53618 жыл бұрын

    bezu,,, i miss you so much!!!!!!!!!!

  • @biruktesfaye9612
    @biruktesfaye96128 жыл бұрын

    bezi mert lij beqa aleqe telanetena zare ayedelem zarem telanet aydelem gobez zare addis qen new good luck

  • @zemarimelayktnyasmaln9721
    @zemarimelayktnyasmaln97217 жыл бұрын

    yene marrr liyayeee sewodesh eko mahitebshn asiresh leloch artistoch gin angetachw biyasrut yamachewal mesel yehonu negeroch

  • @birtukanerko8153
    @birtukanerko81535 жыл бұрын

    መስቀልሽ ሲያምር የኔ ቆንጆ

  • @habibameqbali421

    @habibameqbali421

    4 жыл бұрын

    ኮመንት ስትሰጡ መስቀልሽ መስቀልሽ ይሄ መስቀል እኮ የሁላንም አጢያት የወደቀበት ነው መስቀሉን ሳይሆን ክርስቶስን ነው መግለፅ ያለባቹ መስቀል መሸከም አንገት ላይ ማንጠልጠል ያን የተከፈለልን እዳ መርሳት ነው የዘላለም ሕይወት የሰጠንን እረስተን ሐጢያት የወደቀበትን መስቀል ማንሳት ወገኖቼ አስተውሉ እህቴ አንቺም እንኳን ጌታ እረዳሽ ሁሉም ለመልካም ነው አይዞሽ

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td8 жыл бұрын

    good message. sorry be 💘💘💘👏👏🌹🌹

  • @elsatilahuntilahun5189
    @elsatilahuntilahun51898 жыл бұрын

    yene chokolate yene enegle fetar zemneshn yebrkew berche

  • @muslimlove8557
    @muslimlove85575 жыл бұрын

    llove you Muslim 🤲♥️♥️😍😍♥️♥️

  • @simrethabtesimrethabte
    @simrethabtesimrethabte8 жыл бұрын

    yene Mar yeheko aschenkim setet bemanm yale New endedroshe hugne benateshe lesew were demo atchenke bhalachen selhone New okay mamaye weddddddddd betam😙😙😙😙😙

  • @mira6337
    @mira63374 жыл бұрын

    የኔ ውብ ቤዝ ስወደሽ

  • @rominageremew9572
    @rominageremew95727 жыл бұрын

    ዋናው በሰላም መፈታትሽ ነው

  • @gfjjggfhj5136

    @gfjjggfhj5136

    7 жыл бұрын

    Romina Geremew

  • @user-ej1yj7iq3u
    @user-ej1yj7iq3u4 жыл бұрын

    Yenye konjo Swedish betam ena berchi flimishim mayet efelgalehu adadis

  • @suzanlove1132
    @suzanlove11328 жыл бұрын

    echi achiberbar tawaki serkewu ayitaserm inde lezanewaa 4 shi 24 shi argesh yachiberebrishiwu .tawaki ayitaserimna ahunm mokiryat.kelkala sertesh leftesh atibeyim. mi aserekesh ?? le artstoch yalegnin fikr bachi indalata segawu.

  • @mekdirayayejemiye6088
    @mekdirayayejemiye60887 жыл бұрын

    beziye yene konjo ayzon sew huno yemaysasat yemayfeten yelem hulum le bego new

  • @mhammedyusuf7239
    @mhammedyusuf72395 жыл бұрын

    የምወዳት

  • @mobiledawuledfirstly8259
    @mobiledawuledfirstly82595 жыл бұрын

    Yena konjo heyewet enedezenew keyekreta belagne menem yeleme swewdeshe

  • @user-we8nu9cv6r
    @user-we8nu9cv6r8 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ

  • @oromiynibilisomti3645
    @oromiynibilisomti36457 жыл бұрын

    yene fkr emba anakengi Egzabiher unkan fetash isr bet lelutim tsaliy ye unet hamalk endachi bemasasat yemitaserutin enditadegachew

  • @wuebalmteruna9223
    @wuebalmteruna92237 жыл бұрын

    ayzoh beza temarta new Egizahbar ymewedeweba new mefitenew eshi yena mar berha

  • @fadehadad2802
    @fadehadad28028 жыл бұрын

    woow.woow....

  • @user-qn9yb8go9t
    @user-qn9yb8go9t4 жыл бұрын

    አይዞሺ የኔ እህት

  • @user-gf4ck2jm6z
    @user-gf4ck2jm6z8 жыл бұрын

    አይ.ቤዛ.እውነቱን.ፍርጥ.ብታደርጊው.ምን.ችግር.አለው.አድ.ጊዜ.ይቅርታ.ስለጠየቅሽ.ምንም.ማለባበስ.አያስፈልገውም.ነበር

  • @hime3757
    @hime37577 жыл бұрын

    🙌🙌🙌

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase63584 жыл бұрын

    ቤዚ♥♥♥♥♥♥

  • @user-cy1gi6fm5m
    @user-cy1gi6fm5m7 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ስው ነሽ የይቅርታ ስው መሆንሽ

  • @milkafeleke9600
    @milkafeleke96008 жыл бұрын

    we love you !!nobody is perfect. the most important thing in life is to learn from what we been through. we live and we learn.

  • @welduemha9884
    @welduemha98847 жыл бұрын

    ayzosh bezi hiwet fetena nesh

  • @manewalew2845
    @manewalew28456 жыл бұрын

    great thing sorry maltulay nw des yilal

  • @ehdhdeueheh32
    @ehdhdeueheh328 жыл бұрын

    bezye yene konjjo btfchi noro danani alymi nabrri ishi yene marri istelshi bica yibqli.

Келесі