Seifu on EBS: ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ ወደ ዩንቨርስቲ ከመግባቷ በፊት የምትለው አላት | Hilina Desalegn

ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገችው ቆይታ ክፍል አንድ | Hilina Desalegn interview on Seifu on EBS
የአስራ አንደኛ ክፍል ተማሪ ሆና የቀረበላትን bit.ly/2J9f0Je የፍቅር ጥያቄ ባለመቀበሏ በአፍቃሪዋ የደረሰባት አደጋ የሁለቱንም አይኗቾን ብርሀን ያጣችው ወጣት ሄርሜላ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 843

  • @yegiwonlij9622
    @yegiwonlij96224 жыл бұрын

    በንግግርሽ ሁሉ እግዚአብሔርን ታስቀድሚያለሽ በነገሮች ሁሉም እግዚአብሔር ይቅደምልሽ ማማዬ

  • @user-et4dl9ql7g

    @user-et4dl9ql7g

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው በጣም

  • @zelalemtekele5981

    @zelalemtekele5981

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tofikhusen6765
    @tofikhusen67654 жыл бұрын

    ህሊና ጀግና ምርጥ ኢትየጵያዊ

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x4 жыл бұрын

    እቤት እዳች በጥበብ የተሞላ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሰው ናፈቀኝ የኔ ድንብሽብሽ ግጥምሽ ውስጤ ነው።

  • @taju__tube2824
    @taju__tube28244 жыл бұрын

    በዛሬ እንግዳህ ደስተኛ ነኝ ህሊና ግን በጣም እዎድሻለሁ ምርጥ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ነሽ

  • @mamemamemamemame2762

    @mamemamemamemame2762

    4 жыл бұрын

    24

  • @esmizeesmize531
    @esmizeesmize5314 жыл бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ሲበዛ ቅን ሀገር ወዳድ ኢተዮጵያዊ

  • @user-yg2ln4rw2d

    @user-yg2ln4rw2d

    4 жыл бұрын

    የኔ ማር ስታምሪ መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @samrawitabera3728
    @samrawitabera37284 жыл бұрын

    አቦ ስትናገሪ እራሱ ስታሳሽ ቃላት አጠቃቀምሽ ደስ ትያለሽ ያሳድግሽ እግዜአብሔር የልሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @Abu_fajr
    @Abu_fajr4 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🙏🏼እራስሽን ጠብቂ ደሞ እወድሻለሁ😘😁

  • @smronewi5033
    @smronewi50334 жыл бұрын

    የዝች ልጅ አድናቂዎች እስኪ ልያችሁ

  • @tiruawokewudineh1609

    @tiruawokewudineh1609

    4 жыл бұрын

    የኔ ቆጆ

  • @aynublen514
    @aynublen5144 жыл бұрын

    የኔ ጨዋ ፈጣሪ ይርዳሽ አከብርሻለሁ

  • @mamemamemamemame2762

    @mamemamemamemame2762

    4 жыл бұрын

    28

  • @HRYCRYPTO

    @HRYCRYPTO

    4 жыл бұрын

    betam nw des metelw subscribe endegagefe kzread.info/dash/bejne/q2R3y6uDctjKgc4.html

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v4 жыл бұрын

    ስወድሽ የኔ ቆንጆ በርቺ አምላካችን የድንግል ልጅ ዘመንሽን ይባርክ ስወድሽ 😍😍😍🙋

  • @user-lv4be4mi2p
    @user-lv4be4mi2p4 жыл бұрын

    የኢትዮጲያ ምርጥ ፍሬ ሂልና ጌታቸው ቃላት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጎበዝ ልጂ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማር ቃል የለኝም 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @sunkichaabdela456

    @sunkichaabdela456

    4 жыл бұрын

    edel tube

  • @hcgsv5582
    @hcgsv55824 жыл бұрын

    አላህ መገድሽን ሁሉ ቀኚ ያርግልሽ የኔ ልእልት እፍፍፍፍፍፍፍ አችን የጠላ አይኑ ደም ይልበስ እፍፍፍ ይህችን የመሰለች እቁ። ከቡዳ አይን ይሰውርሽ

  • @user-jt8mq4uh8x

    @user-jt8mq4uh8x

    4 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @user-mw4ps6fp1e

    @user-mw4ps6fp1e

    3 жыл бұрын

    አንቺ ብዳታም ገረድ

  • @AfroTubeEthiopia
    @AfroTubeEthiopia4 жыл бұрын

    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይጠብቅ ይባርክ አሜን

  • @zadelove4676

    @zadelove4676

    4 жыл бұрын

    ewonte egzyabher yibarekesh tebareky

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o4 жыл бұрын

    ይቺን ልጅ አለማድነቅ በራሱ ያስደንቃል 😍😍😍

  • @nxjdjxjxjdjnxndjdjd3067

    @nxjdjxjxjdjnxndjdjd3067

    3 жыл бұрын

    Hhhhhhh 18

  • @adanekefele765
    @adanekefele7654 жыл бұрын

    የፌስቡክ ጀግና በበዛበት ትውልድ መካከል እንቺን አይነቷን ማግኘት ራሱ ተስፋ ነው ፡፡ መጨረሻሽን ያሳምረው ፡፡

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy4 жыл бұрын

    She is my favorite guest of all time. God bless her.

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed64264 жыл бұрын

    አላህ ያሳድግሽ❤🌹❤የኔ እንቁ

  • @user-hv5nj9ti8x

    @user-hv5nj9ti8x

    4 жыл бұрын

    በኣላህ ያላመነ አይባልም

  • @user-hv5nj9ti8x

    @user-hv5nj9ti8x

    4 жыл бұрын

    @MIKIYAS GIRMA ሀሀሀሀሀ ማነው ያለው?

  • @tees1045

    @tees1045

    4 жыл бұрын

    እሙ ኢምራን ስደተኛዋ zme beye werega

  • @lubabalubaba5481
    @lubabalubaba54814 жыл бұрын

    አላህ ከጠላቶችሽ ይጠብቅሽ ህሊናዬ በቀለ ገርባ እስኪ ምን ትሆን

  • @user-wj4bv8fe7o

    @user-wj4bv8fe7o

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሣድግሽ እህትዬ

  • @yegiwonlij9622
    @yegiwonlij96224 жыл бұрын

    ጠብቄ ነበር እንደምትቀርብ ባንተ ሾው

  • @SaraSara-ot4zt

    @SaraSara-ot4zt

    4 жыл бұрын

    ዘረኛ ነጣሚ

  • @yegiwonlij9622

    @yegiwonlij9622

    4 жыл бұрын

    @@SaraSara-ot4zt ሲገባሽ ኮምች

  • @aynublen514

    @aynublen514

    4 жыл бұрын

    @@SaraSara-ot4zt አይ ጭንቀት

  • @user-kr3kj7ry7e

    @user-kr3kj7ry7e

    4 жыл бұрын

    2334

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ምትለው ቃል እዴት ልዩ ነች😍 እመብርሃን ሀሳብሽን ታሳካልሽ😍😍😍

  • @abdiabduka1313
    @abdiabduka13134 жыл бұрын

    ጀግኒት ብዬሽ አለው ሂሉ 👍👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-cy5gn7jy7g
    @user-cy5gn7jy7g4 жыл бұрын

    ባለ ማህተቦ ህሊና እህቴ አምላከ ቅዱሳን ከክፋዎች ይጠብቅሽ ♥

  • @user-sk4qp3ss3k
    @user-sk4qp3ss3k4 жыл бұрын

    *በሁሉ ነገር እግዚአብሔር የምትል ናት ስለ ውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ*

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e4 жыл бұрын

    ህሊናዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @saronayalew9374
    @saronayalew93744 жыл бұрын

    ፈጣሪሽን የምታመሠግኒ እንቁ ኢትዮጵያዊ ነሽ ካንች ብዙ እጠብቃለን ። እውቀቱም ይጨምርልሽ ሄሊዬ 🇪💝💝

  • @haniharar735
    @haniharar7354 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ከ መንጋዎች ይጠብቅሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እማኮ ከፍ በይ የኔ ጣፉጭ❤️❤️❤️❤️

  • @eliasabuna4148

    @eliasabuna4148

    4 жыл бұрын

    Ke shermuta yeta woledeh keberi yelehumi

  • @HRYCRYPTO

    @HRYCRYPTO

    4 жыл бұрын

    hanicho kzread.info/dash/bejne/q2R3y6uDctjKgc4.html

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k4 жыл бұрын

    ይችንልጅ ለማድነቅ ቃላትቶች ያጥሩኛል የጥበብካዝናብየሻለሁ ውቢትእዋ

  • @yordanaabeba5165

    @yordanaabeba5165

    4 жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @barakiabebe
    @barakiabebe4 жыл бұрын

    Classy, religious, brilliant, sweet, gorgeous, 100% for every thing.

  • @mehubajuhar1408
    @mehubajuhar14084 жыл бұрын

    ሤፍሽ እስኪ አለም ሠገድን አቅርብልን በሞቴ በተረፈ ሠላምህ ይብዛልን

  • @lolahussein6175
    @lolahussein61754 жыл бұрын

    የእኔ ጭምት እርጋታሽ እራሱ አንድ ትምህርት ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንችልም ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ

  • @lubabalubaba5481
    @lubabalubaba54814 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ

  • @mimimimi5413
    @mimimimi54134 жыл бұрын

    She’s gorgeous god bless her very talantat

  • @dawittkl1
    @dawittkl14 жыл бұрын

    ተመጣጣኝ ብስለት ባለው ጠያቂ ብትጠየቅ ኖሮ የበለጠ ልናዳምጣት በቻልን ነበር። አንቺ የሀገር እንቁ፣ በተጨማሪ ዕውቀት ተባረኪልን።

  • @user-ot1ec3qg4m
    @user-ot1ec3qg4m4 жыл бұрын

    ሂሉዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርች ገና ብዙ እንጠብቃለን ከአንች እወድሻለሁ።

  • @bemnetalemu5990
    @bemnetalemu59904 жыл бұрын

    የኔ ውብ ድንግል ትጠብቅሽ።

  • @chrstinezac3352
    @chrstinezac33524 жыл бұрын

    የነገዋ ታዳጊ ኢትዮጵያ። እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ።

  • @kiyawed4225
    @kiyawed42254 жыл бұрын

    የአመቱ ምርጥ ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ ሰወዳት 👌👌👌

  • @rozatefera7270
    @rozatefera72704 жыл бұрын

    እውነት ህሊናዮ ድንግል ትጠብቅሺ

  • @nxjdjxjxjdjnxndjdjd3067

    @nxjdjxjxjdjnxndjdjd3067

    3 жыл бұрын

    Hahhhh 18

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema77704 жыл бұрын

    አነጋገርሽ ይጣፍጣል እግዚአብሔር ይቅደምልሽ ይጠብቅሽ ከክፉዎች ይከልልሽ ማማዬ

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni98744 жыл бұрын

    በርቺልኝ ውዴ ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይባረክ ካይን ያውጣሽ

  • @tenatube9961
    @tenatube99614 жыл бұрын

    ውይ በጣም ነዉ የምወድሽ ስታነብ የድምጿ ቅላፄ ደስ ብሎኝ ነው የምሰማት

  • @abdrehimnegash6317
    @abdrehimnegash63174 жыл бұрын

    actually ,she is Gorgeous and smart .God bless you

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish59274 жыл бұрын

    ህሊናዬ የኔ ጀግና በርችልን ❤❤😍 እንወድሻለን ማር❤😍❤

  • @mftube6530
    @mftube65304 жыл бұрын

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ 10/10 ይገባሻል የሚለውን የሚኪያስ ቸርነት ጋብዙልኝ ለህሊና 🥰🥰🥰

  • @samizi9199
    @samizi91993 жыл бұрын

    Helina’s overall character, profound sense of humility and enormous knowledge are truly exemplary.

  • @birtuwmatusala1407
    @birtuwmatusala14074 жыл бұрын

    ትንሿ ገጣሚ እህቴ ! በጣም ነው የምወድሽና የማደንቅሽ !!

  • @maryaabraham7458
    @maryaabraham74584 жыл бұрын

    በጣም በጣም ነው እምወፍሽ አይዞሽ በርች ውድ እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን በርች አችን ምገልፅበት ቃላት የለኝም በርች

  • @yotube4
    @yotube44 жыл бұрын

    እኛ አለን አይደል 18 አመታችን ከሀገር የወጣን የኔ ማር ፈጣሪ ይርዳሽ አቦ

  • @yemanetsegay3437
    @yemanetsegay34374 жыл бұрын

    Actually she is smart God bless her.

  • @user-wu1ln4dl6y
    @user-wu1ln4dl6y4 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በበለጠ እውቀቱን ይጨምርብሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed32114 жыл бұрын

    She is amazing Artist so talented 😍

  • @kifleejigu5666
    @kifleejigu56664 жыл бұрын

    ሕሊናዬ ንግግርሽ እራሱ ግጥም ነው ፡፡ ረጅም ዕድሜና ጤና ከበለጠ ጥበብ ጋር ይስጥሽ አሜን !!!

  • @user-vf5xr3uz4f
    @user-vf5xr3uz4f4 жыл бұрын

    እስከ ስምሽ ህሊና ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር በአንበትሽ የምታስቀድሜው በምታስቢው ነገር ሁሉ ይቅደምልሽ እህቴ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች

  • @haimanotterefe4971
    @haimanotterefe49714 жыл бұрын

    የኔ እቁ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ እቁ የኔ ውድ እዴት እደምወድሽ ሂሊና ኢትዮጲያዊት እቁ

  • @raniaattieh9048
    @raniaattieh90484 жыл бұрын

    የእኔ ፍልቅልቅ ደስ ስትል ሳቁዋ እራሱ ሲጣፍጥ ሀገር ወዳድ ሰላምሽ ይብዛ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ማማየ

  • @kasutube8310
    @kasutube83104 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ከመጋወች አፍ ይጠብቅሺ እማ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሺ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l4 жыл бұрын

    ህሊና የእኛ ጀግና

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot48024 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ የኔ አስተዋህ እፍፍፍፍ😍😍😍😍

  • @wudaseassayehegn6007
    @wudaseassayehegn60074 жыл бұрын

    አይዞሽ ህሊና በርች አይክፋሽ ምንግዜም እች ሀገር እዉቀት ያለው ሰው አይከበርባትም

  • @khayriehk1612
    @khayriehk16124 жыл бұрын

    ፍልቅልቅ ያሆሽ ልጅ እጅግ ጃግና አላህ ከኩፉ ሴረ አላህ ይጣብቅሽ

  • @user-np5dj5kt3d
    @user-np5dj5kt3d4 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-qq8cv4ld6u
    @user-qq8cv4ld6u4 жыл бұрын

    ሰይፍፉ አፈጠጥህባት እኮ ጉድ እኮ ነው የህሊና አድናቂ ነኝ😍😍😍

  • @freeabraham3397
    @freeabraham33974 жыл бұрын

    ደስ የምትይ የሀገሬ ሀብት የጠራሽው እግዚያብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @tesfayetesfu2374
    @tesfayetesfu23744 жыл бұрын

    የነገዋ ሎሬት አልጠራጠርም ትደርሻለሽ

  • @addis1166
    @addis11664 жыл бұрын

    የ አርባ አመት ሰው ነው ምትመስለው positively

  • @nahomb2784

    @nahomb2784

    4 жыл бұрын

    You need to check your eye bro

  • @user-yz8fr9yk2u
    @user-yz8fr9yk2u4 жыл бұрын

    በንግግርሸ እንደምታስቀዲሚው በሂወትሸ በስራሸ በኑሮሸ እየቀደመ ያሰብሽውን ያሳካልሸ የኔማር እመብርሃን የሚነቅፍሽን ታደናቅፍልሸ ከፍፍፍፍፍ በይልን

  • @user-jx6er4mg1o
    @user-jx6er4mg1o4 жыл бұрын

    እድሜ ጤና ይስጥሽ ካስብሽው ያድርስሽ የድንግል ማርያም ልጅ!

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne59424 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ የኔ ፍልቅልቅ ከዚህ በላይ. ጥበቡን ይጨምርልሽ ድግሞ. በጣም ነው እምወድሽ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምረው አይዞሽ በርች መልካም የትምህርት ግዜ ይሁንልሽ።

  • @youssefdoueihy7055
    @youssefdoueihy70554 жыл бұрын

    ህሌና እንጀቴን እኮ ነው እምታርሽልኝ

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij40304 жыл бұрын

    እኔ እና ወንድሜ በጣም ግጥም እንወድም እንወድም ነበር ግን የሚገርመው ተውነው ግን በልባችን አሁንም አለ እንገጥማለን ህሊና እውነትም ህሊና ነሽ እግዚአብሔር ይጥብቅሽ

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder27264 жыл бұрын

    በጣም መልካም ፀባይ ሰናይ /ከውቀት ጋር ሰቶሻል በርች

  • @getachertedlaethio598
    @getachertedlaethio5984 жыл бұрын

    ህሉ እግዚአብሄር ነገሮቾን ሁሉ ያሳምርልሽ ድንግል ማርያም ታሳድሽ ትጠብቅሽ

  • @mesitube7186
    @mesitube71864 жыл бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያያዊ የኔ ቆንጆ እውቀቱን ይጨምርልሽ

  • @sigmam6557
    @sigmam65574 жыл бұрын

    You presented a well deserved poet!

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x4 жыл бұрын

    እዉነት እመብርሀን ወላዲተ ቃል በመንገድሽ ሁሉ አትለይሽ የኛ ጀግና ልበልሽ ለአንች ያለን አድናቆት እና ፍቅር ዉድድድድድድ በርችልን ዉድ ነገር የጀግኖች የኢትዮጵያዊያን ልጆች ነን

  • @user-rm5oh8ui5q
    @user-rm5oh8ui5q4 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ የመንጋዎቹ እራስ ምታት ስወድሽ😍

  • @etshiwotabebe5395

    @etshiwotabebe5395

    4 жыл бұрын

    Kedi becha honshy , aferam tamerusa

  • @user-rm5oh8ui5q

    @user-rm5oh8ui5q

    4 жыл бұрын

    @@etshiwotabebe5395 አዲስ አልበም ሲያወጣ እመለሳለሁ ወደ ኤፊ😜😂

  • @gdffyff4978
    @gdffyff49784 жыл бұрын

    ሰይፉሻ : ሀጫሉን አቅርብልን: ምናልባት :የአይምሮ ለውጥ: ካመጣ: እደግ በይልኝ የኔ እንቦቀቅላ💚💛💟💚💛💟💚💛💟

  • @user-wm1fm7xl3u

    @user-wm1fm7xl3u

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክ

  • @user-jg6cn3dp3p

    @user-jg6cn3dp3p

    4 жыл бұрын

    ውይ እህቴ ከአህያ ለውጥ ትጠብቂለሽ

  • @gdffyff4978

    @gdffyff4978

    4 жыл бұрын

    @@user-jg6cn3dp3p መቼም ሰው ሆኖ ማይለውጥ የለም ብዬ ነወ😂😂😂😂

  • @hanan7573

    @hanan7573

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 ደሞ ደውሎ ለአብይ ልደውል ወይ ይበልደ ይኸ ገገማ

  • @gdffyff4978

    @gdffyff4978

    4 жыл бұрын

    @@hanan7573 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አብይ በዲሸ: አይየውም እሱም አውቆ ነወ አብይን አይወደውም: ወለጋ ሰላልሆነ :እኔ እንኳን እነ ጃንቦ ጆቴን: አይቶ ከተለወጠ ብዪ ነወ😉😉😉😉😉😉😉😉

  • @jebutadesi7673
    @jebutadesi76734 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን በጣም ደስ ይላል

  • @seadaseada1457
    @seadaseada14574 жыл бұрын

    thanxs seyfye mrtan slakerebkat

  • @eilzabethabayneh6783
    @eilzabethabayneh67834 жыл бұрын

    You are so beautiful inside and out God bless you my girl ❤

  • @abiyotmengesha3168
    @abiyotmengesha31684 жыл бұрын

    ህልና ደሳለኝ ምርጥ ኢትዮጱያዊ ነሽ እንወድሻለን፡፡

  • @sonmon3145
    @sonmon31454 жыл бұрын

    አቦ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ያሳብሽን ያሳካዉ💋💋

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu7114 жыл бұрын

    ጉጎበዝ እኮ ነች በርቺ ልንላት ይገባል ። መቼም ለበቀለ ገራባ ጥሩ መዳኒት ነች እንደዚያ ለሚያንቀጠቅጠው መቼም አንቺን እንደገና ሲያይ ወባው ይነሳበታል ።

  • @syedmuhammad9172
    @syedmuhammad91724 жыл бұрын

    ሰይፉ ታዉ ታዉ ግን እድሜ አጠይቅ ሴቶችን

  • @phonezone3495

    @phonezone3495

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክ ምነው ሰይፉጋ ለመቅረብ አስበሻል እንዴ?

  • @syedmuhammad9172

    @syedmuhammad9172

    4 жыл бұрын

    @@phonezone3495 አዋን ፈልጌ ነበር ግን እድሜን ይጠይቀኛል ብየ ነዉ

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom31694 жыл бұрын

    ሰይፉ ግን ለምድነው ማዲቱወዳጀን የማታቀርባት አዴስ ነጠላ ዜማ ለቃለች (እደዋዛ) የሚል

  • @fafitube8254

    @fafitube8254

    4 жыл бұрын

    😘😘😘😘

  • @user-ru5qp3jj6t
    @user-ru5qp3jj6t4 жыл бұрын

    ህሊና ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜ ይስጥሽ ማሬ

  • @eyutube1977
    @eyutube19774 жыл бұрын

    እኔ የ2ተኛ ክፍል ሆኜ ነው መፃፍ የጀመርኩት ግን ጥሩ ገጣሚያኖች አሉ በየቤቱ ግን አልወጡም

  • @addisiekassaw7750
    @addisiekassaw77504 жыл бұрын

    በንግግርሽ ሁሉ እግዚአብሔርን ታስቀድሚያለሽ በነገሮች ሁሉም እግዚአብሔር ይቅደምልሽ ማማዬ!!!

  • @blatena-9991
    @blatena-99914 жыл бұрын

    እችን ጽሁፍ የምታነቡ ሁሉ ይሳካላችሁ::ህሊናነን የምቶዱ like.. ክስተት የሆነች ልጅ!!

  • @hanahana1960
    @hanahana19604 жыл бұрын

    እኔ በ18አማቴ አንደኛ ክፍል ነበርኩ የኔ ማር በጣም ጅግና ነሺ የኔ ቀመም በርቺ ፋጣሪ ያሳድግሽ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina26134 жыл бұрын

    ሕሌና እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ሰው እንደ ምትሆኝ አልጠራጠርም Good like

  • @user-fb7fs8vb1z
    @user-fb7fs8vb1z4 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ምርጥ ኢትዪጲያ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አቦ

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit37884 жыл бұрын

    ውይ ደስ ስትለኝ ማነው ገና ሳያት እንደኔ እምር የትለው የኔ ጣፍጭ እግዛብሄር ይጠብቅሽ

  • @ethio2280
    @ethio22804 жыл бұрын

    ያአረብ አገር ምስኪን ነኝ ስብስክራይቭ አደረጉኝ አይከፈልበት ውድ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta69424 жыл бұрын

    ማርዬ የሆንሽ ጣፋጭ ነገር ነሽ😍❤

  • @dhaniyaabdulganie7153
    @dhaniyaabdulganie71534 жыл бұрын

    አላህ ይርዳሽ ይጠብቅሽ

  • @Salem-di8pp
    @Salem-di8pp4 жыл бұрын

    ሀሳብሽን ሁሉ ያሳካልሽ ሉውል እግዚብኤር ጠክሪልን እህቴ

  • @shkeelshkeel3874
    @shkeelshkeel38744 жыл бұрын

    ምሰጋናሺ ደሰ ይላል እመብረሀን ትከተልሺ

  • @nibretgejizeleke3029
    @nibretgejizeleke30294 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ

Келесі