Seifu on EBS: ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ | Alemayehu Eshete Part 1

Ойын-сауық

አንጋፋው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ስለ አጋጠመም የጤና እክል ፣ ስለ ትዳርና ስላሳለፉት የፍቅር ህይወት ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረጉት ቆይታ ክፍል አንድ
ታዋቂ ተወዳጅ ዘመናዊ የኢትዮጵያ ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ጅማ ክፍለ ሀገር በ1933 ዓ.ም ተወለደ ባለ ትዳርና የልጇች አባት ሲሆን ችግርሽ በኔ አልፏል ፣ አዲስ አበባ ቤቴ ፣ ተማር ልጄ እና ሌሎች ተወዳጅ ሙዚቃዎቹ ተወዳጅነትን ማትረፍ ችሏል
ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1 | Seifu on EBS: Alemayehu Eshete Interview at seifu show Part 1
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 209

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst92492 жыл бұрын

    እጅግ በጣም መልካም ሰውና ደግሰው፣ ለብዙ የተባረከ ትዳር ነበራቸው፣ ለአርቲስቶች ምሳሌ የሚሆን፣ ነፍስህ በሰላም ትረፍ👈🙏

  • @tiruworkberihun9810
    @tiruworkberihun98108 жыл бұрын

    በመጀመርያ እኳን እግዚአብሄር አተረፈህ ሲቀጥል ብዙአመት ዘፈንክ ብዙም አድናቂ አትርፈሀል ይችን የማቅያ ደወል ተጠቀምባት ወደስጋወ ደሙ ይመልስህ ቀሪ ዘመንህን ከግዚአብሄር ጋር በቤቱ ያስብህ የወርተዶክስ ተዋህዶ ዘፋኝ የማናይበት ዘመን ያምጣልን ሀፅያት ነው እንፀየፈው

  • @user-id8sv4gq1d

    @user-id8sv4gq1d

    2 жыл бұрын

    ተቀብሎ ይሆን የ5 አመታት እድል ተሰቶት???

  • @firodiro2

    @firodiro2

    2 жыл бұрын

    @@user-id8sv4gq1d npn

  • @hannagranato9719
    @hannagranato97192 жыл бұрын

    RIP!!!!ያሳዝናል በጣም አሪፍ ሰው ነበር ፀባይ ቁመና ከሁሉም በላይ ዘፈኑ የሚደነቅ ድምፃዊ ነበር! ግን ከሱ ትምህርት ውሰዱ ቅባት መጥፎ እንደሆነ እወቁ ኮሌስትሮል ያመጣል ያደግሞ ልብ ላይ ችግር ያመጣል ! ይህ ነው የሆነው አለማዬሁ እሸቴ ላይ። ከ 40 አመት በሁላ እስፓርት ካልተሰራ ቅባት ጨው ስኳር ለጤና ጠንቅ ነው

  • @beattytessfay860
    @beattytessfay8608 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ በጣም የምወድክ አርቲስት ነህ ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንክ ሠላምክ ብዝት ይበል

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa41416 жыл бұрын

    በፊት በፊት ደስ የማይለኝ (የማልወደው) ሰው አሁን በጣም እየወደድኩት እየወደድኩት የመጣሁ ልጅ ቢኖር ሰይፉ ፋንታሁን ነው በጣም በሳል እየሆነ የተለወጠ የመጣ ሰውን መርዳት የሚወድ ምርጥ ጋዜጠኛ ሁለገብ ስኬታማ አርቲስት ነው :: አቦ እድሜህን ያርዝመው !

  • @bahrubadechi1302
    @bahrubadechi13028 жыл бұрын

    የምታመልከው አምላክ አሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጨርሶም ይማርህ

  • @webalmergssaa2325
    @webalmergssaa23258 жыл бұрын

    አሌክስ የምወድህ የማከብርህ ድቅ አርቲስት ነህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እድሜህን ያርዝምልን።

  • @hussuka1
    @hussuka18 жыл бұрын

    አሌክስ ጤና እና ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ! ቅርሳችን ነህ ኑርልን

  • @msrakmesfen2975

    @msrakmesfen2975

    8 жыл бұрын

    እግዛብሔር የማርህ ጨርሶ

  • @sarahtesfaye9746
    @sarahtesfaye97468 жыл бұрын

    seyifu tnx ጋሽ አለማዬው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በእውነት በጣም ደስ ይላል ንግግርህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስታመስግን በጣም ደስ አለኝ አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ይዳብስህ አትመመኝ አይባልም ማረኝ ነው

  • @alxdawit885

    @alxdawit885

    6 жыл бұрын

    Sarah Tesfaye. Xxx

  • @nibanibus
    @nibanibus3 жыл бұрын

    Mr Alemayehu Shete what a Great Singer after all a great human being! God bless you

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi12 жыл бұрын

    የኔ ናት ያማል ኡፍፍፍፍ ነብስ ይማር😭😥😥😥

  • @silverster8764
    @silverster87648 жыл бұрын

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አሌክስዬ በጣም ነው የምወድክ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልካለው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie30058 жыл бұрын

    ጌታ እድሜክን ያርዝመው ጨርሶ ይማርክ አሌክስ እጅግ ጥሩ ሰው።

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj4 жыл бұрын

    በመጀመርያ እግዚአብሔር እንኳን እድሜ ሰጠህ። በትክክለኛ የህክምና ባለሞያዎች ናቸው በሽታህ የልብ ህመም ነው። ህመምህ በቀላሉ ሊድን የሚችል ነው። በቀን ቢያንስ ለሰላሳአምስት ደቂቃ ያህል የቤት ውስጥ ስፖርት እንቅስቃሴ አድርግ። በተረፈ የምትመገባቸውን ምግቦችን ምረጥ። አለበለዚያ መንገዱ መጥፎ ነው።

  • @kkmmjbnjunju
    @kkmmjbnjunju2 жыл бұрын

    I am glad this is recorded. R.I.P. ALEMAYO Eshteye.

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw14608 жыл бұрын

    ye tedar hiywoteh betam webe denke new .I have big respect for you gashe alemayehu ! ayzoh egziabeher fetsemo yemareh !!!

  • @kadijakamise2297
    @kadijakamise22977 жыл бұрын

    Allah yishirih Ayzoh yichi midir indizih nat dastana siqay hulum lay yamidas naw Allah kahulachinga yihun.

  • @mesim5494
    @mesim54948 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሰይፉ ኣርቲስት ኣለማየሁ እግዚአብሔር ኣሁንም ጨርሶ ይማርህ የምወደው እና የማከብረው ትልቅ የኣርት ሰው ነው

  • @yakobtube1244
    @yakobtube12443 жыл бұрын

    በእውነት ለመናገር ሰይፉ ከቀልድህ ባሻገር ብዙ ግዜ የመንግስትም ሆነ የግል ሚዲያዎች ትኩረት ያልሰጦቸው ሰዎችን ካሉበት ድረስ ጎርጉረህ ስለምትጠይቅ እና በተለይ አንዳአንድ አቅም የሌላቸው እርዳታ የሚሹ ሰዎችን በማቅረብህ እና በመርዳትህ እግዚአብሄር አብዝቶ እድሜ እና ጤናህን ይስጥህ ከሰላምታ ጋር ሳሙኤል ባዩህ የያቆብ ቱዩብ ቻናል ዳይሬክተር ከአውሮፓ ጀርመን

  • @aminaamina-df4km
    @aminaamina-df4km8 жыл бұрын

    you are the best ethiopia singr God bless you and your family

  • @user-zt2nx4zl7v
    @user-zt2nx4zl7v8 жыл бұрын

    እንኳን እግዚያብሄር ማረህ ♥ ደሀ ብትሆን አትድንም ነበር ፈጣሪ ሳይደግስ አይጣላም

  • @yamasya1521
    @yamasya15218 жыл бұрын

    እ/ር ጨርሶ ይማርህ በሂድክበት ፈጣሪ ይቅደም በመገርፉ ቁስል ተፈውስሃል!!!ድንግአትለይህ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML8 жыл бұрын

    ዋውውውውው ጋሻ አለማየሁ ለአንተ ጤናህን ስጥት የዳረገው እግዚአብሔር አሁንም ሁሉ ስላም የሁንልህ ለአንተ ከመላው ቤተስብህ ጋር ። ።።።።ስላም ለሁላችንም።።።።

  • @BB-ru3fw

    @BB-ru3fw

    7 жыл бұрын

    AfricaLalibela

  • @hiymmmhiym7462
    @hiymmmhiym74628 жыл бұрын

    ደስስ የሚል ጨዋታ ተቁረጥ እንጂ ፈጣሪ ይማረክ በኪን ጠብቦ ጋሼ፡አልማይው

  • @zeggundan1
    @zeggundan18 жыл бұрын

    the best musicians in ehtiopia,,,a legend

  • @saragorg6245
    @saragorg62458 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርክ አለማየሁ እሼቴ እጅግ ማከብርህእናእምወድህሰውክ እረጅም እድሜ እናጤናይስጥህ

  • @japybel3009
    @japybel30092 жыл бұрын

    rest in peace legend!!!!!!! its shocking to hear such lost!!!! May God give your family the strength!!!

  • @duniyasweet2222
    @duniyasweet22228 жыл бұрын

    አቦ ሲመች ቀብራራ አርቲስት ጨርሶ ይማርህ

  • @user-kl2ds4dk9w
    @user-kl2ds4dk9w8 жыл бұрын

    እግዛብሔር አሁንም ጨርሶ ይማርክ በጣም የምወደው አርትስት አ/ቶ አለማየሁ እሸቴ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie30058 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ታላቅ ነው አሌክስዬ የምወደው አርትስ ጨርሶ ይማርክ።

  • @elizabethbekele9955
    @elizabethbekele99552 жыл бұрын

    What a hero in so many ways. We salute you. We appreciate you. Your wisdom is a life lesson. You are an inspiration to young musicians. Everything you did through your music is an unforgettable footprint to our society. You defined a character of a true musician. May the almighty God rest your beautiful soul in peace.

  • @AZGZ-nh4dk

    @AZGZ-nh4dk

    2 жыл бұрын

    True

  • @roselovelululove9342
    @roselovelululove93426 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ምርጥ አባታችን ነህና

  • @ayalt4896
    @ayalt48962 жыл бұрын

    RIP , what a wonderful person!

  • @user-yd9tj3jl2y
    @user-yd9tj3jl2y5 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ጤና እመኝልሀለሁ አሌክ ሳይፉ

  • @tsedeytsedey28
    @tsedeytsedey283 жыл бұрын

    ወድሜ.ፈጣሪጨርሶ.ይማርክ ክፋንያርቅልክ

  • @ec09492
    @ec094922 жыл бұрын

    Rip legend our hero they don't die they just rest after hard work

  • @sababelachew8695
    @sababelachew86958 жыл бұрын

    May God be with you

  • @Maitha.Alqemzi
    @Maitha.Alqemzi8 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ጨርሶ ይማርህ

  • @zedhabsha2114
    @zedhabsha21147 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 Жыл бұрын

    ያኔ አዲስ አበባ ቤቴ በሬዲዬ ሲሰማ በየሰፈሩና በየሻይቤቱ በራድ ይዘን ያላዜመ የአዲስአበባ ልጅ አልነበረም

  • @wendimak5021
    @wendimak50215 жыл бұрын

    Gash yene konjo legend God Bless you

  • @senushikore7663
    @senushikore76632 жыл бұрын

    Tesemeto yemayetegeb tarik alehe Ye Ethiopiachen James Brown Enku Ethiopiawi Alemayohy Eshety! Meneyederege, Egziabehare wededehe felegehe wede batu terah! 😢 So, May God Rest Your Beautiful Soul in Peace and you will be missed!💔🌹

  • @sharashara4726
    @sharashara47268 жыл бұрын

    Egziabhiar amelak be ewonet fetemo yemarehue

  • @lubabasultanmuhammedmuhame4072
    @lubabasultanmuhammedmuhame40728 жыл бұрын

    ሠይፈ እንዴት ነወ ከገባህ በሀላ ያለበበሥህ ተቀየረ አረ በዚው ቀጥል ያምራልእ ዋው

  • @ageremegersa4739
    @ageremegersa47395 жыл бұрын

    Medenawe sayifu selike yalichuwme yabero labezu gudiye tefaligalike

  • @friotseyoum4196
    @friotseyoum41968 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed6998 жыл бұрын

    seiff mrt sew artst Alemayehu allah cherso ymarh

  • @hiwotdaniel8154
    @hiwotdaniel81548 жыл бұрын

    ጋሽ አለማየሁ እግዚሀቢሔር ይርዳህ ምህረቱን ይስጥህ

  • @yetashahilwa7077
    @yetashahilwa70778 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማራህ

  • @naneyoo2506
    @naneyoo25068 жыл бұрын

    Egziabher yimarek

  • @sancharada1042
    @sancharada10428 жыл бұрын

    kebraraw Alex! Geta yemarsh abo

  • @getasewadugnaw8307
    @getasewadugnaw83078 жыл бұрын

    seifu I love your question... Nazareth Mehed Lemin Tazewrtraleh??? Tenquay bet new melisu....

  • @hiwihiwihiwi3419
    @hiwihiwihiwi34198 жыл бұрын

    Temsgeni amelke Egziabehr yete mesgane yihuni

  • @zensaeed1419
    @zensaeed14198 жыл бұрын

    እግዝያብሔር ይማርህ ጋሽ አለማዮ

  • @memelove351
    @memelove3518 жыл бұрын

    woooooow

  • @Soso-gu5vj
    @Soso-gu5vj8 жыл бұрын

    Allah yemareki chareso

  • @bellobisrat1502
    @bellobisrat15023 жыл бұрын

    እንኳን ተረፍክ አለማየሁ የአገር ሀብታችን አይዞህ

  • @mesulemma4025
    @mesulemma40258 жыл бұрын

    እግዛብሔር ጤናክን ይመልስልክ አሌክስዬ

  • @wenchetdana9987
    @wenchetdana99878 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @ergoergo7998
    @ergoergo79988 жыл бұрын

    እግዛብሄር ጨርሶ ይማርልን ጋሽ አለማዮ

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese56758 жыл бұрын

    egziabher yimareh

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 Жыл бұрын

    የአዲስአበባ ልጆች ያኔ አዲስአበባ ቤቴን በየሰፈራችን ህናዜም ነበር በእሁድ ከሰሀት በሗላ የኢትዬ ሬዲዬ ምርጫ አዲስአበባ ቤቴ ሳትዘፈን ሀትቀርም ነበር

  • @hjfkgkvjgkvmgkjk4699
    @hjfkgkvjgkvmgkjk46998 жыл бұрын

    egezibher chareso yemarehe

  • @tilaneshendeshaw4937
    @tilaneshendeshaw49378 жыл бұрын

    egzabhir yemareh

  • @marthamargen4927
    @marthamargen49278 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ጨርሶ ይማርክ

  • @akassi6174
    @akassi61742 жыл бұрын

    Not a big fan of seifu fart ahun because he was obsessed with people personal business, I appreciate he made this interview, ALEX RIP 💔💔💔💔

  • @Eyob797
    @Eyob7978 жыл бұрын

    Egziabher Yimareh Alex tiru artist neh.

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba21412 жыл бұрын

    RIP Legend

  • @woinshetalemu9740
    @woinshetalemu97408 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ የምወድክ አርቲስት.

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu11588 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ.

  • @taqaisamara3387
    @taqaisamara33878 жыл бұрын

    egzabhre chreso yemarh

  • @berrystrawberry787
    @berrystrawberry7872 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @astunegyebeletewehitftc5238
    @astunegyebeletewehitftc52385 жыл бұрын

    Egzabher cheriso yimarih abaye

  • @maheg9096
    @maheg90968 жыл бұрын

    እግዚአሔር ይማርህ ልክ አባቴን ነው እምትመሥለኝ የእውነት አንተን ሳይ አባቴን አሥታውሣለሁ

  • @mesetawetmesetawet7104
    @mesetawetmesetawet71048 жыл бұрын

    እግዛብሔር ይማርክ

  • @zinashgeza4965
    @zinashgeza49658 жыл бұрын

    እግዚአብሔር። ይማርክ አባታችን

  • @alem2375
    @alem23758 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @user-yx9xe8dk5d
    @user-yx9xe8dk5d8 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይማርህ ድንግል እመቤቴ ትዳብስህ

  • @yrgakiros1131
    @yrgakiros11318 жыл бұрын

    Betam yegeremegn gn ljochachin bewich new eminorut blo bekurat sinager ydebral tesedo menor yasafral enji ayakoram

  • @alemtsehaywoldamedehen3456

    @alemtsehaywoldamedehen3456

    8 жыл бұрын

    betam yegermal demo kesew belay naw emenorew Aybalem kesu belay yenoralu sedat ayakoram eyayanaw naw

  • @yrgakiros1131

    @yrgakiros1131

    8 жыл бұрын

    +Sofy Mohamd. lik nesh betam kibr ena kurat behagerih menor new demo kesew belay fetari bicha new!

  • @rekikkiden2271

    @rekikkiden2271

    8 жыл бұрын

    በክፉ አትየው ምን አልባት ልጆቹ ጥሩ ደርጃ ሊኖሩ ይችላሉ እንደሌሎቹ አርቲስቶች ሽኪውን መለማመጥ ካልፈለገስ

  • @memoaboody5474

    @memoaboody5474

    8 жыл бұрын

    +Rekik Kiden Eko 😘

  • @Rasdashen1

    @Rasdashen1

    8 жыл бұрын

    His two daughters married to foreigners as if there is no Ethiopian??... Come on!!..bad obsession to foreigners. Anywayz, luv your musics tho...

  • @buzayaayalew9821
    @buzayaayalew98218 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ

  • @senaybeyene6171
    @senaybeyene61713 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይማርክ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw25938 жыл бұрын

    egzeabehre kante gar yehun!

  • @munamuna2185
    @munamuna21858 жыл бұрын

    wooo

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer792 жыл бұрын

    ነብስ ይማር 😭

  • @ageremegersa4739
    @ageremegersa47395 жыл бұрын

    Yagn sawe xayiqe merex Ethiopia we nake .egezeabehire chireso yemareke abiti

  • @user-uj4gc7dz5p
    @user-uj4gc7dz5p8 жыл бұрын

    ይሄ መልክት ነው ንሰሀ ግባ አትዝፍን ዘፍን አጢአት ነው ጌታ የማርክ የቀርውን እድሜህን ለእግዚአብሒር ዘምር

  • @LoveAndPeace2424

    @LoveAndPeace2424

    2 жыл бұрын

    ታዲያ ምን ሠርቶ ይብላ? ደሀ አገር እየተኖረ? እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ሌላውን side ያያል.. አትፍረዱ!

  • @fikirtsegabereketldfghd3241
    @fikirtsegabereketldfghd32418 жыл бұрын

    አሌክስዬ እንኩዋን አተረፈህ እስከመጨረሻው እ/ር ይማርህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ by the way ኮቱ ኮቱ የሚለውን ሙዚቃህን በፍቅር ነው የምወደው ግን ኦሮሞ አይደለሁም

  • @kalikidanyemariyanlji7227
    @kalikidanyemariyanlji72278 жыл бұрын

    egezibeher yemarhi

  • @nanifelix5022
    @nanifelix50222 жыл бұрын

    He lived antger five years more after his first heart attack. He is luky

  • @memoaboody5474
    @memoaboody54748 жыл бұрын

    Esu yetamemew Lebun ante degmo leb welk wey seyfish

  • @martitade4450
    @martitade4450 Жыл бұрын

    ውይ ሚስቱ ስታምር!!!!

  • @anatbrtukn942
    @anatbrtukn9428 жыл бұрын

    ጨረሶ ይማረህ

  • @hayatloveenders3360
    @hayatloveenders33608 жыл бұрын

    አላህ ይሽርው ስይፍ በጣም አርፍ ነው

  • @tiyogermen4658
    @tiyogermen46588 жыл бұрын

    እግዜር ጨርሶ ይማርህ አለማየሁ እሸቴ

  • @selamamdechrkos5680

    @selamamdechrkos5680

    7 жыл бұрын

    tiyo Germen አሜን

  • @Zewdie86
    @Zewdie867 жыл бұрын

    E/r cherso ymarh!!! Ye ene geta!

  • @belayberhe1412
    @belayberhe14122 жыл бұрын

    U were Ethiopian Michael Jackson RIP all time legend

  • @susukasay1313
    @susukasay13138 жыл бұрын

    ጀግና

  • @meronberhanu4353
    @meronberhanu43538 жыл бұрын

    እግዚአብሔር። ይማርክ

  • @habtemariamtsegaofficial6779
    @habtemariamtsegaofficial67792 жыл бұрын

    ነፍስህን ይማረው

  • @helenzegay8279
    @helenzegay82798 жыл бұрын

    እግዝያብሄር.ጨርሶ.ይማርክ

Келесі