አሳይለም ማመልከት ቀላል አይሆንም-ማህበራዊ ጉዳይ

Ойын-сауық

የፕሬዚደንት ባይደን አስተዳደር በአሜሪካ ደቡባዊ ክፍል ድንበር አቀርጠው ለሚመጡ ስደተኞች አዲስ መመሪያ ለማፀደቅ እየተዘጋጁ ነው።ይህ ህግ ከፀደቀ አሳይለም ማመልከት እና ማግኘት ቀላል አይሆንም።#አኩኩሉፋሚሊ #akukulufamily #ኢሚግሬሽን #ስደተኛ #ኢትዮጵያ #አሜሪካ #ማህበራዊጉዳዮችና.

Пікірлер: 11

  • @dawitasmare1265
    @dawitasmare1265Ай бұрын

    ኑሪልኝ እህቴ

  • @bezawityfru
    @bezawityfru Жыл бұрын

    እልልታዬ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው በርች ጎበዝ 👍👍👍👍👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍

  • @akukulufamily5813

    @akukulufamily5813

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ቤዝዬ

  • @muluworkamsalu3482
    @muluworkamsalu3482 Жыл бұрын

    Dr.እልልታ ሰላም ለንቺ ይሁን እግዚአብሔር ይስጥልን እውነተኛ የወገን ተቆርቋሪ ነሽ ሰው እንደዚህ አይነት እውነተኛ መረጃ ያሰፈልገዋል ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ በርች ጎበዝ

  • @akukulufamily5813

    @akukulufamily5813

    Жыл бұрын

    አሜን አብሮ ይስጠን! በደስታ እሰራለሁ

  • @yohannes4329
    @yohannes4329 Жыл бұрын

    Yetale Link

  • @akukulufamily5813

    @akukulufamily5813

    Жыл бұрын

    www.dhs.gov/news/2023/02/21/fact-sheet-notice-proposed-rulemaking-circumvention-lawful-pathways

  • @akukulufamily5813
    @akukulufamily5813 Жыл бұрын

    www.dhs.gov/news/2023/02/21/fact-sheet-notice-proposed-rulemaking-circumvention-lawful-pathways

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Жыл бұрын

    አሜሪካ ገብቼ ይኸው አሳይለም ከጠየኩ 6 አመት ወፍ የለም ምንድነው መፍትሄው እባክሽ መልስ ካለሽ

  • @akukulufamily5813

    @akukulufamily5813

    Жыл бұрын

    የወረፋ መብዛት ስላከ ይቆያል ኢሚግሬሽንን ማውራት ያስፈልጋል አልያም ጠበቃ ቀጥሮ መጠየቅ።

Келесі