ውሳኔሽን አሳውቂኝ🤔

#challenge #duet #ፍቅር #love #ethiopia

Пікірлер: 162

  • @user-bu7bw9tq3m
    @user-bu7bw9tq3m14 күн бұрын

    ልጁን በግዜ ወደ ፀበል ዉሰዱ የምትሉ በለይክ አሰዩኝ😢😢

  • @Zade-h7p

    @Zade-h7p

    14 күн бұрын

    ያስብላል ጉድ እኮ ነው

  • @SSSS-jv2eg

    @SSSS-jv2eg

    14 күн бұрын

    🤭🤭😁😁😁😁👍👍

  • @kidsttube3111

    @kidsttube3111

    14 күн бұрын

    ኦርቶዶክስ አደለምጅ ያስብላል 😂😂😂😂

  • @sada-or9gx

    @sada-or9gx

    14 күн бұрын

    ​@@kidsttube3111ሙስሊም ነው ደ

  • @user-gr8ml7ro8h

    @user-gr8ml7ro8h

    14 күн бұрын

    እኔ በእውነት

  • @hayatmko9818
    @hayatmko981814 күн бұрын

    ሽማግሌ ልከህ በክብር አግባት እንጂ እንደዚህ ማለት የለብህም ያንተ እህት ፍቅረኛዋ እንደዚህ ቢላት ምን ይሰማሀል እስኪ ንገረኝ እውነት ለመናገር የምታፈቅራት ከሆነ በክብር .....

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe793214 күн бұрын

    አረ ዮቶር ተረጋጋ ደሞ ክዩ ልክ ናት ክዩየ በውሳኔሺ ፅኒ ምክንያቱም ሴት ልጅ ከምንም በላይ ክብርዋ ነው

  • @Geni810
    @Geni81014 күн бұрын

    ለመፍረድ ከባድ ነዉ😢 አንድ የሐይማኖት ልዩነት አለ አብራችሁ ሁኑ ለማለት ይከብዳል😞 ሁለት ቤተሰብ ፈቃድ መጠየቅ አለበት😧 ዝም ብሎ አብሮ መኖር ይከብዳል ቆም ብላችሁ አስቡ አትሳሳቱ😌

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v14 күн бұрын

    አንተ ተረገገ ኪዩ ልክ ነት ለሴት ልጅ ቤተሰብ ነው መጀመሪያ ሽምግልና ለክ እንደት ነው ትዳር ለመሠረት ተረ ነገር ነው የምትለው ጤና ይለክም😢😢

  • @kakajqj1215
    @kakajqj121514 күн бұрын

    ሆሆ 🙄 ምን ብየ ልኮምት የምር ቅመሞችየ ኑ የናተን ኮሜት አብቤ እኮምታለሁ ኑልኝ ቶለ ሳልሳሳት ኮምቱ 🙄🤔ኪዩየ ትክክል ነች የምትሉ የምር ክብር ይኑርህ ዮ ጤነኛ አመስለኝም ኪዩየ ሲጀመር ተይው ይሄን ሸረሪት እግር😂

  • @AminaYoussef-c1r

    @AminaYoussef-c1r

    14 күн бұрын

    😂😂😂😂😂 አንች ነሽ ያሳቅሽኝ

  • @kakajqj1215

    @kakajqj1215

    14 күн бұрын

    @@AminaYoussef-c1r የኔ ውድ ምን ላርግ ብለሽ ነው 😂ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @AminaYoussef-c1r

    @AminaYoussef-c1r

    14 күн бұрын

    @@kakajqj1215 አሽ ዉዴ😀😀

  • @Hana-3838

    @Hana-3838

    14 күн бұрын

    ተመቸሕኘ ጌታን መፃፍም አቃተኘ❤❤❤

  • @AminaYoussef-c1r

    @AminaYoussef-c1r

    14 күн бұрын

    @@kakajqj1215 አንብቢና ኮምቺ እጠብቃለሁ 😘😘😘😀😀😀

  • @walotube33
    @walotube3314 күн бұрын

    ተክክል ነሽ አንች በፍፁም መሆን የለበትም

  • @ahmadm5724
    @ahmadm572414 күн бұрын

    ዝም ብሎ አብሮ መሆን አለ እንዴ የዝሙት መፈስ የተወጋ ይሁን😅😅😅😅

  • @Naga-cg5jd

    @Naga-cg5jd

    14 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-gs6dy1xw9g

    @user-gs6dy1xw9g

    14 күн бұрын

    በትክክል

  • @AAlso-ou4en

    @AAlso-ou4en

    14 күн бұрын

    እኮ😂😂😂

  • @user-sd8fm5ev1f
    @user-sd8fm5ev1f14 күн бұрын

    ሲያስጠላ የዝሙት መንፈስ ነዉ አኡዙቢላህ መጀመሪያ ሀይማኖቱን የማያከብር ለሰዉ ላንቺ ለቤተሰብ ክብር ይኖረዋል ብሎ ማሰብ ጅልነት ነዉ

  • @user-uh3np9nv5m

    @user-uh3np9nv5m

    14 күн бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @WorkiyeBekele-nv5ne
    @WorkiyeBekele-nv5ne14 күн бұрын

    ክብር ለቤተሰብ እህቴ አቋምሽን እንደትለቂ የምፈልገውን ካገኘ በኋላ ትቶሽ እንደመይሄድ በምን ተውቀለሽ

  • @user-tb6jm6ff8r

    @user-tb6jm6ff8r

    14 күн бұрын

    Glimpse

  • @user-wn2bd9mb2p
    @user-wn2bd9mb2p14 күн бұрын

    ልጁግን ጤናው ያጠራጠራን ከምር አስብጅ ቲንሽ ሴት ልጅ በክብር ከቤተሰብ ተመርቃ ስትወጣነው የሚያምረው አትጨማለቅብን

  • @user-gb5nv2tc8i
    @user-gb5nv2tc8i14 күн бұрын

    እውነተኛ ፍቅር ቢኖረው ትፈለግሽ ካልፈለግሽ አይልሽምነበር ኪዩየ በፍቅር መካከል መጣላትምአለና አዲቀንብትጣሉ ፈልገሸነውእጂየመጣሽው አላስገደዲኩሽምነወእሚልሽ አስቢበትውዲ ልጂ በጭራሽ ላች እሚገባልጂአይደለም እመኝኝ ውዴ

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m14 күн бұрын

    ልጁ ግን ጠነኛ ነው ወይስ 😮 ኪያየ እንች ትክክል ነሽ እማየ👍

  • @birhaneteshome3435
    @birhaneteshome343514 күн бұрын

    ኪዮዬ አደራሽን ሲፈልገው ገደል ይግባ እኔ እደሚመስለኝ ጤነኛ አይመስለኝም ካሳብሽ ፍክች እዳትይ መጀመሪያ ይጠመቅ ከዛ ቤተሰብሽ ጋር በክብር ሽማግሌ ይላክ ከዛ ተጋብታቹ መኖር ትችያለሽ የለበለዚያ ግን እዳትሰሚው እምነትሽንና የራስሽንም የቤተሰብሽንም ክብር ጠብቂ

  • @user-us2rr8mx2x

    @user-us2rr8mx2x

    14 күн бұрын

    Iwunet new yene asiteway 👍👍👍🥰🥰🥰

  • @user-km7yi6wc2q

    @user-km7yi6wc2q

    10 күн бұрын

    Kkkkk

  • @yasminwerkeneh6873
    @yasminwerkeneh687314 күн бұрын

    ኪዩ ልክ ነሽ ክብርሽን ጠብቂ

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f14 күн бұрын

    ልጁ ጤነኛ አይመሲለኝም ፊቅሪ በዚህ አይነት መንገዲ አይሆንም ልጂቶን አተሲጨንቀት ለሴት ልጂ ክቢሪ ይኑሪህ የረሲህን ሲሜት ቢቸ አትከተል ለሁሉም ነገሪ መረገገት አለቢህ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p14 күн бұрын

    ኪዩ ካሰብሽ ፍግጭ አትበይ 😢ያምትሉ ለይክ 😮😂😊😢

  • @user-im1yn3nr5q
    @user-im1yn3nr5q14 күн бұрын

    😂😂😂😂ዮቶር ምናይነት ቀውስ ነው ከምር ባንዴ አብርን እንኖር ታዳ አቅም ካለህ ሽማግሌ ላክ እና ተጋቡ

  • @user-gb5nv2tc8i
    @user-gb5nv2tc8i14 күн бұрын

    ኪዩየ ልጁ አይሆንሽም ልገርሸ ውዴ እራስሽን ሁኝ ሀይማኖትሽ ይበልጥበሻል እደማይሆንሽ ካነጋገሩ መረዳትትችያለሽ

  • @user-lq1bu9yc4o
    @user-lq1bu9yc4o14 күн бұрын

    1 ቀን ተረጋግቶ ሣያወራ ቤተሠብ ተከታዮቹን እንኳን ሠላም አይል ምነው የእሧን እሩብ እርጋታ ቢሠጥክ

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx14 күн бұрын

    ምግብ እድሠሪለት ነው ክክክ

  • @TakeleForsido-wp8op
    @TakeleForsido-wp8op14 күн бұрын

    የልጂቷን ፍለጎት ይጠብቃት ቤተሳቦቿን መክበር አለበት ።አለበለዚያ ባይገቡ ነው።ትዳር ዕቃ ዕቃ ጨዋታ አይደለም ቶሎ ሮጦ የምገባው ።በጣም ገርሞኛል የልጁ አስተሳሰብ

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s14 күн бұрын

    ልጁ ግን ጭንቅላቱ ይስራል ወይ እንዴ ክብር የምባል እኮ ኣለ ሁሉ ግዜ ስለ ኣንድ ኣይድያ ሆሆሆ 😮😮😮🙄🙄

  • @user-jz3rx5il7s

    @user-jz3rx5il7s

    14 күн бұрын

    😂😂😂😂አይመሠልኝም

  • @Fateha-yj6ef
    @Fateha-yj6ef14 күн бұрын

    ኪዩዬ ካለሽ ሀሳብ ላይ ምንም እንዳትቀይሪ የሴት ልጅ ክብርዋ ሽማግሌ ተልኮ ከቤተሠብ ሥምምነት ነዉ

  • @tsehayzerit7874
    @tsehayzerit787414 күн бұрын

    ኪዩ በጣም ትክክል ነሽ ከዛ ንቅንቅ እንዳትዪ ደማ ወደፊት ላይ ማማርያ ይሆንሽ እንጂ ከሱ ጋር ማኖር ረጅም መሄድ ምትችይ አይመስለኝም, እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @walotube33
    @walotube3314 күн бұрын

    ሰውየው ጤና የለውም ሲጀመር ደግሞ ከአንች ጋ አብሮ መቀጠል አይፈልግም

  • @SelverNet-uj3zx
    @SelverNet-uj3zx14 күн бұрын

    አተ የሴት ክብር ስታት ማጋባት እደዝ ነዉ ምን አይነት ሞንነ አይምሮ የለም አራ ቆም ብለ አስባዉ ኦክ 🙄🙄🤔🤔🫢🫢

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff553114 күн бұрын

    አቺ ክዩ ለሴት ልጅ ከምን በላይ ሸማግል ከብሪ ነው😢😢😢

  • @Maqdes-ox4lk
    @Maqdes-ox4lk14 күн бұрын

    ለመለያየት ሲፈለጉ እንዲህ ናቸዉ

  • @Redmi9Newphonr-eo5wt
    @Redmi9Newphonr-eo5wt14 күн бұрын

    እንደ እኔተጣልቻለሁ አቺም ተጣይ ነው የምታስበው ክብር ይኑሪህ ለቤተሰቦቾ እማይሆነውን

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs14 күн бұрын

    እደት ሰው ሳይጋባ አብሮ ይኖራል ያመዋልደ ልጁ

  • @HanaHana-rb9lg
    @HanaHana-rb9lg14 күн бұрын

    ምን አይነት ናቹ ለሀይማኗታቹ ክብር ይኑራቹ ቅድማያ

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw14 күн бұрын

    አስተዋይ ነሺ ኪያ❤

  • @user-jz3rx5il7s
    @user-jz3rx5il7s14 күн бұрын

    እንዳታገቢ ጤናኛ አደለም በእዉነት በዛ ላይ ሀይማኖቱ ምንድነዉ ተይዉ ኩዩ

  • @user-py1ji9ek7l
    @user-py1ji9ek7l14 күн бұрын

    አረየምርልጁሠዉያሥፈልገዋል ያሠላም ተረጋጋ ልጅቱን አታሥጨንቃት ገናነዉ ግዜዉ ዴሞየምታሥተካክሉት ነገርምአለ እንዴትሁናችሁ ነዉ አንድላይ የምኮኑት

  • @Aminat725
    @Aminat72514 күн бұрын

    ይሄል የተመታ ሁኗል ልጂቷንም አምታታት

  • @BreFekr
    @BreFekr14 күн бұрын

    አይዞሽ የኔ እናት ስወዳት ደሙሮኝ👍👍🔔🔔👍👍

  • @mhirat
    @mhirat14 күн бұрын

    የአሁን ግዜ ሰው ሰምንት ቀርቦ 2ኛሰምንት.አፈቀርኩ.ይለል.ቀጥሎ.ደሞ.አፈቅርሸለው.እ😮ደሞእንገበ🙄🤔ይለል እስክ ረገበሉ

  • @WinTech-un8jt
    @WinTech-un8jt14 күн бұрын

    ኡፍአይወዶች ልምጥምጥ ካላፈቀረችሕ አብራትሰራነበር ሰተትብላችሁ ገብታችሁ ምታሽቃብጡትነገርስ

  • @SelverNet-uj3zx
    @SelverNet-uj3zx14 күн бұрын

    አራ አተ ሞንነ ሰዉ እንዴት ሳን ጋባ አዲ ላይ ይኖራል ስንስራት የለም እንደዚ አይነት አለዎይ 🙄🙄🤔🤔🤔🫢🫢🤫🤫🤫🤫

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg14 күн бұрын

    አይዞክወንዲሜሁሉምለበጎነዉቆሞብለህአስብ

  • @user-rz3ly2qx6f
    @user-rz3ly2qx6f14 күн бұрын

    ወይ ጣጣ እግዚአብሔር ይርዳች አብርሼ አንተስ ደህናነ አንተ ሰልዬስ ደህናነት ?

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f14 күн бұрын

    ይከ ቀርቀቦ የሆነ ልጅ አስመሳይ ነዉ ጌታን ሲያስጠላ እጭ😤😤 መጀመሪያ ሀይማኖት የተለያዬ ነዉ😳 የምን እንጋባ ነዉ ሆይ ይከ ልጅ በእልህ ነዉ በስሜት ነዉ የሚያወራዉ😤 የስሜት እንጂ ለትዳር አደለም የሚፈልግሽ ለግዚያዊ ነዉ😳😳😳

  • @sharjahshj2209
    @sharjahshj220914 күн бұрын

    ማሸአለህ አለህ ወክበር ማነው የሰለሀት ድምፂ የሰማው

  • @jho5001
    @jho500114 күн бұрын

    የምር ንቅት ነዉ ይሄ የምር

  • @wegayewbalcha
    @wegayewbalcha14 күн бұрын

    Maeryamne eshi edatye kiyu gedle ygeba gegma tdare qelde nwe lbetsebe kebre ynurke

  • @user-kt1ok3cx1r
    @user-kt1ok3cx1r14 күн бұрын

    አኡዙቢሏህ ያለእምነትህ ወድጄ የምትለው ሳያንስህ አብረን እንሁን ምነው ፍቅርኮ ከእምነትይጀምራል ጅሉ ደግሞ ትክክለኛፍቅር ይሄአይደለም ቤተሠብሳታስፈቅድ

  • @hhjjhbbhhjj
    @hhjjhbbhhjj14 күн бұрын

    ከታመምክ ቆየህ እኮ ተሀይማኖትህ ዉጭ ሥታፈቅር 😢😢አላህን ፍራ ይች አለም ከቱ ናት ወንድሜ ወዳላህ ቀረብ ያኔ መፍሔ ታገኛለህ ሥሜትህን አትከተል አላህ ቀልብህን ይመልሥህ ☝

  • @user-uj7wg5em1e
    @user-uj7wg5em1e14 күн бұрын

    Kebetsbh.atohi.kebere.betsebe❤❤

  • @user-by7xe9ld9x
    @user-by7xe9ld9x14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m14 күн бұрын

    ሁለቱእዱለያዩእድጨናነቅየሆነነገርተደርጎል

  • @user-zo4yy6xu3c
    @user-zo4yy6xu3c14 күн бұрын

    የዘፈንዳርዳሩ እሥክታነዉአሉ ያገሬሠዉ ለመለየትፈልጓነዉ

  • @Aska308
    @Aska30813 күн бұрын

    ደፋር መጀመሪያ ለሴት ልጅ ክብር ይኖርክ አብረን እንኑር የምትለው ከጎዳና ነው እንዴ ያገኘት አብረን እንኑር የምትላት ወይንስ ቤተሰብ ያሌላት ናት እንዴ በወግ በክብር ከቤት ሲወጣ ነው ደስ የሚለው ok🤔

  • @jho5001
    @jho500114 күн бұрын

    አቺም ተከብረሽ ቤተሠብሽንም አሥከብሪ ዋ ላይፍ ከባድነዉ ከቤተሠብዉጪሢሆን አሥቢበት😢😊

  • @user-zr9tx8fg3r
    @user-zr9tx8fg3r14 күн бұрын

    አረ አንተ ልጅ የኔ ብቻ ይሁን አትበል 🥱

  • @hana_699
    @hana_69914 күн бұрын

    ኤሬ በሀገራችን ወንድና ሴት አብሮ እያቤዱ ነው በተላይ ዩቱበሮች ስታስጠሉ ስራ ካጣችሁ ኑና ከእኛ ጋር ከዝህ በሙቀት ተቃጠሉ እኛንም አታሳብዲ

  • @semhar11
    @semhar1114 күн бұрын

    Yenihet wedsa maryamna mezumur tselot aderig

  • @user-on4qu5ul2i
    @user-on4qu5ul2i14 күн бұрын

    ለውሳኔ የሚቸኩል ወንድ ይዘጋኛል😂😂😂😂

  • @semhar11
    @semhar1114 күн бұрын

    Yen konjo kebrshen tebki meatbsh meskelsh akberi behayemanotsh keled yelem

  • @user-os9fz5ov3x
    @user-os9fz5ov3x14 күн бұрын

    ሂወትሽ እዳይበላሽ አስቀድሜ አሁን እናተ ገና ልጆ ናችሁ

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo214514 күн бұрын

    kia leju ayehoneshem bacheru

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo214514 күн бұрын

    yehe doma new wedefetem ayetekemeshem

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2m14 күн бұрын

    ይሄ ልጅ ጤነኛ አይመስለኝም በሁሉም ነገር ምን ችግር አለው ይላል ትዳል እቃቃ ጫወታ መሰለውደ ኧረ ግራ ያጋባል ይሄ ታስቦበትም አልተቻለ😢

  • @user-wn1ve3fe4f
    @user-wn1ve3fe4f14 күн бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff553114 күн бұрын

    አብርሽ ስላም ናፍቃኛለች ይቅታ ጠይቃት😢😢😢😢

  • @fatoumamohamed1277
    @fatoumamohamed127714 күн бұрын

    ተረጋጋ ውሳኔዋ ልክናት

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo10 күн бұрын

    ተክክል ነሽ እንች በፍፁም መሆን የለበትም

  • @ZorayaDuke
    @ZorayaDuke14 күн бұрын

    Ara inidezi atihunu aworitachu asitakakilu

  • @user-ly7rg1yl5i
    @user-ly7rg1yl5i14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jk8pz1fw7b
    @user-jk8pz1fw7b14 күн бұрын

    እኔ ኮ 1ዳቅቃ ናዉ ጥዬ ምሄዳዉ አይገርምሽም ኮ 😂😂😂😂😂

  • @user-so6sh9ub8u
    @user-so6sh9ub8u14 күн бұрын

    ኪዩ ከቤተሰብ ፍቃድ እዳወጭ ❤

  • @user-st1ry3jq5l
    @user-st1ry3jq5l14 күн бұрын

    ልጁ ጤነኛ አይደለም 😢😢😢😢😢

  • @saragebeyo5251
    @saragebeyo525113 күн бұрын

    አር በጣም አብዛ አሁን አች አራሺን ጠብቅ

  • @Yeshiyeyeshiye
    @Yeshiyeyeshiye14 күн бұрын

    ያምሃል ሆ ሽማግሌ ሳይላክ

  • @AmryaS-cr3li
    @AmryaS-cr3li14 күн бұрын

    👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍

  • @banshbansh4612
    @banshbansh46129 күн бұрын

    😂😂😢😢

  • @Yenus-id7gp
    @Yenus-id7gp14 күн бұрын

    ህይ ልጅ ከምነቱ ወቶልዴ ካፊርን ሴት ዝምብሎ አብረን እንኑር የሚለው እንዴ ሊሆን ይችላል

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt14 күн бұрын

    Igu beshtega new😂😂😢😢

  • @user-ln1pm4zq3v
    @user-ln1pm4zq3v14 күн бұрын

    Menu masteyanawu😂😂😂😂😂😂

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj14 күн бұрын

    ያምካል ቤተሰብ የሚባል ነገር አለ

  • @user-zi3lu3tb8s
    @user-zi3lu3tb8s13 күн бұрын

    ተረገጊተቹ አስቡ❤❤❤

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p14 күн бұрын

    yo wede betesebeh temeles ena aseb...gena menunem satyezew... kiyu bemanem sew teseno endateyaji....endatadergiw...anchim ende yo ebdet kaljemeresh...

  • @wegayewbalcha
    @wegayewbalcha14 күн бұрын

    Sigemer kachi mleyte felgo naw teyewe

  • @user-km9jn4ig9c
    @user-km9jn4ig9c14 күн бұрын

    💔😢💔😢

  • @ksaksaksaksaksaksa7210
    @ksaksaksaksaksaksa721014 күн бұрын

    ግን ዮ ጤናኛናው እስኪ ትዳር ዝም ብሎ ዘሎ ሚጋባባት መሰለው እንዴ ታራጋጋ በለው አብርሽ ዳሞ በጠም በራስ መታማማን ይጎድለዋል

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c14 күн бұрын

    ጀልየሆነ

  • @zedo313
    @zedo31314 күн бұрын

    ከቤተሰብ ወጥቶ መኖር ቀላል መስሎት ነበር የወጣው አሁን ወጭው ሲያስመርረው ወደኪዩ መጣ ከሷ መለያየት ፈልጎ ነው ወደቤተሰቦቹ ለመመለስ አሁን አብራው እንደማትሆን ያውቃል መለያየት ፈልጎ ነው በጣም ይደብራል 😢

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo214514 күн бұрын

    Aberesh liju ayerebatem ante ategeba

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo214514 күн бұрын

    beteseb sayefeked ende meda aheya gotten mewused yet new yayehew eraseken bado teleh esuan lemawared new yemetefelegew alememar cheger new

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r14 күн бұрын

    አር ዮቶር ቢያንስ ታማልከቾችህን ሰለም በል ኦኦ ጉዴ ሸይ ቡነ ቤት ማሰለህ እንዴ ዝም ብለህ ዎደ ጉደዩ ምትገበዉ😢😂😂😂

  • @jggsjndgjsj6902
    @jggsjndgjsj690214 күн бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat524014 күн бұрын

    ተረጋግታቹ እውሩበት

  • @MedinaFentawHussen
    @MedinaFentawHussenКүн бұрын

    የምርልጅቱን አልተረዳትም

  • @Azmara-cg4ir
    @Azmara-cg4ir14 күн бұрын

    ልጂግንየተቀለቀለነገርነውእናቴከቃልሺዝንፍእዳትይ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo7 күн бұрын

    ከወደደሽ ሸማግሌ ላክ ከዛ ውጭ መልከስከስ መውደድ ማፊ ፋይዳ ስሜት ነው አላምጦ ነው የሚተፋሽ እንደ ማስቲካ

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo14 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y14 күн бұрын

    አረበዝየተነሣከተወሽይተውሽገናሣጀምሩት ያማዋልእደግንጁየሀይማኖቱሥነገርእረሣውእደ

  • @user-qr6db1fg5i
    @user-qr6db1fg5i14 күн бұрын

    ልጁ አበደ እዴ ሆ መጀመሪያ ቢተሰብ ይቀዲማን 😢😢

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m14 күн бұрын

    ❤❤ሽማግሊልከህበክብርነዉመሆንያለባችሁበተሰብመፍቀድአለበትአመቻችታችሁ❤❤🎉

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m14 күн бұрын

    ❤❤ልጅምንሁኖነዉግንፀበልዉሰዱትበሰላምአይመስለኘምግንዝብሎትዳርአለደ

Келесі