SALWEDIH YEWEDEDKEGN ||BEKIBIR || Tamagn Muluneh New Worship Protestant Mezmur 2023 Tesfaye Chala

Музыка

#mezmur #protestant #tamagn_muluneh Awtaru Kebede Protestant Mezmur 2023 This week, Ethiopian Worship mezmur protestant, Worship song ethiopian, mezmur Ethiopian Mezmur protestant, Dagi Tilahun Yosef Bekele Awtaru Kebede new mezmur, Endale woldegiorgis, lily tilahun, Yidnekachew TekaYe Tselot Mezmuroch, New Protestant Song Videos 2021, Mezmur Protestant Amharic, New Ethiopian Protestant Song, Worship Amharic Mezmur, Worship Christian Songs, Guitar Worship Songs, Old Amharic Mezmur, Tesfaye Gabiso Old Mezmur, Lily tilahun New Song, Daniel Amdemichael Mezmur, Tamrat Haile Mezmur, Ethiopian Gospel Song Kalkidan Tilahun (Lili)
Tamagn Muluneh +251912130068
CADP studios +251994440404

Пікірлер: 783

  • @mahletabebe7193
    @mahletabebe71932 ай бұрын

    አሜን አሜን ተባረክ ዝም ብየ ብሰማህ ማልጠግብህ ወንድማችን

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 Жыл бұрын

    የቀድሞ ዝማሬዎች ምንኛ መንፈስን ያድሳሉ ውስጥን በሀሴት ይሞላሉ መንፈሱ ካልነካህ አትዘልም አትጮህም ዘማሪዎች ዝናን ገንዘብን ሳይሆን ወንጌልን የሰዎችን መዳን ያስቀድሙ ነበር አቤቱ እግዛብሄር ሆይ ለውጠኝ ለውጠን

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos65079 ай бұрын

    ከቤት ተባርሬ ጭው ባለ ምድረበዳ የያኔ ህይወቴን አሰብኩ አይ ጌታ ዛሬማ ከሰው ተራ አቆመኝ ያስጨነከኝ ለመመልካም ሆነልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @User-lu8gn

    @User-lu8gn

    9 ай бұрын

    😭ሁሉን ያሳልፋል ጌታ🙏🙏🙏 አብሮን የተጓዘ ጌታ ክብር ይሁንለት🙏🙏🙏

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын

    በቃ ዝም ብለህ ዘምር አንተ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ 🥰🙏

  • @Tamagn

    @Tamagn

    Жыл бұрын

    Amen Thank you

  • @edlawitmesfin2534

    @edlawitmesfin2534

    Жыл бұрын

    Eko....Aboo tsegaw yibzalet!❤❤❤❤❤

  • @addisw1713

    @addisw1713

    Жыл бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist98219 ай бұрын

    ያልተገባኝ ሆኝ ሳለሁ ባአንተ ሞገስ አገኝሁ ከፊትህ አልጣልከኝም ምህረትህ በእኔ ላይ ጸና 🤲🤲🤲❤❤❤አሜን .....

  • @user-iw9nq9pt4i

    @user-iw9nq9pt4i

    9 ай бұрын

    👋👋

  • @borsumank.8289

    @borsumank.8289

    9 ай бұрын

    It Is my life story too

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku23 күн бұрын

    ጌታ ኢያሱስ አብዚቶ ይበርክ በግታር ስትዘምር በጣም ደስ ይላል

  • @GetachewD
    @GetachewD Жыл бұрын

    የከሰሰኝ ጠላት ከእግሬ ስር ወደቀ በረሃው ህይወቴ ምንጭን አፈለቀ !!! ሀሌሉያ !! ተባረክ ወንድሜ ታሜ !!!

  • @salveafricano4910
    @salveafricano4910 Жыл бұрын

    ሳልወድህ የወደድከኝ ሳልመርጥህ የመረጥከኝ በከበረው ደም ገዝትህ እንዲያው ልጅህ ያደረከኝ አበሳየን አራቅክው ቀንበሬን ሰባበርከው ፍቅርህ ለኔ ልዩ ነው (2) ስምህን ላሞጋግሰው (2) ሃጥያተኛ ሳሎህ ጽድቅ የማይገባኝ መርገሜን ወሰደው እየሱስ በደሙ አነጻኝ ኝ የከሰሰኝ ጠላት ከግሬ ስር ወደቀ በርሃው ህይወቱአ አርቁ ምንጭንአፈለቀ አዝ.. ያልተ.ገባ .ኝ ሆኜ ሳሎሁ በአንተ ሞገስ አገዝኘሁ ከፊትህ አልጣልከኝም እና ( 2) ምህረትህ በእኔ ላይ ጸና (2)

  • @Yanesewyasya
    @Yanesewyasya9 ай бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ !!!!!! ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን !!!!!!

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Жыл бұрын

    ተባረክ ታማኝ ወንድሜ የአምላካችንን ብዙ ፍቅርና ምህረት እየዘመርክ ብቻ ዘመንህ ይለቅ። ክፉ አይንካህ፣ ጸጋ ይብዛልህ፣ እንዲህ ቁጥብ እንዳልክ (የምትሄድበትን የአገልግሎት ስፍራ እየመረጥክ)፣ በዚህ አሳሳች ዘመን ሰዎች የሚፈልጉትን፤ አንተም የምትፈልገውም ሳይሆን የጌታ ሀሳብ የሆነውን ብቻ በማድረግ ተባረክ።

  • @Tamagn

    @Tamagn

    Жыл бұрын

    Amen Thank you 🙏🙏

  • @arfasedaye362
    @arfasedaye362 Жыл бұрын

    አሜን በብዙ ተባረክ ። ብስማው ብስማው አልጠግበውም ፡ዘመንህ ይባረክ ።

  • @deNJ272
    @deNJ2727 ай бұрын

    ጌታ ዘመንህን ለብዙ በረከት ያትረፍርፈው! ብዙ ጊዜ ሰምቼው ሁሌም የምባረክበት መዝሙር! 🙏

  • @eritreanvideo2687
    @eritreanvideo26878 ай бұрын

    Kbri N AMLAK kulu ykun Amen

  • @awothaile6602
    @awothaile66028 ай бұрын

    Abet mezmur yedero mezuroche 20 30 years later still like new brand ! Bless you more

  • @itsLydiaa
    @itsLydiaa7 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ

  • @KalebZerihun

    @KalebZerihun

    6 ай бұрын

    Amen

  • @EyuFikru-sm1rh
    @EyuFikru-sm1rhАй бұрын

    እናመሰግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን መዝሙር ወድሻለሁ 🌹❤️🌹

  • @selamsolomon8597
    @selamsolomon85978 ай бұрын

    ጌታ የሱስ እጅግ ኣድርጎ ጸጋው ያብዛልህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @abebech3154
    @abebech3154 Жыл бұрын

    ተባረክ እጅግ ድምቀት ያለዉ የሚያምር ድምጽ እንኳንም የይየሱስ ሆንህ

  • @fetiyahussen8344

    @fetiyahussen8344

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tarikwaretta2853
    @tarikwaretta28536 ай бұрын

    ጌታ ዘመንይባርከው በዝማሬህ በጣም እባረካለሁ። አሁንም አብዝቶ የዝማሬ ፀጋ ያፍስልህ። በርጋታ ስለምትዘምር ወደ ልቤ ፍስስ ይላል ዝማሬህ ሁሉ ተባረክ እኔና ቤቴ እንወድሃለን። ሁሌም በቤታችን በዝማሬህ እንባረካለን።

  • @Tamagn

    @Tamagn

    6 ай бұрын

    🙏🙏🙏 Tebarekulgn

  • @hiwot4193
    @hiwot41936 ай бұрын

    God bless you and your family 👪 🙏 ❤️ ♥️ 💕 💙 👪 🙏 ❤️ 🎉🎉🎉🎉

  • @asegidewsertse2872
    @asegidewsertse2872 Жыл бұрын

    ትልቅ የመዘመር ፀጋ በአንተ ላይ አያለሁ። ሁልግዜ በፀሎትና በቃሉ ህይወትህን እየቃኘህ የምትቀጥል ከሆነ የዲያብሎስን መንደር የሚያንጫጫ ፣ ነፍሳትን ወደ ጌታ የሚያመጣ ፣ የደከሙትን የሚያበረታ ፣ የሰማይ ዝማሬዎች ይፈስሱብሃል ፣ ተባረክ!!

  • @Tamagn

    @Tamagn

    Жыл бұрын

    Amen 🙏🙏🙏 Thank you v.much

  • @frewoinyworkeleol5422
    @frewoinyworkeleol542210 ай бұрын

    Bemejemeriya Geta egziabher abzto yibarkh. Ebakh kezih yemezmur style atiwta besga yemichefru bzu ale bemenfes yemiseberu tikitoch alu enezihn tikitoch ahun bezih yemezmur style agignitehachewal please please be yesus sm eleminihalehu Hulem lemenfes yemihon yemiseberu zmarewochn yizeh naaaa geta abzto yibarkh. Wagah besemay tilik newwww #Maranata eyesus limeta bedej New nisiha eyegeban medanachnn befrhatn bemeniketket enitebkkkkkk geta yibarkachihu yihen message semitachihu lemibareku. #Maranata

  • @ethiopiaethiopia8110
    @ethiopiaethiopia8110 Жыл бұрын

    I can't stop listening to the song and the word describes my life. God bless, brother.

  • @user-yb6og9pc9m

    @user-yb6og9pc9m

    8 ай бұрын

    Pzzza tmnaio tnmoa

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord847410 ай бұрын

    ፍቅርህ ለእኔ ልዩ ነው ❤ ኢየሱስ ❤ thank you Jesus

  • @user-eo4jl9ho6e
    @user-eo4jl9ho6e2 ай бұрын

    አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @fevenalemu1985
    @fevenalemu198511 ай бұрын

    Ohhh how I love this!! Thank you and God bless you for doing such a beautiful worship songs combo!!! Rejoicing in my Salvation! Hallelujah 🙌🏽

  • @hayatmkonn1500

    @hayatmkonn1500

    11 ай бұрын

    ተባረክ❤❤❤❤

  • @espieespie7070
    @espieespie7070 Жыл бұрын

    ዝማሬዎችህን ብሰም ብሰም አልጠግብ አልኩ የምትወድስ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ የአባቴ ጀግና ፀጋ ይብዛልህ አሁንም የዝማሬ ምንጭ ይፍለቅ ታባርክልኝ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitgetu383
    @senaitgetu38310 ай бұрын

    Metadel newu mechem endi yale zimare wust mekom You are blessed brethren ❤❤❤

  • @hirutayalew827
    @hirutayalew8276 ай бұрын

    What a wonderful worship I’m blessed ! Full of Holy Spirit! More grace and favor to you my brother!

  • @hiwot4193
    @hiwot41936 ай бұрын

    Zemenh ylemlem❤❤❤😊😊😊!!!!!

  • @elias.ermyas4446
    @elias.ermyas44464 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንን ተባራክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teketelermiasyelodamo8417
    @teketelermiasyelodamo841710 ай бұрын

    Astewusalahu kayet indanaseh Geta ☝️ Geta batsagawu Degimo Degimo yaberteh wodaje 🙌🙌

  • @yonasgetachew-oi2er
    @yonasgetachew-oi2erАй бұрын

    Keep on singing for the Glory of God for this you are born for

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye38005 ай бұрын

    Amen,wendeme tebareke zemenhe yebareke

  • @honeyber2008
    @honeyber20088 ай бұрын

    Egizeyabhir yebarekeh!

  • @jimaworkabate
    @jimaworkabate6 ай бұрын

    God bless you more and more

  • @KalebZerihun

    @KalebZerihun

    6 ай бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew21518 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤i so aprishating you ,you are our blessing and gifting us from great almighty God.

  • @wendimumedo3360
    @wendimumedo33607 ай бұрын

    God bless you bro, I am so blessed hearing this!!!

  • @KalebZerihun

    @KalebZerihun

    6 ай бұрын

    Same

  • @user-ty2dc7le6s
    @user-ty2dc7le6s9 ай бұрын

    እሰይይይይይይይይይ እልልልልልል ተባረክ በብዙ ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @samiyadese6189
    @samiyadese61896 ай бұрын

    አሜን ኢየሱስ ❤❤❤❤❤ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤❤

  • @DaraartuMucaaYesus
    @DaraartuMucaaYesus3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ AMEEEEEEN AMEEEEEEN AMEEEEEEN AMEEEEEEN Waaqayyoo saa Eebbisu

  • @merat1725
    @merat17258 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤ አሜንን አሜንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤

  • @user-pe7ji3dq9f
    @user-pe7ji3dq9f2 ай бұрын

    እንዴ ሀጥያቴ ብዛት ሳይሆን በቼሪነቱ ያኖሬኝ አምላክ ይመሰገን አሜን

  • @user-px6fy9pe7q
    @user-px6fy9pe7q4 күн бұрын

    Lezelalem tebarek tsega ybzaleh ❤❤❤❤❤❤

  • @alemtesematadese-yg8if
    @alemtesematadese-yg8if3 ай бұрын

    ታሪኬን የለወጠ ጌታ ይባረክ

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 Жыл бұрын

    ወደ አምላኬ የየማሚያቀርብ ዝማሬ!ዘመንህ ይለምልም ወንድማችን የእግዚአብሔር ቅባት ያለበት ዝማሬ ❤!! በረከት ይፍሰሰስልህ

  • @MommmggffGff
    @MommmggffGff9 ай бұрын

    Waqayyoo barafi jiirenyaa kee haa ebbisuu❤🙏❣️❣️❣️💐💐💐🥰🥰🥰🥰

  • @rasnaod
    @rasnaod7 ай бұрын

    I can’t stop listening to this song. God bless you! 😊

  • @tibebabera738

    @tibebabera738

    3 ай бұрын

    😊😊

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j Жыл бұрын

    ብትሰማ አትጠገብም፡ አሁንም ያብዛልህ ይጨምርልህ፡ ዝማሬዎችህ ወደድሮ መንፈስ የሚመልሱ ናቸው፡ ከዘመኑ ጭፈራ እግዚአብሄር አሁንም ይጠብቅህ፡ ያንተን አይነት ዘማሪዎች ያብዛ

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada60873 ай бұрын

    ወንድሜ ብርክ በልልኝ መዝሙሮችህ ተስፋን የሚሰጡ ሰብከትየሆኑ ናቸው እግዚአብሔር አብዝቶ የባርክህ 🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️

  • @AbatuMarmara
    @AbatuMarmara29 күн бұрын

    Amen! ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @MdAli-tv4gr
    @MdAli-tv4gr7 ай бұрын

    AMEN HALELUYA KEBER LEYESUS

  • @thanksthe6613
    @thanksthe661310 ай бұрын

    I am listening to this Song every time!... Really Blessing!

  • @user-yh3nm8fr4c
    @user-yh3nm8fr4c7 ай бұрын

    Zemenih be mogessnabe Bereket Yitbarek

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 Жыл бұрын

    ታርካችን የቀየረልን አባትና አማላካችን እግዚአብሔር በሰማይም በምድር ይባረክ ለአንተም ፀጋ ይብዛልህ ❤

  • @abenielias2132
    @abenielias21326 ай бұрын

    Indet indemiwodik wondime tebareki ❤❤

  • @helajesus97
    @helajesus97 Жыл бұрын

    እሰይ ጌታ ይባርክህ ንጉሳችን ኢየሱስን ከፍ የሚያደርግ ድንቅ ዝማሬ

  • @MdAli-tv4gr
    @MdAli-tv4gr7 ай бұрын

    ELLLLL ELLLLL ELLLLL HALELUYA

  • @dafayadahika2088
    @dafayadahika2088 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ።አሜን።

  • @SileshDaniel
    @SileshDanielАй бұрын

    Ameen iyesus yibarek

  • @singernetsanetermias9240
    @singernetsanetermias9240 Жыл бұрын

    Zemenih yikber beyesusm yene jegina yene tehut.

  • @eliashailu3512
    @eliashailu35123 ай бұрын

    you are blessed

  • @helenkadrii6899
    @helenkadrii6899 Жыл бұрын

    amen amen Abaa ko ebbifamii yen yesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @godisgood2672
    @godisgood26723 ай бұрын

    አቤት እንደ እኔ ማንን ረዳ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው የእግዚአብሂር ስም ለዘላለም ይባረክ።ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-lc4uw3iq5n
    @user-lc4uw3iq5n Жыл бұрын

    አሜን ጌታ ይባረክ 🙏 ዘምንህ ይባረክ ያንተን መዝሙር ሳልሰማ እልተኛም በመዝሙርህ ሳልባረክ ወደስራ እልወጣም እጅግ የሚባርክ ሀይል እለው ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልኝ ወንድሜ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @aliazarhassen4337

    @aliazarhassen4337

    Жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ዘር ዘመንህን ይባርከው።

  • @Bobloxkaka1
    @Bobloxkaka17 ай бұрын

    God bless you, brother beautiful song and voice 🙏

  • @user-ho9sy4pk9e
    @user-ho9sy4pk9e7 ай бұрын

    Amee n❤❤

  • @KalebZerihun

    @KalebZerihun

    6 ай бұрын

    Amen

  • @workinehmarkos4363
    @workinehmarkos43638 ай бұрын

    Amen amen tebarekiln

  • @prophetyonas4518
    @prophetyonas451810 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ጸጋ ዘመንህ ሁሉ ለፈጣሪ በመዘመር ይለቅ ተባረክ

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @horotube9869
    @horotube98698 ай бұрын

    My God blessed you abundantly.

  • @biniamgunta776
    @biniamgunta7762 ай бұрын

    እየደጋገምኩ ሁሌ የምሰማው ድንቅ ዝማሬ ታማኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @prix205
    @prix2058 ай бұрын

    God bless you brother . You have been my soundtrack in all my days ❤️

  • @alemusinamo6536
    @alemusinamo653610 ай бұрын

    Wow! you are a blessed and selected person from God. God bless y😅ou again and again.

  • @habeshaempower8460
    @habeshaempower84606 ай бұрын

    ተባረክ ወንድማችን❤❤❤ልቤ በደስታ ተሞላ😢😢😢

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын

    እሰይይይይ ድንቅ መንፈስ ያለበት መዝሙር ❤❤❤🙏🙏

  • @user-yb6og9pc9m

    @user-yb6og9pc9m

    9 ай бұрын

    Pizza Tenement

  • @user-yp6vj3vj8l
    @user-yp6vj3vj8l5 ай бұрын

    srat yalow amlko abzto ybarkh .

  • @user-rl6mg6bv7n
    @user-rl6mg6bv7n4 ай бұрын

    Amen God bless you more ❤🙏

  • @BetyAyele-tz3rr
    @BetyAyele-tz3rr2 ай бұрын

    አሜንንንንንን

  • @bilia7481
    @bilia74819 ай бұрын

    God bless you thankyou brother!

  • @user-zm2zv6fv6v
    @user-zm2zv6fv6v4 ай бұрын

    Ebbiifaamii

  • @user-qp6wo4jt3p
    @user-qp6wo4jt3p21 күн бұрын

    3:04 🙏እግዝብሔርር ይባርክህ.

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist98219 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን .....🤲🤲🤲❤️❤️❤️እግዚአብሔር አምላካችን ዘመንህን ይባርከው የኔ ወንድም❤️ ።

  • @ruthh.9069
    @ruthh.90692 ай бұрын

    Egzibhaire yebark!!!❤

  • @awetahegnhailu1477
    @awetahegnhailu14772 ай бұрын

    ዘርህ ይባረክ!!

  • @saadaseid1808
    @saadaseid18082 ай бұрын

    Salwedih yewedikegn Eyesus Eyesus Amen Amen 🙏

  • @user-sk8ot2fe5f
    @user-sk8ot2fe5f Жыл бұрын

    ይብዛልህ አሁንም ምስጋና! ክብር ለኢየሱስ ይሁን። May God bless You brother!

  • @user-yp6vj3vj8l
    @user-yp6vj3vj8l5 ай бұрын

    Amen.......tabark wendm.

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist98215 ай бұрын

    አቤት እንዴን ማን እረዳህ አቤት እንዴኔ ማንን አገዝክ 😭 አሜን አሜን አሜን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @monettube8531
    @monettube85317 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrehettesfazgyi3784
    @abrehettesfazgyi37842 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sx2vd6mp4h

    @user-sx2vd6mp4h

    8 күн бұрын

    😊😊

  • @aster1086
    @aster108610 ай бұрын

    Ameen ameen 🙏 😭😭😭😭😭elelelelelelelelelelele ameen ameen

  • @ayanatesfaye6142
    @ayanatesfaye614210 ай бұрын

    betam des yemil mezmur newu Geta yibariki

  • @himanhabte1765
    @himanhabte17658 ай бұрын

    What a blessing to worship God stay blessed my brother it is amazing ❤

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7Ай бұрын

    Amazing songs!!! ELSHADAI GETTACHIN yikiberline, YESUS GETTACHIN !!!

  • @tayeletbirhanu2827
    @tayeletbirhanu28278 ай бұрын

    i am so blessed with this amazing worship Thank you 🙏 Brother

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte93662 ай бұрын

    አሜን ሀሌሉያ ተባረክ

  • @user-gr3vu1tl2w
    @user-gr3vu1tl2w2 ай бұрын

    God bless my brother ,I am blessed!!!

  • @hiwot4193
    @hiwot41936 ай бұрын

    Ybzalh ahunm msgana 😊😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @AbebaSata-bt6zg
    @AbebaSata-bt6zg11 ай бұрын

    Amen abzito yibarekh

Келесі