ሰይጣን አዳምን ለማሳት ወደ ገነት ሲገባ ጠባቂ አልነበረም ወይ? መላእክት በሁሉም ቦታ ይገኛሉን? Megabi Hadis Neqatibeb መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ

#ትምህርቱን_ለወጃጅ_ለዘመድዎ_ያጋሩ
#ቻናሉን_Subscribe_ያድርጉ
#Neqatibeb
Megabi Hadis Neqatibeb
መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን
Gubae Hadis Kidan
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2021/2014
Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2021/2014
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2021
Eotc
#Eotc
Aba Gebrekidan new
Aba Gebrekidan 2014
Aba Gebrekidan 2022
አባ ገብረኪዳን
አባ ገብረ ኪዳን
አባ ገብረኪዳን 2014
Henok Haile
ኦርቶዶክስ ስብከት
ተዋሕዶ ስብከት
#ማስያስቲዮብ
#MasyasTube
Ethiopian Orthodox Tewahedo 2016
Ethiopian Orthodox Tewahedo 2023
Orthodox Sibket
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስብከት
TikTok Compilation
KZread Shorts
KZread Hashtags
KZread Automation
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ቀሚስህ ስለምን ቀላ? ኢሳ 63:2 ...
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ደሃና ሀብታምን አንድ የሚያደርገው ...
ሄኖክ ኃይሌ
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2023/2016
Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2023/2016
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2023
Eotc
Mahibre Kidusan
ሔኖክ ኃይሌ
Henok Haile 2016
Henok Haile 2023
Henok haile new
Aba Gebrekidan new
Aba Gebrekidan 2016
Aba Gebrekidan 2023
አባ ገብረኪዳን
አባ ገብረ ኪዳን
አባ ገብረኪዳን 2016
ኦርቶዶክስ ስብከት
ተዋሕዶ ስብከት
ዐቢይ ጾም
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited copyright ©️

Пікірлер: 47

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qr5fu9tl5k
    @user-qr5fu9tl5kАй бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Жыл бұрын

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት😍

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij93572 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህውይት ያሰማልን በእውነት መምህራችን አንደብታችሁ ደስ ሰል የድልግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ማስተውልን ያአድልን 🙏🙏📖❤❤

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry4 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን!!!

  • @--vt6id973
    @--vt6id9737 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @atsede7592
    @atsede7592 Жыл бұрын

    Kalehiwot yasemalen

  • @adamgoitom762
    @adamgoitom7622 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልና መምህራችን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie31602 жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej27212 жыл бұрын

    መምህር በእውነት እርሶን ለመግለፅ ይከብዳል እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስት ሰመያት ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ባበቱ ያቆይልን አሜን

  • @Geni2341
    @Geni23412 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ❤️❤️🙏🌷

  • @wensht1459
    @wensht14592 жыл бұрын

    እንኳን አድረስቹ ለብርሃነ ልድቱ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @millionargaw8565
    @millionargaw85652 жыл бұрын

    Dnikk memihrr kale heweti yasemalin

  • @betesaydatube161
    @betesaydatube1612 жыл бұрын

    ............... ቃለ-ህይወት ያሰማልን!

  • @betesaydatube161
    @betesaydatube1612 жыл бұрын

    ..........ቃለ-ህይወት ያሰማልን!

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa29442 жыл бұрын

    ቃለህወትን ያሰማልን

  • @elsakassie6696
    @elsakassie66962 жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra69962 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ልደቱ መላው ኦርቶዶክሳውያን

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru51022 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በጣም ይባርክ !!!

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu28205 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliminator09
    @eliminator09 Жыл бұрын

    Ye ljnet tyaqen new yemelesklgn Egziabher ybarkk

  • @dawitdawit1503
    @dawitdawit15032 жыл бұрын

    Amen

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia46722 жыл бұрын

    Wow.. enkuanm semahut yhnn tmhrt👌❤🙏

  • @MasyasTube

    @MasyasTube

    2 жыл бұрын

    ቀጣዮቹንም ክፍሎች ይከታተሉ

  • @user-hu1dv8wi4s
    @user-hu1dv8wi4s2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ኣምላክ

  • @rotes3106
    @rotes31062 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝኣብሄር ጸጋውን እጥፍ ያርግልህ!

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate10262 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልን እወነትነወ

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre87202 жыл бұрын

    Amen kalehewet yasemalin mimhirachin 🙏🙏🙏🙏

  • @saratedes4086
    @saratedes40862 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa19562 жыл бұрын

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @mitikubekele514
    @mitikubekele5142 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን እጅግ አመሰግናለሁ

  • @binitube6909
    @binitube69092 жыл бұрын

    ድንቅ ነው

  • @AzimerawuAnibese
    @AzimerawuAnibese10 ай бұрын

    የመምህሩ ትክክለኛ የyoutube ቻናል አለ እኮ

  • @MsNexus
    @MsNexus Жыл бұрын

    ለምንድነው ግን ምትቆርጡት ትምህርቱን ሙሉውን ላኪልን

  • @abelhagos9841
    @abelhagos98412 жыл бұрын

    ጥያቄ ኣለኝ:- የሌላ እምነት ተከታይ የሆነ ሰው ያረደው ስጋ እንደማይበላ ማረጋገጫችን ምንድን ነው፧ ከማርኬት ስጋ ገዝቶ መብላትስ፣ ስለዚህ ነገር ምያስረዳ መጽሐፍ ኣለ ወይ፧ እንደሚመለስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ፣ አመሰግናለሁ።

  • @adnewtemesgen3416

    @adnewtemesgen3416

    2 жыл бұрын

    1ኛ ቆሮንቶስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ እያንዳንዱ የባልንጀራውን ጥቅም እንጂ አንድ ስንኳ የራሱን ጥቅም አይፈልግ። ²⁵ በሥጋ ገበያ የሚሸጠውን ሁሉ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ ብሉ፤ ²⁶ ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና።

  • @adnewtemesgen3416

    @adnewtemesgen3416

    2 жыл бұрын

    1ኛ ቆሮንቶስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ እያንዳንዱ የባልንጀራውን ጥቅም እንጂ አንድ ስንኳ የራሱን ጥቅም አይፈልግ። ²⁵ በሥጋ ገበያ የሚሸጠውን ሁሉ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ ብሉ፤ ²⁶ ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና።

  • @teshomeasegid9638
    @teshomeasegid96382 жыл бұрын

    በቅድሚያ ሰይጣን የት ነበረ እባካች እዉነቱን አስተምሩ እፀበለስ እና አፀ ህይወት የሚባል ነገር የለም እፀበለስ ብቻ ነዉ የነበረዉ ሌላዉ ስለ መጠመቅ ክርስቶስ ከመጣ በኋላ ይለያል አሁን አዉቀን ነዉ የምንጠቀመዉ ያመኑ የተጠመቁ ይድናሉ ህነዚህም ምልክቶች ይከተሉዋቼዋል በልሳን ይናገራሉ እጃቼዉንም በድዩወች ላይ ይጭናሉ ድዉዩወቹም ይፈወሳሉ ህፃናት የዋሀትና ቅዱስ ናቼዉ ካደጉ በኋላ አዉቀዉ በምርጫ ይጠመቃሉ እንጅ አርባ ቀን ና ሰማኒያ ቀን የሚባለዉ ድሮ በብሉይ ቀረ ያኔ በህግ ነበር የሚኖረዉ አሁን ግን በእምነት ነዉ ምክንያቱም ከህግ ሞት ያዳነን ጌታ እዬሱስ መጥቶልናል በጣም የሚገርመዉ ሰዉን ያማልደናል ሰትሉ ነዉ ጌታ እየሱስ መቃብሩን ፈነቃቅሎ ሞትን አሸንፎ ተነሰቷል ሌላዉ ፃድቅም ቅዱሰም ያላችሁት በሙሉ ድንግል ማሪያምን ጨምሮ ሞተዋል አላረጉም ከደምና ከስጋ የተወለዱ ስለሆነ በክርስቶሰ የዳኑ ሁሉ በገነት ይኖራሉ እንጅ መለኮታዊ እዉቀት ስለሌላቼዉ በዚህ አለም ስለሚደረገዉ ነገር ፈፅመዉ አያዉቁም

  • @fk3365

    @fk3365

    Жыл бұрын

    ይኸንን የውሸት የቅጥፈት ለራሣችሁ የማትረዱትን ሠይጣናዊ የማታለያና መንፈሥ አደረብን ለማለት ከሜዳ ተነሥተን ያለአንዳች መንፈሣዊ ምግባርና ትጋት ለመፈወሥ ማሥመሠልን እንጂ ማንም ድኖ አልታየም ውሸትነቱም ለብዙዎች ግልፅ ሆኖ ታይቷል ። እንኳን ሥለገነት ተፈጥሮ አዳም ምን ዓይነት ልመና እና ሱባዔ ገብቶ መሥዋእት አቅርቦ የመዳኑን ቃል ኪዳን ከፈጣሪው እንዳገኘ እንኳ የምታውቀው መረጃ የለህም ኦርቶዶክሥን መምህራን ጠይቅ ተማር ሣይማሩ ከሚንጫጩ አጭበርባሪዎች እራሥህን አድን ። መንፈሥ አደረብኝ የሚል ቀጣፊ አምላክ አድሮባቸው በፀጋ ያፀናቸው በተጋድሏቸው አብሯቸው ሆኖ ያሥቻላቸውን ቅዱሣን የማይቀበል ኅሊና ማንን አብነት አድርጎ ነው ያመነው ? ሁሉን ፈትን መልካሙን ፈልግ እውነቱን እወቅ ኑርበትም ለሁሉም ጥያቄዎች ሙሉዋ ኦርቶዶክሥ በቂ መልሥ አላት ።

  • @yade716
    @yade7162 жыл бұрын

    መልአክትንና ሰዎችን ከእግዚአብሔር ጋር ለማተካከል መሞከር እራሱ አንድ እርግማን ነው።

  • @_beth20_

    @_beth20_

    2 жыл бұрын

    አላደመጥከውም ማለት ነው አስተውለህ ስማው

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen34162 жыл бұрын

    የምታወራው ሁሉ ውሸት ነው ያወራህውም ሳይንስ መሰል ነገርም ውሸት ነው።

  • @_beth20_

    @_beth20_

    2 жыл бұрын

    አለማመን መብትህ ነው

  • @MsNexus

    @MsNexus

    Жыл бұрын

    እሺ የእኛ እውነተኛ የቱ ነው የእናንተ እውነት ማን እዚህ ገብተህ ስማ አለህ ማታምንበትን ነገር ለምን ትሰማለህ

  • @merd24

    @merd24

    9 ай бұрын

    Don't judge others Tell us your truth if he is not true

  • @gelatch24
    @gelatch242 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

Келесі