ሰዎች የቤተሰብ ፍቅር ሲሉ አይገባኝም ፡ ላለማግባት ብዬ አዲስ አበባ ገባው || ጋቢ ሾው EP 4

Ойын-сауық

በዛሬዋ የጋቢ ሾው እንግዳችን ህይወት ትባላለች ከታሪኳ ብዙ አስተማሪ ና አሳዛኝ ገጠመኞቿን ያከፈለችን ሲሆን እስከመጨረሻው በመከታተል ከታሪኳ እንድትማሩበት ጋብዘኖታል ።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡
/ @alazaralaka
/ @alazaralaka1692
ለበለጠ መረጃ ፦ 0916768667 ይደውሉ ፡፡
EDITOR $ 🎥 @FEYE_GRAPHY

Пікірлер: 188

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717Ай бұрын

    የዚች ልጅ ታሪክ ብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ አዳምጬዋለሁ ሁሌም ለእኔ እንደ አዲስ ነው የማለቅስው ብርቱዋ እህቴ

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    Ай бұрын

    በጣም😢

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9jАй бұрын

    የደረሰበት ነው የሚያቀው ቤተሰብ እያለ እንደለለ የራስሺ ጉዳይ ስትባሉ

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2zАй бұрын

    ቸሩ መዳኒየለም ይጠብቅሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @yyfff4809
    @yyfff4809Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እሕታችን አይዞሸ እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም❤❤❤❤

  • @user-li6yn7tm6i
    @user-li6yn7tm6iАй бұрын

    የዝች ልጅ ታሪክ ሁለም ያስለቅሰኛል 😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞሽ

  • @user-fv2rr7ex7t

    @user-fv2rr7ex7t

    Ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-kd7xd5kr1t

    @user-kd7xd5kr1t

    27 күн бұрын

    😢😢እኔምምምም

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22Ай бұрын

    ስታሳዝን እድህ አይነት ቤተሰብ መኖሩ ይገርማል ጠንካራ ሁኚ በራስሺ ቁሚ እህትየ❤በስራቸው ያፍራሉ ያኔ😢😢

  • @HuggTh
    @HuggThАй бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኔ እህት አይዞሽ😢😢😢😢😢ግን ይህን ኮሜንት ካነበብሽው መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ አዳምጭኝ እሽ በጣም ይጠቅምሻል ማማዬ አይዞሽ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ካንች ጋር ትሁን በርቺ! በመንፈሳዊ ህይወትሽ ጠንክሬ በርቺልን!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6yАй бұрын

    ወደዉ ኣይደለም ክፉ መንፈስ ነዉ ፀበል ዉሰጃቸዉ የመምህር ተስፋየ ኣበራ ትምህርት ኣዳምጭ የበለጠ ደሞ መምህር ተስፋየን ብታገኝዉ ብዙ ትማርያለሽ

  • @fantayebara8435

    @fantayebara8435

    Ай бұрын

    ትክክል እህቴ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅህ

  • @Elsabet-ip5my
    @Elsabet-ip5myАй бұрын

    የዝች ልጅ ታሪክ ግራ ያጋባል እደዚህ አይነት ቤተሰብ ኢትዩጵያ ውስጥ አለ ሁሌ ጥያቄ ይፈጥርብኛል

  • @Teshaleteshale-qy5xm

    @Teshaleteshale-qy5xm

    Ай бұрын

    ከዚህም የባሰ ይኖሬል ሚዲያ ላይ ስላልወጣ ነው እንጂ

  • @Tube-lv7sb

    @Tube-lv7sb

    Ай бұрын

    አለ ከዚህም በላይ ያው አደባባይ ስለማይወጣ እጂ

  • @fikrcherkos772

    @fikrcherkos772

    Ай бұрын

    አረ አሉ ቤት ይቁጠረው

  • @asegedechityoub7514

    @asegedechityoub7514

    Ай бұрын

    እነም እንዳአንች የፈለገ ነገር ብሆን እናት ትጨክናለች?

  • @user-zi5gr1jg9kidisrt

    @user-zi5gr1jg9kidisrt

    Ай бұрын

    Ene ndzch bets a yt kidney egzbr ymskn zar gn Arab agarno ancon magyt falgalo💔💔💔💔💔💔

  • @user-ey5co5cx5h
    @user-ey5co5cx5hАй бұрын

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ወዶ ፋጥሮሻል እየሱስ ክርስቶስ ሕይወቱን ከፍሎልሸል የሰው ፋቅር አለፋ ነው ተይው😢 ጀግነ ኔሺ እወድሻሎ❤❤❤

  • @user-fh8hs4ve8o
    @user-fh8hs4ve8oАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እፍ አስለቀስሽኝ መድኃኒአለም አባቴ😢

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313Ай бұрын

    በእዉነት ጀግና ነሸ ሴት ነሸ አይዞሸ እህቴ

  • @EnthusiasticAtom-ml3rd
    @EnthusiasticAtom-ml3rdАй бұрын

    አሁንም መድኃኔዓለም ካንቺ ጋር ይሁን ይጠብቅሽ በጣም አስለቀስሽኝ በጣም ነው የማደንቅሽ የኔ ውድ በርቺ እግዚአብሔር ጥላ ከለላዬ ይሁንልሽ😭🤲✝️🛐❤️❤️❤️❤️❤️

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ouАй бұрын

    ህዎቴ የኔ ጠንካራ ቸሩ መድሀኒአለም ከፍ ያድርግሺ የኔ ባለተስፋ😢😢

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402Ай бұрын

    ይገርማል አላህ ቤታችዉ የገባዉን ሴጣን ያዉጣላቻዉ

  • @user-gk2cx5vn1j
    @user-gk2cx5vn1jАй бұрын

    እኔም እርሱ ነው እረዳቴ ❤❤አባቴ ከስንቱ አውጠቶኛልኝ ተመስገን ቸርሩ ሆይ ❤❤🤲🤲

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sgАй бұрын

    በቤተሰብ መገለል ለደረሰበት ከባድ ነው

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4fАй бұрын

    የኔ እናት አጀቴን በላይዉ በማኔ ይቱብ አይቻታለሁ😭😭 መድሀኒት አለም ይጠብቅሽ ሀሳብሽ ሁሉ ይሙላ ትልቅ ጀረጃ ያድርስሽ ❤❤የአባትሽ የእናትሸ አይነጥላ ወይ የሆነ መተታ ኖሮባቸዉ እንጅ🥺🥺🥺🥺

  • @SrUae-bh9nr
    @SrUae-bh9nrАй бұрын

    😢😢ኡፍፍየኔእናት😢በጣምጠንካራነሽ.የኔውድእህትአይዞሽ❤

  • @tadese1114
    @tadese1114Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🕯🙏🕯🙏

  • @userenter2635
    @userenter2635Ай бұрын

    የኔእናት አይዞሺ🙏አንች ጠንካራ ሴትነሺ ያችን ታሪክ ሰምቶ ያላለቀሰ ሰው የለም እግዚአብሔር ጥሩ ደረጃ ያድርስሺ ብር የሚታጨድ ነው የሚመስላቸው አለች እውነችሺነው😂👍

  • @AhmadAhmad-vo7ym
    @AhmadAhmad-vo7ymАй бұрын

    ማሬ፤እውነት፤አለሺ፤እኔ💔ተሰበር፤፤በጣም፤እሞውድሺ❤❤❤😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @BhbhbBhbhbh
    @BhbhbBhbhbhАй бұрын

    አይዛሽ,,ያልፊል😢😢😢

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1oАй бұрын

    የነ እናት አይዞሽ በርች ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርስያለሽ 🩷የምገርም ነው 😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤️❤🤲

  • @AhmadAhmad-vo7ym
    @AhmadAhmad-vo7ymАй бұрын

    ታሳዝነኛለቺ፤የኔማሬ😍😍😍😍

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7mАй бұрын

    እግዚብሔር ያክብርሽ ኣይዞሽ ለበጎ ነው እህቴ በኡነት መድሃኒአለም ትልቅ ቦታ ያስቀምጥሽ እንደዚ ኣዳከበርሽው እዳመስገንሽው ቀሪ ሂወትሽ ይባርክልሽ እኛም ኣስለቀሽን ፍተና በመብዛቱ የእግዚብሒር ፍቅሩ በዛልሽ ቸርነቱ በተግባር ኣየሹ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን የዝች ልጅ ታሪክ ሁለም ያሰለቅሰኛል እግዚአብሔር ቀን አለው የኔ እህት አይዞሸ🙏❤❤❤

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fiАй бұрын

    ምን ዓይነት ወለድ አዮም ብሰመእብ አይዝሸ አህተየ ይህሐፍል😢❤

  • @HananHanan-sc1ys
    @HananHanan-sc1ys23 күн бұрын

    የኔ እናት ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ደሞ ይፍርዳል ቢቆይም

  • @MB-wn1ym
    @MB-wn1ymАй бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር የጠብቅሽ በጣም ነው ያለቀስኩት እእባካችሁ እረዷት መዲ እብክህን እረዳታ አስባስብላት ዮቱብ ክፈትላት በጣም ቆንጆ ነሸ አይዞሽ

  • @MulukenMersha-fz3vw

    @MulukenMersha-fz3vw

    Ай бұрын

    አላት እኮ

  • @GkhFuh

    @GkhFuh

    Ай бұрын

    አሁንማ አልፎአልኮ በሌላቻናል ቀርባ ተረድታለች ብቱብም አላት አሁንጠሩደረጃላይናት እህቴ

  • @user-rn2xl6ih3b
    @user-rn2xl6ih3b21 күн бұрын

    የተፈተነ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ እና አይዞሽ የኔ ማር ሁሉም አልፋል ተመስገን በይ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sitrazee13
    @sitrazee13Ай бұрын

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው እኔ የጤና ችግር ነው የሚመስለኝ እኔ እረዳሻለሁ

  • @hayatjemal-co6ec
    @hayatjemal-co6ecАй бұрын

    አይዙሺ😢ጠንካራሁኝ

  • @rozasebru103
    @rozasebru103Ай бұрын

    የኔ ናት እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ አውንም🥲🥲🥲🥲🥲🥲❤️💐❤️💐🌹❤️💐🥲🥲🥲🙏🙏🙏

  • @saragirma5196
    @saragirma519615 күн бұрын

    ቸሩ መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው

  • @saragirma5196
    @saragirma519615 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን የኔ ቆንጆ

  • @KeKe-lq9so
    @KeKe-lq9soАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አንቺ ይስማ እኛንም ይስማን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @user-br8ru9yt2c
    @user-br8ru9yt2cАй бұрын

    Enem endachiw nege enat ehit wendm eyalegn endelelegn bchega nege😢😢😢😢

  • @MulukenMersha-fz3vw
    @MulukenMersha-fz3vwАй бұрын

    ህይወት አውቀሽብኛል አይደል ስታለቅሽ እንደማለቅስ አንዳንድ ጊዜ አውቀሽ ሆን ብለሽ ይመስለኛ የምታስለቅሽኝ መድሀኒአለም ከዚህም በላይ ያድርግልሽና ሁሌም አመስግኝው

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን❤

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4lАй бұрын

    አዳድ ወላጆች የበደላቸውን ልጆች አብዝቶ አምላክ ይወዳቸዋል ይክሳቸዋልም መጨረሻሽ አምሮ የጠላሽን አባት የምትጦሪው ልጅ ያርግሽና ህመሙን ይየው

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694Ай бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አደርስሺ

  • @user-rk8bq2up5r
    @user-rk8bq2up5rАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር የመሰገን እህታችን በረች

  • @danatomso6651
    @danatomso665128 күн бұрын

    አሜንንንን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሁንም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው❤❤❤❤

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1sАй бұрын

    ህይወትዬ አንቺ ጠንካራ ነሽ በርቺ

  • @birtukan2333
    @birtukan233328 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ሁሉ እሱ ይውሰድ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293Ай бұрын

    Amen Egzabher Yimesgen.❤

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sgАй бұрын

    አይዞሽ ገና እብዙ ደረጃ ትደርሻለሽ

  • @saragirma5196
    @saragirma519615 күн бұрын

    የእናት የማይተውሽ መድሀኒአለም ይዛሸዋል❤❤❤❤

  • @user-sg4vb5vh3l
    @user-sg4vb5vh3l25 күн бұрын

    ጌታ ታሪክሸን ይቀይረልሸ የኔ እህት

  • @abushalam4768
    @abushalam476829 күн бұрын

    ክብር ምስጋና ይግባው እግዚአቡሄር ይመስገን😢🙏

  • @hewotawoke2765
    @hewotawoke276527 күн бұрын

    ልረዳት እፈልጋለው😢😢😢😢😢😢

  • @user-lj6yg8xb2s
    @user-lj6yg8xb2sАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990Ай бұрын

    ወይጉድ እግዚአብሄር አወጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @ዮርዳኖስ21
    @ዮርዳኖስ21Ай бұрын

    እረ እኔንም ጋብዘኝ ለብዙወች ትምርት ሚሆን ታሪክ አለኝ አላዛርተ

  • @alazaralaka

    @alazaralaka

    Ай бұрын

    0916768667 በመደወል ማካፈል ትችያለሽ

  • @newphonewpuone8689
    @newphonewpuone868927 күн бұрын

    አይዞሽ የኔ ልዩ

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb18 күн бұрын

    መድሐሃንያለም. አብዝቶ ይባርክሽ

  • @MulukenMersha-fz3vw
    @MulukenMersha-fz3vwАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @seniyutube4468
    @seniyutube4468Ай бұрын

    Hawiye yen jegina kemer betam new madenekish miwodeshi bachi tarik bezochun melewite chiyalewu ene telewiche bakali esike magegnesh betam egagalewu tamiregna setinesh betam enemesgenalewu ❤❤❤❤❤

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa628228 күн бұрын

    ታምራለቺ ግን እኮ😢😢😢

  • @s-sjnddk5610
    @s-sjnddk5610Ай бұрын

    እግዚሀቤረያጠክሪሽ

  • @user-kv9bs9zk5f
    @user-kv9bs9zk5fАй бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቸሩ መድሃኔዓለም የተመሠገነ ይሁን

  • @netsinetsi2511
    @netsinetsi2511Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣይዞሽ እህቴ ኣሁንም እሱ ይጠብቅሽ❤

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fiАй бұрын

    አግዝብሔር የጥብቅሸ አናተየ😘🙏🙏🙏

  • @alainalthuba1551
    @alainalthuba1551Ай бұрын

    እግዚአ ብሔር ይመስገን እህቴ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485Ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ወዶ ፋጥሮሻል እየሱስ ክርስቶስ ሕይወቱን ከፍሎልሸል የሰው ፋቅር አለፋ ነው ተይው ጀግነ ኔሺ እወድሻሎ 🙏🙏🙏

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3qАй бұрын

    ጀግና ሴት ነሽ😭😭

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5rАй бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አህዞሽ እማ

  • @enanadelele4884
    @enanadelele488427 күн бұрын

    Wow I know that feeling is sad ❤❤❤❤

  • @user-yq4tu2gf5o
    @user-yq4tu2gf5o28 күн бұрын

    የኔ ናት አይዞሽ 😢😢😢😢

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9eАй бұрын

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @enanadelele4884
    @enanadelele488427 күн бұрын

    Yes God is good all time 🙏 🙏 🙏

  • @getachewyewubdar9089
    @getachewyewubdar908926 күн бұрын

    Eigzaber yimesgen embrehan timesegen ayizosh ehite ❤❤❤

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4uАй бұрын

    የወለደያቀዋል፡አንቺምአስቸጋሪትሆኛለሽ፡

  • @selamnesmatewos6190
    @selamnesmatewos6190Ай бұрын

    Ayizosh yene wude❤❤❤❤😢

  • @maditube6856Egzabhe
    @maditube6856EgzabheАй бұрын

    Wanti hin deribine hin jiruu garuu uuuuuuuffffff 😢😢😢😢😢😢bakaa jirtu waqayo si ha tikisuu

  • @melimeli6184
    @melimeli6184Ай бұрын

    Fetari emesegen 😢😢😢

  • @destateferaa2626
    @destateferaa2626Ай бұрын

    Yene wud egzhaber etebiksh wendimachin antem berta❤❤❤

  • @danatomso6651
    @danatomso665128 күн бұрын

    አይዛሺ ❤❤❤❤❤

  • @gicug4266
    @gicug4266Ай бұрын

    ቸሩ መዳኒየለም ይጠብቅሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit253429 күн бұрын

    ገጠመኝ አዳምጭ እናት ይህ ሂወት ምስቅልቅ የሚያረገው የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ ነው እሱን እንዴት መቃወም እንዳለብሽ እወቂ የአንችን በማሰቃየት ግብሩን እየወሰደ ነው አንች ደሞ በ መ ሕጎች በቃ ብለሽ ተቃወሚ ለቤሰቦችሽም ድረሽላቸው

  • @amubrhanu
    @amubrhanuАй бұрын

    የኔ ቆንጆ 😢😢😢

  • @houdasaker2056
    @houdasaker2056Ай бұрын

    ufffffff Ayzoshi yeni wude ehti😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-id6qh1bi3k
    @user-id6qh1bi3kАй бұрын

    Egzabiher yimasagan be Ewnet betam new migarmaw❤❤😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️be Ewnet silamayinger sitotaw egzabiher yimasagan ❤❤❤❤❤ ayzosh ehtachin ❤❤

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204Ай бұрын

    Dhugumati ati dubarti jabdudhaa you tube Ganet negatu irratis seena kee waan kessa dabarte midi'a Tokko tokkoo irrati dubachati turte dhagefadhen bohaa ture waaqayyoo Baga Iddoo kanan sii qabe yoo tureyu waaqayyoo kan dursu hin jiru jabadhuu bareddu koo ❤❤❤ medane tube jabadhuu atis ❤❤

  • @user-je7nl3ke5c
    @user-je7nl3ke5cАй бұрын

    Anen amen amen.awnen charu madanalam.yrdashe

  • @user-zo3yo4mk3k
    @user-zo3yo4mk3k4 күн бұрын

    Wayoo indanee ayinatem alelak😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-fp4zi1jq3z
    @user-fp4zi1jq3zАй бұрын

    Amen Amen Amen Essssssyyii 😢😢😢

  • @BhbhbBhbhbh
    @BhbhbBhbhbhАй бұрын

    😢😢😢

  • @user-te4bb7sn7q
    @user-te4bb7sn7qАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7cАй бұрын

    በፊት ሳይመስለቸዉ እሶንለመጉደት ለይሆንይችላል ግን በሆላ በዉስጦያለዉን አይረዶትም በፈጠሪ እንኮን በቤተሠብ እማናዉቀዉ ሰዉኮ ሲናገር ልብይሰበራል እግዚአብሔር ለሁሉም ቀንአለዉ

  • @samerasamera-wj9ho
    @samerasamera-wj9ho10 күн бұрын

    ዋነፍሴ😢

  • @HmelHml
    @HmelHml28 күн бұрын

    Yeni tkara Betam nwe yemewdeshi❤❤❤❤❤

  • @abershi5171
    @abershi5171Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-hg5lt3ib4k
    @user-hg5lt3ib4kАй бұрын

    Tadelsh ayzosh yna konjo

  • @user-yf8zg5rl9i
    @user-yf8zg5rl9iАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤💔💔

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2xАй бұрын

    Yes.leg.behiwet..Kal.ulum.yalefal❤❤❤😭😭

  • @user-iy9gd1it1x
    @user-iy9gd1it1xАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😢

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jpАй бұрын

    ገብርኤልን አስለቀሽኝ ኡፍፍ 😢

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2xАй бұрын

    Egezaber.yemsefen.egezabahe egezabahr.temsegwn❤❤❤❤❤

Келесі