ሰዎች ለምን ይገፉናል ?

Пікірлер: 85

  • @U9h8gv-en1sd
    @U9h8gv-en1sd Жыл бұрын

    ቢቻል 100 ላይክ ባደረኩህ በሱ ፋንታ ሸር አደርጋለሁ 😊የኔ ምርጥ ሳንቾ እናመሰግናለን ስወድህ እኮ መምህሬ ❤

  • @mihret_mengesha
    @mihret_mengesha Жыл бұрын

    ከመገፉት በሁዎላ የሚከፈለንን ዎጋ ገፊዎቻችን ቢያቁት ኖሮ, ሀሳባቸውን ይቀይሩ ነበር?! 😊 ሁሌም እግዚያብሔር መልካም ነው❤

  • @HiwotTaye-uh7hm
    @HiwotTaye-uh7hm8 ай бұрын

    አሁን ያለሁበት ስሜት ነው እሰራለሁ እለፋለሁ ግን ለውጥ የለኝም በሂወቴ ብዙ ነገር እያሳለፍኩ ነው አንተ ያልካቸውንም ጨምሮ እናም እንደሚያልፍ ይሰማኛል መቼ ሚለው ጥያቄዬ ቢሆንም አንዳንዴ ነገሮች ሲደራረቡ ምንድነው ነገሩ ያስብላል ብቻ ሁሉም ለመልካም ነው።

  • @zerihunteshome8183
    @zerihunteshome81839 ай бұрын

    2ኛ ምርጫ ነኝ በሰወች ዘንድ የሄ ነገር ያናደኛል እና እድበረታ ስላረከኝ አመስግናለው በርታልኝ

  • @zahara6583
    @zahara658316 күн бұрын

    ተክክልነውሳምየ👍👍👍👍

  • @habiba2848
    @habiba28488 ай бұрын

    በትክክል ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርኪህ ❤❤❤

  • @habhabdhi
    @habhabdhi5 ай бұрын

    ምርጥ ምክር ነው ውድሜ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @MesayKebede2023
    @MesayKebede2023 Жыл бұрын

    I truly love your channel Keep doing the best work. Thank you, I learned so much

  • @ethiopian_podcast

    @ethiopian_podcast

    Жыл бұрын

    You are so welcome

  • @Nejat197
    @Nejat197 Жыл бұрын

    በጣም ነው ያዘንኩት የምወዳት አክስቴ ባፈቀረችዉ ባሏ እና በቅርብ ቤተሰቧ ተገፍታ መቋቋም ከብዷት እራሷን አጠፋች በቅርቡ ምናለ ያንተን ምክር ሰምታ ያን ጊዜ አሳልፋዉ ቢሆን ብየ ተመኘሁ💔💔 ከንቱ ምኞት

  • @asterbelay540
    @asterbelay5405 ай бұрын

    ይገርማል ማንም ያልሰጠን ክብር አምላክ በመስቀል ሞቶ እወዳቹሀለን እያለን ላልፈጠረን እራሳችን ሰጠን እንላላጣለን እኔስ ደርሶልኝ እረድቶኝ ያየሁ ጌታ እየሱስ እንጅ አምላክ ሆኖብኝ ሰው ስናፈቅር ችግሩ የሚወደደው አይደለም የእኛ ነው መሰጠት የሌለብን ስፍራ ስንሰጥ እንጎዳለን36 7:36 የምኞት ባህር ውስጥ ማን ያወጣል ሁልግዜ አይናችን በፈጠረን ላይ ከፍታ ቢሆን ዝቅታ ለሁሉ መልስ አለው ተባረክ ወሳኝ ትምህርት ነው እኔ በቤተሰም በፍቅረኛም ተገፍቻለሁ ግን ያጠነክራል ::መከራ ለግዜው አያስደስትም ግን ነፍሳችን ያጎሳቆለው ከመንገዳችን ለማስወገድ ነው:

  • @makites5444
    @makites5444 Жыл бұрын

    thank you so much sami berta

  • @zemenaynega2650
    @zemenaynega2650 Жыл бұрын

    Thank you bro🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ekram-ps6tv
    @ekram-ps6tv11 ай бұрын

    Btm takmongal beze geze meysflgang nagr nw tnx bero❤❤

  • @user-es1vq9gb5z
    @user-es1vq9gb5z2 ай бұрын

    እውነት ወድሜ❤🎉💚❤️🙏🙏👏🤲💚💚💚💚🧡

  • @tirsittsehaye7569
    @tirsittsehaye75699 ай бұрын

    Thank you brother 🙏

  • @aryamfitsum6551
    @aryamfitsum6551 Жыл бұрын

    yewnt betam eyalkesku nbr yesemahut😢😢its a big advice to me talak wendmy yemkeregn yahl nw feel yadergkut betam tnx❤😊

  • @yttyhg9284
    @yttyhg928411 ай бұрын

    እዉነት በጣም ከባክድ ነዉ እኔ ሁሎም ታላቅ እህቴ ጋ ተጣልቸ እሶ ብሮ ሰለነበራት ሁሎም ጠሎኝ እና ባረሮኝ17አመቴ ነበር ህይወቴ በንሽ ግዜ ኤማልፈልገዉን ነገር አደርግ ነበር በተለይ ለሴት ልጅ ከባድ ነዉ እና በዛዉ በጣም ብዙ ትምርት ተምሪ አለሁ አሁን ፈጣሪ ይመስገን እራሴን እየቻልሁ ነዉ❤❤

  • @tinatesfu664
    @tinatesfu6648 ай бұрын

    Thank you Bro

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t11 ай бұрын

    😭😭🙏🙏🙏👍👍👍 እናመሰግናለን 💔😊😊😊

  • @lijimatiman9351
    @lijimatiman935111 ай бұрын

    Thankyou bro❤❤❤❤

  • @user-uk2lu8cx1h
    @user-uk2lu8cx1h8 ай бұрын

    እውነት ነው 😢😢 this message for me 😊

  • @Ethiopia2168eee
    @Ethiopia2168eee11 ай бұрын

    Thanks ❤

  • @zabebaadm1845
    @zabebaadm184511 ай бұрын

    Thanks 🥰

  • @yassinbusser3249
    @yassinbusser32496 ай бұрын

    ጉሩም የሆነ ምክር ነው እጅግ ኣድርጌ አመሰግናለሁ

  • @tiruworkgirma8846
    @tiruworkgirma88468 ай бұрын

    Is that really all from what you lived? If it so I appreciate and I am proud of you. Keep it up .

  • @zinat9663
    @zinat96638 ай бұрын

    Thank you❤

  • @user-yu8uq9ic6r
    @user-yu8uq9ic6r11 ай бұрын

    የኔ ምርጥ ❤❤

  • @ZewduTsehay
    @ZewduTsehay11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mengstabberhe9166
    @mengstabberhe916610 ай бұрын

    ጉሩም የሆነ ምክር ነው ። እጅግ ኣድርጌ አመሰግናለሁ !!!

  • @ekramekram5976
    @ekramekram597611 ай бұрын

    Wow bero bareth comath sesefh lamajamareya gezh nawe❤❤❤❤❤❤

  • @bezawitmekonnen4444
    @bezawitmekonnen44449 ай бұрын

    dear thanks

  • @user-ku3fh5xr8b
    @user-ku3fh5xr8b Жыл бұрын

    Thank you

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube12628 ай бұрын

    Thenk you😢

  • @birukyohannes2109
    @birukyohannes21098 ай бұрын

    waw garame sawu ❤

  • @user-vl3ec9bk8v
    @user-vl3ec9bk8v Жыл бұрын

    Tanks you halaley 🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopian_podcast

    @ethiopian_podcast

    Жыл бұрын

    🥰🙏

  • @user-ey4iz9tg2n
    @user-ey4iz9tg2n5 ай бұрын

    ወንድሜ አመሠግናለሁ በምክርህ ተጽናናሁ ጠንካራ እንድሆንም አደረከኝ ። እኔ በቅርብ ጓደኞቼ የተገፋሁ፣ በእናትም በአባትም በሚወለዱኝ ወንድሞቼ የተገፋሁ በቃላት እየሰበሩኝ ብቻዬን ሆኜ አነባለሁ የሚገፉኝም ከነሱ የተሻለ ቦታ ላይ ስለደረስኩ የኔ የሆነውን ከአሎሰድን ነበር ። ብሎም ጣልቃ ገብተው የምወደው የልጅነት ፍቅሬን ትዳሬን አሳጥተውኛል ። ሁሉም ለበጎ ነው ። ምክርህን ጸጥ ብዬ ባላለቀ ብዬ አደመኩት

  • @mulukensisay9383
    @mulukensisay93836 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-mo6gy6mt2g
    @user-mo6gy6mt2g6 ай бұрын

    እውነትነው ወድሜ

  • @ekram-ps6tv
    @ekram-ps6tv11 ай бұрын

    Ene malt ba family ba fekrnga ba godangoche tagfechalw gen ka 7war bohala talwce hulum hekrta arglacho ahun hekrta etayukungak btm dastang neng ba Alha etmamnalw batrf amsgenlw wadem ye aten video btm ektatlalw telk darga la darse eda mayk alxraxrm❤❤

  • @user-pn7pq6nt9o
    @user-pn7pq6nt9o8 ай бұрын

    ❤🙏

  • @karimaayman3519
    @karimaayman3519 Жыл бұрын

    ትክክል ነህ የነበርኩበት ቦታ ለኔ ስለ ማይመጥነኝ እና ስለ ማይገባው ነበር 💔እናመሰግናለን 💐💐💐💐

  • @ethiopian_podcast

    @ethiopian_podcast

    Жыл бұрын

    Thank you 🥰

  • @fadilakaasim3212

    @fadilakaasim3212

    Жыл бұрын

    ​@@ethiopian_podcastthank you so much for sharing about ❤❤

  • @fkrtube7371
    @fkrtube7371 Жыл бұрын

    Thank you bro❤

  • @ethiopian_podcast

    @ethiopian_podcast

    Жыл бұрын

    You're welcome!

  • @mesikonjo9521
    @mesikonjo9521 Жыл бұрын

    Of course bro thanks 😢😢😢😢

  • @ethiopian_podcast

    @ethiopian_podcast

    Жыл бұрын

    🥰🙏

  • @nejatnejat9950
    @nejatnejat995011 ай бұрын

    ❤❤❤❤🥰🥰

  • @kubraadem5062
    @kubraadem5062 Жыл бұрын

    ❤❤👍👍

  • @ethiopian_podcast

    @ethiopian_podcast

    Жыл бұрын

    🥰🙏

  • @Kedest-fz7lx
    @Kedest-fz7lx6 ай бұрын

    Betikikil.wedime.amesiginalehuuuuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sifaanhunde45
    @sifaanhunde45 Жыл бұрын

    ❤❤❤🙏🙏

  • @ethiopian_podcast

    @ethiopian_podcast

    Жыл бұрын

    🥰🙏

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын

    💔😢💔 Eebbifami

  • @ethiopian_podcast

    @ethiopian_podcast

    Жыл бұрын

    Amen 🥰🙏

  • @user-yh2gi4og8k
    @user-yh2gi4og8k11 ай бұрын

    ወንድም❤ እኔም ተገፍቸ ኣውቃሎው ግን ለበጎ ነው እኔም ትልቅ ትምህርት ህኖብኝል ኣሁን ከትናትና ዛሬ ትልቅ ሰው ህኝሎው

  • @abebagirma6287
    @abebagirma62876 ай бұрын

    እኔእውነትሕን ነው ምቾት ባለኝ ቦታ አላስቀምጥ አሉኝ እኔም ለልጆቼብዬ የተሻለመኖር ሲገባኝ በረጅም ጉመድ ታስሬ ቀረው ልጅ ያለው ሰው ለመወስን ይከብደዋል😭💔

  • @getahunnagari6612
    @getahunnagari6612 Жыл бұрын

    Yene ena yante life tenesh yemesaselal ene gn ahunem kusel ena seberat lay negn

  • @edlawitasrat2335
    @edlawitasrat2335 Жыл бұрын

    I really needed to hear this wow thank you very much ❤

  • @ethiopian_podcast

    @ethiopian_podcast

    Жыл бұрын

    Glad it was helpful!

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 Жыл бұрын

    😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopian_podcast

    @ethiopian_podcast

    Жыл бұрын

    🥰🙏

  • @SaraYosef-ks7bf
    @SaraYosef-ks7bf Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @ethiopian_podcast

    @ethiopian_podcast

    Жыл бұрын

    🥰🙏

  • @mercysabir8424

    @mercysabir8424

    Жыл бұрын

    ትክክል ብዙውን ጊዜ በህይወቴ ገጥሞኛል ግን ወደ ተሻለ ነው ፈቀቅ ሚያደርገኝ!ተባረክ

  • @mesikanu9831
    @mesikanu983111 ай бұрын

    Woow esjahun yetnagerkwe ena eyasalfku yalhut life nw megfat behiwotachn 1ermja wedfit endnguwaz ena erasachnen ednfetsh ytkmnale thank you ❤

  • @omrmobile2678
    @omrmobile26789 ай бұрын

    የማገርመው ቪዲዎህን ዛሬ ነዌ አየሁት አሁን ከነበርኩበት የድብርት የብቼኝነት ስሜት ወጥቻለሁ አልሀምዱሊላህ ከወራቶች በፊትም ግን ትንሽም ደስ የማይል ስሜት ውስጥ ነበርኩ እነ እውነት ነውና ከመግፋት መገፋት ይሻላል ወደፊቴ እየበራልኝ ነገሮቼ እየተመቻቹልኝ ነው። ይብላኝ ለበዳይ እኔስ ዳኩኝ አልሀምዱሊላህ ባመኑት መከዳት ህመሙ ያሰፈስፋል 😢

  • @user-br8gq1kx4h
    @user-br8gq1kx4h7 ай бұрын

    Ente new

  • @user-jx8lr2sh2k
    @user-jx8lr2sh2k8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbaB-pp8hj
    @AbaB-pp8hj11 ай бұрын

    Aref new berta wedeme

  • @astekastek1000
    @astekastek10009 ай бұрын

    አዎ እኔ ምስክር ነኝ

  • @MrwmJdbis
    @MrwmJdbis2 ай бұрын

    ዉይይበትከከል

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 Жыл бұрын

    Zimita nw melisea 💔

  • @ethiopian_podcast

    @ethiopian_podcast

    Жыл бұрын

    🥰🙏

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Жыл бұрын

    😂 ere " YEMEGEFAT BEREKETOCH" kene Arestu ye Yonatan Aklilu temhert newo

  • @user-ot4dj6sw4s
    @user-ot4dj6sw4s8 ай бұрын

    ራሴን ባጠፍስ ሂወት ለኔ አልታደልኩምኮ😢😢

  • @የራያዋ

    @የራያዋ

    8 ай бұрын

    ፍጣሪ ይቅር ይበልሺ ነገ ሌላ ቀን ነው ለሰይጣን ቦታ አትስጪ

  • @zemakale8779

    @zemakale8779

    8 ай бұрын

    Man des ybelew blesh, inem indi el neber ahunim mulu lemulu aldankum awkalew nege gin bedesta indeminor

  • @msrtgirma
    @msrtgirma Жыл бұрын

    🥹🥹🥰🥰🥰♥️👍👍👍💓💓💓👏👏👏💝💝wow wow wow 💘💓💓💓

  • @ethiopian_podcast

    @ethiopian_podcast

    Жыл бұрын

    🥰🙏

  • @habhabdhi
    @habhabdhi5 ай бұрын

    ምርጥ ምክር ነው ውድሜ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq Жыл бұрын

    ❤❤

Келесі