ፓስታ ፍርኖ የፆም በመጥበሻ /How to make pasta forno/ no oven/

#pasta#forno#vegan#

Пікірлер: 57

  • @tsiontube4174
    @tsiontube41743 жыл бұрын

    ሰላም ውድ ተከታታዬቼ ሰላም ለአለማችን ሰላም ለኢትዬጵያ🙏 ስለምትሰጡኘ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለው ሰብስክራይብ በማድረግ የደውሎአን አትርሱ 😍

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood3 жыл бұрын

    ፅዮንዬ ብጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ🙏👍❤👌

  • @yemiten
    @yemiten3 жыл бұрын

    ፅዮንዬ በጣም ቆንጆ ነው አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ ሼር 💯😍👌

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42903 жыл бұрын

    ፂዬንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ🙏👍🏽🥰🥰

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo3 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ አረግሽ ስርተሸዋል ያምራል 👌🙏🥰

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood3 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፓስታ ፍርኖ ነው ፂዬ👍🥰🥰

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu23663 жыл бұрын

    ጽዮንየ በታም ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪ ውዴ ❤️👌👍

  • @hiwitube5781
    @hiwitube57813 жыл бұрын

    ፅዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተመችቶኛል እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤❤ሼር

  • @nabechannel1921
    @nabechannel19213 жыл бұрын

    ፅዮንዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ነዉሲያምር ተባረኪለኝ ወድጄዋለሁ በርቺልኝ ዉድድድድድ

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta69363 жыл бұрын

    በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር😍

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen66313 жыл бұрын

    ዋው ፅዮንየ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ በርችልኝ የኔ ባለሞያ 🙏🙏🙏❤️💕♥️👌

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50263 жыл бұрын

    Looks so delicious and healthy Thank you for sharing my dear friend🙏❤👍

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome3 жыл бұрын

    Love it Tsiye thanks for sharing ❤️

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera3 жыл бұрын

    Thanks for sharing this with us! I was looking for recipes to make yetsom Lasagna!! Like 👍like 👍share!

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit11713 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ጤናማ ነው ፆዬንዬ እጅ ይባርክ 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo19663 жыл бұрын

    ቆንጆ አሰራር ነው👍ተባረኪልኝ

  • @LuliLemma
    @LuliLemma3 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ወቶልሻል የመጥበሻም አይመስልም ያም👌

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks3 жыл бұрын

    Watching!

  • @Yeharitube
    @Yeharitube3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ቆንጅ ነው ፂውንዪ👌🏽😘

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood20183 жыл бұрын

    Thank you for sharing tsionye በጣም ቆንጆ ነው ኢትዮጵያን አስታወሰኝ👍👍❤️🥰❤️

  • @wintanafiqrimskulu6394
    @wintanafiqrimskulu63943 жыл бұрын

    Wowww nice

  • @sumayatube8284
    @sumayatube82843 жыл бұрын

    ዋው በጣም ልዩ የሆነ አሰራር እጅሽን ይባርክ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen3 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የፆም ፖስታ ፍርኖ አስራር ነው ፅዬ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tsiontube4174

    @tsiontube4174

    3 жыл бұрын

    🙏😍

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen40573 жыл бұрын

    ፅንዬ ቀንጆ አረገሸ ነው የዘጋጀሸው እጅሸ ይባረኩ የነ ባለሙዬ

  • @b.t7056
    @b.t70563 жыл бұрын

    በጣም ባለሞያ ነሽ ግን የባሽመሉን ዱቄት ከማመስ ይልቅ ሞቅ ባለ በወይራ ወይም በሌላ ዘይት ድስት ዉስጥ ቀላ እስኪል ድረስ መስበቅ ከዛም ሞቅ ያለ ዉሀ ትንሽ ገዉዝ እና ጨዉ ጨምሮ ማንተክተክ ይቻል ነበር ለተሻለ ጣእም።እጅሽ ይባረክ🙏😍

  • @tsiontube4174

    @tsiontube4174

    3 жыл бұрын

    😍🙏

  • @tsigenigatu3922

    @tsigenigatu3922

    2 ай бұрын

    ትክክል ብለሻል። ከቸገኘ በውሀ ሳይሆን በጾም ወተት፣ በዘይት ፋንታ የአትክልት ቅቤ አድርጎ አብሮ ማብሰል (በሽሜሉን) ማለት ነው። ይህ በፍጽም ከፍስኩ አይለይም። ሴቶች ሞያ እንበዳደር ቴክኖሎጂው ጠቅሞናልና። " መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት" ይባል የለ🙏🙏👍👍❤👍❤

  • @meksebtv1376
    @meksebtv13763 жыл бұрын

    Betam konjo sra wude❤❤🙏🙏👌👌👌

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks3 жыл бұрын

    Tsiye betam liyu new ejesh yebarek

  • @AyniA1
    @AyniA13 жыл бұрын

    ፂወንዬ አሪፍ እሰራር

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha59593 жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21483 жыл бұрын

    በጣም ያምራል ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ልዩ ነው💯💯👍👍

  • @skkhanakhazana300
    @skkhanakhazana3003 жыл бұрын

    Nice recipe thanks for sharing

  • @bnbettytube
    @bnbettytube3 жыл бұрын

    በጣም ያስጉመጃል።

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 Жыл бұрын

    Gobezi nesh berich🙏

  • @genetteferi9552
    @genetteferi95522 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉ፣

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera3 жыл бұрын

    Watching again

  • @nigistesaba9415
    @nigistesaba94153 жыл бұрын

    በጣም ያምራል ያምም @familyfirst share argaw new yayehut እኔም ጋር ብቅ በይ😋🙏

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50263 жыл бұрын

    Watching

  • @tsionchannel1130
    @tsionchannel11303 жыл бұрын

    thanks thanks for sharing i love it god bless you

  • @tsiontube4174

    @tsiontube4174

    3 жыл бұрын

    🙏😍

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen40573 жыл бұрын

    Like

  • @hiwitube5781
    @hiwitube57813 жыл бұрын

    👁👁😍

  • @selamyosef7829
    @selamyosef78293 жыл бұрын

    Des sil azosh ehti

  • @user-ht9vp7iy6d
    @user-ht9vp7iy6d Жыл бұрын

    G😂❤❤❤❤❤

  • @sameerasndayogebru5345
    @sameerasndayogebru53453 жыл бұрын

    Tegediskum melusle ahwat kecheb ena shata natsom dyu

  • @fyoritube
    @fyoritube3 жыл бұрын

    Vorher war ich nich wie du pasta furno mit pfanne gemacht

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ የሾርባ ቅጠል እንጨት ያልሻው ሳለሪ ነው? ምነው ክብ ሆነብኝ ወይ ሌላ ነገር ነው በደንብ አልታየኝም

  • @tsiontube4174

    @tsiontube4174

    3 жыл бұрын

    ሾርባ ላይ የሚጨመር የሾርባ ግንድ ሴላሪ ወይም ሴዳኖ ይባላል 🙏😍

  • @user-wr8fs2zs8k

    @user-wr8fs2zs8k

    3 жыл бұрын

    @@tsiontube4174 ገባኝ

  • @user-wr8fs2zs8k

    @user-wr8fs2zs8k

    3 жыл бұрын

    ደምሬሻለሁ ዛሬ የምሰራው ይሄንን ነው የምሰራው ከቤቴ ሳልወጣ ሁሉም አለኝ በእረፍቴ ሾፕ አያስኬደኝም

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera84743 жыл бұрын

    በሸሜሉን አንድ ማጂ የበቆሎ ድቄት ወተትና ትንሺ ቂቤ ጣል ብታረጉበት ከውጪ የሚመጣውን ክሬም ያስንቃል የፆም አይደለም ነሻ ይሉታልበአረብኛ ሁለት ማንኪያ በቂነው ይወፍራል ግን ዋውነው ጣሙ

  • @tsiontube4174

    @tsiontube4174

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እህት 🙏😍

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen40573 жыл бұрын

    Watching

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta69363 жыл бұрын

    Watching

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood20183 жыл бұрын

    Watching

Келесі