ፓስተር ቸሬ ስለፍቅር ያስተላለፈው ድንቅ መልእክት | ልዩ የበዓል ፕሮግራም | ሎሚ ብወረውር | የኔ ስጦታ

Ойын-сауық

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 41

  • @elaybright8884
    @elaybright88846 ай бұрын

    የገባው ፓስተር ነው አቦ አላህ ይባርክህ።

  • @MusabHassen

    @MusabHassen

    6 ай бұрын

    Allah yebarekh malt sayehon allah hideya yesteh new ymibalwu

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns26716 ай бұрын

    በእዉ ነት ቃለህየወት ያሰማልን ፓስተር ቸሬ ምን አለ ሁሉም ፓስተር እዳተ ቢገባዉ ዋዉ ዋዉ 🎉🎉🎉❤❤

  • @mehariwtsadik7543
    @mehariwtsadik75436 ай бұрын

    ለተረዱት ይጠቅማል ቆንጆ ውይይት

  • @mulukendese4363
    @mulukendese43636 ай бұрын

    እጂግ ምርጥ መልክት አዘጋጂች ተባረኩ

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu31926 ай бұрын

    Marriage is everyday work , but work with out God’s understanding will never end and prayer❤ yes when we have God we have love, when have love we have God because he is absolutely love❤

  • @edenbirhan8556
    @edenbirhan85566 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባርከህ ቅር!!!

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera30546 ай бұрын

    የኔ ቆንጂየ አርቲስት እዚህም አለሽ ስወድሽ

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p6 ай бұрын

    እድለኛ የሆነ ሰው ባንተ advice መጠቀም ይችላል

  • @kassalisa746
    @kassalisa7466 ай бұрын

    Paster Egzihabiher ytebkh , edmehn yarzmew.

  • @saraassefa9561
    @saraassefa95616 ай бұрын

    Thank you so much!!! Amesginallahu!!!

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu31926 ай бұрын

    We can’t find our selves but we creat ourselves as you explain and a wonderful teaching ❤❤

  • @marcymila2161
    @marcymila21616 ай бұрын

    በጣም ምወደው ፓስተር ምናለ የእናንተን የዘመኑ እብዶችን ምክር ቢጤ ብሰጣቸው ሰብሰብ አድርገህ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o6 ай бұрын

    that is true

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o6 ай бұрын

    please learn about love

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi17246 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta88266 ай бұрын

    Heb12:15 &lev21:13-14 and Matt 19:4-19. Those sexual predators evangelists and pastors let God bolted out their names from the book of life and the blood of Jesus Christ be upon them. Amen! These who destroyed families and churches. Amen! Our tears and blood are crying before God day and night hungry and thirsty for justice. Amen 🙏🙏🙏

  • @pink9212
    @pink92126 ай бұрын

    Paster Chera l appreciate you 😂

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum59396 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o6 ай бұрын

    wow you know better

  • @user-xg2rj3gf4l
    @user-xg2rj3gf4l5 ай бұрын

    Please dress up like christian women,keep up pastor stay forever

  • @ArsemaYetade
    @ArsemaYetade6 ай бұрын

    😂😂😂😅😅 ay chare eyasak kumnager tnagaralk eko

  • @bahrainbaby8658
    @bahrainbaby86586 ай бұрын

    😂😂

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f6 ай бұрын

    ❤🇮🇱🌹

  • @hadram2885
    @hadram28856 ай бұрын

    ይቅርታ የጋዜጠኛዋ አለባበስ ፕሮገራሙን አይመጥንም።

  • @WerkeTadesse-kc8tj

    @WerkeTadesse-kc8tj

    6 ай бұрын

    ይቅርታ የጋዜጠኛዋ act ጥሩ አይደለም

  • @eminetbegeta4743

    @eminetbegeta4743

    6 ай бұрын

    ይቅርታ, ሙሉ ሀሳቤ እየተላለፈ በነበረው በጣም ጠቃሚ የሆነው መልእክት ላይ ስለነበር ..... እሱ ብዙይመዝናል🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @abdallahrachidi1423

    @abdallahrachidi1423

    6 ай бұрын

    awo bexam

  • @Israel.London

    @Israel.London

    6 ай бұрын

    ልክ ነህ:: ከዕመት በዕሉ ጋር አብሮም አይሄድም::

  • @user-of7kr5pt4c
    @user-of7kr5pt4c6 ай бұрын

    "የትም ተወለድ ከተማ ዕደግ" !!! ፓስተር ቸሬ በጣም "ድንቅ" ሰው ነህ !!! አብይ አህመድ: የተባለ የጉርምስና አስተሳስብ ያለቀቀው ግለሰብ "ለአንድ ወር" ስልጠና ካንተ ቢወስድ እላለሁ። ለነገሩ ሰውየው : እንዳንተ ተፈጥሮ ማስተዋል የለገሳችሁን ሰዎች አይሰማም። ዮናታል አክሊሉ እና እዩ ጩፋ የተባሉ አጭበርባሪና እራስ ወዳድ ስግብግብ የራሳቸው ጥቅም እንጂ የሰው ህይወት የማያሳስባቸውን ግለሰቦች እየሰማ ሀገር አያፍርስ የሰውንም ህይወት ከዛፍ በማሳነስ አይጨድ ! "እውር እውርን ቢመራው"? - - - - ። ኢትዮጵያዊው "የአርማጭኾ" ልጅ ነኝ !!!

  • @user-qr4hi3zq5p

    @user-qr4hi3zq5p

    6 ай бұрын

    100%

  • @jelo3241

    @jelo3241

    6 ай бұрын

    አየህ ወንድሜ እዚህ ጋር እንኳን አንድ ስአት ሙሉ ያስተማረው ፍቅር አልተረዳህውም በእውነት እግዚአብሔር ይርዳህ ካለህበት ጭፍን ጥላቻ ያውጣህ ምንም ከማይገናኝ ነገር አገናኝተህ ስም ጠርተህ ለስዎች ያለህን ጥላቻ አሳየህ በፍቅር ትመላለስ ዘንድ ይህ የክርስቶስ ፍቅር ይገባህ የልብህ አይን ይከፈትልህ ዘንድ እመኝልሃለው ። በዚህ አጋጣሚ እጅግ በጣም አሪፍ ውይይት ነበር art rv እናመስግናለን ድንቅ ጥያቄና መልስ ነበር ጎበዝ ጋዜጠኛ ተባረኩልን ። ፓስተር ቸሬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ።

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    6 ай бұрын

    ​@@jelo3241ምን እናድርግ አገራችንን የደም መሬት አደረጋት ህዝቡ እየተላለቀ በድሮን እያስቀጠቀጠ ቤተ ክርስትያን ገዳማት እየተቃጠሉ እሱ ዛፍና መናፈሻ እየስራ የሚያሾፍብንን መሪ እስኪ ምን እንበለው

  • @eminetbegeta4743

    @eminetbegeta4743

    6 ай бұрын

    @@jelo3241 Thank you!!!! Yihe niw yegna chigir Ezihu video sir enkuwan Melkam neger menager kakaten rasin mefetesh niw engdih

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    5 ай бұрын

    አንተ ነህ ስልጠና የሚያስፈልግህ

  • @Israel.London
    @Israel.London6 ай бұрын

    የለበሳችሁትን ልብስ ለማስትዋወቅ የመጣችሁ ነው የሚመስለው:: ምክር ፍቅር ሃይማኖት ከፈለጋችሁ ወደ አንዷ ጥንታዊዋ ተዋህዶ ኑ::

Келесі