ሰውነትን ገላልጦ መሄድ ውበት አይደለም....ፋሽን ዲዛይነርና የቀድሞ ሞዴል ሳራ መሀመድ/Sofia Shabaw/Bet Lembosa/ቤት ለምቦሳ።

ሰውነትን ገላልጦ መሄድ ውበት አይደለም....ፋሽን ዲዛይነርና የቀድሞ ሞዴል ሳራ መሀመድ//Sofia Shabaw//Bet Lembosa//ቤት ለምቦሳ//Official Sofia Shibabaw 2023
• subscribe and like our video for more interesting contents•KZread: youtube.com/@OfficialSofiaShi... facebook: / official.sofia.shibabaw• instageram: sofia_shibabaw?... tiktok: www.tiktok.com/@sofiashibabaw...

Пікірлер: 271

  • @adeymekonnen7087
    @adeymekonnen7087 Жыл бұрын

    ሶፊዬ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ። አንድ አስተያየት ብሰጥሽ ከተቀበልሽው የምታቀርቢያቸው ሰዎች ሲናገሩ በመሀል እየገባሽ አትናገሪ ሀሳባቸውን ይጨርሱ ሁለት ሶስቴ district ስታረጊያት አስተውያለሁ።

  • @refiyasisay5990

    @refiyasisay5990

    Жыл бұрын

    ልክ ነው እንግዶችም የተጠየቁትን ጥያቄ መልስ መልሰው እንኪጨርሱ ሰአት ይፈልጋሉ እኮ እና በመሀል ባያቋርጧቸው

  • @redidani1071

    @redidani1071

    Жыл бұрын

    Awe ewente nw ennem aychalwe

  • @b.w.2099

    @b.w.2099

    Жыл бұрын

    Please read and take action on the comments. You will need to respect the guests and let them finish speaking their thoughts. Also you keep saying awo awo awo......beterefe nice start

  • @bezawitshiferaw1648

    @bezawitshiferaw1648

    Жыл бұрын

    Teru asteyatet

  • @merongirma611

    @merongirma611

    Жыл бұрын

    I agree , also Sofi please stop saying emm Awo while your gusts are speaking

  • @aviya5907
    @aviya5907 Жыл бұрын

    ሶፊ እህታችን ለ እንግዶች እንዲየወሩ ጊዜ ስጪ ከ ዶክተርም ወዳጄ ጋር ም በነበረሽ ቃለመጠይቅ ከሱ አፍ ሃሳቡን ሳይጨርስ ስትነጥቂው ነበር አሁንም ሳራ እህታችን ስጋ ቤቶችን ባለትዳሮች ሲሄዱ ብላ ሰፋ ያለ ምልከታዋ ልታወራ ነበር ግን ካፏ ነጠቅ ሻት ሰከን በይ እህቴ ተመልካችሽ ብዙ ነው በራስሽ ላይ ስራ ስሪ በተረፈ እወድሻለሁ ያባቴ ልጅ ።

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido5718 Жыл бұрын

    ውበትን ለመመልከት እግዚአብሔርን ይበልጥ መጠጋጋት ወሳኝ ነው ምክንያቱም የውበት ሁሉ መጀመሪያ እርሱ ነውና::ወደ እግዚአብሔር ያልተጠጋ ፍጡራኑን ይንቃል; አንዱን ከሌላው ያወዳድራል:: እግዚአብሔር የውበት ሁሉ መደምደሚያ ስለሆነ ፍጡራኑም ውብና ድንቅ ናቸው:: ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክሽ የውበት መደምደሚያችንን አምላካችንን ይበልጥ እንድናደንቀውና በውበታችን እግዚአብሔርን ማክበር እንጂ መታበይ እንዳይሆንብን ስለመከራችሁን::

  • @meseretarefayine3608
    @meseretarefayine3608 Жыл бұрын

    ሳሪ ጌታን ትወዳለች በየትኛውም ስፍራ እና በየትኛውም ግዜ ስሙ ከአፏ አይጠፋም።

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 Жыл бұрын

    ሶፊ እስቲ እሷ ታውራ please don't inturupt your gust!!! ሰው ጠይቀሽ አንቺ ነሽ ብዙ የምታወሪው። ሳራን ስለምወዳት ነው ችዬ የሰማሁሽ ቁጭ ብለሽ ስሚው የሰራሽውን interview.

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Жыл бұрын

    Tikikil nesh ahun ahun yemeta behari NW sew eyawera belayulay mawrat. It's a sign of lack of listening skills, self importance, attention seeking, disrespectfulness and lack of childhood training by parents and school. What a shame really. This behaviour is jetted out amongst each other never when habesha is in conversation with non habesha ( endedimet honen NW yeminadamitw)

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔርን ድንቅ የጥበብ ሥራ ስትነጋገሩ እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @girumtedfayeabreham1955
    @girumtedfayeabreham1955 Жыл бұрын

    ሳሪዬ ድንቅ ምክር ነዉ ተባረኪልኝ ሶፊ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @elleniaklilu6710
    @elleniaklilu6710 Жыл бұрын

    ሶፊዬ ተባረኪ ትክክለኛ ስፍራሽን አገኘሽ መልካም እና አስተማሪ ኘሮግራሞች ናቸው የምታቀርቢያቸው ያብዛልሽ ያስፋሽ

  • @mesi406
    @mesi406 Жыл бұрын

    ተባርካችኋል እህቶቼ። ለምልሙልኝ! እንዲህ ያለ አሰተሳሰብ ያላቸው ይብዙልን።

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 Жыл бұрын

    ሶፊ እንግዳ ጠርተሽ ብዙ አታውሪ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Жыл бұрын

    ❤ሳሪ እግዚአብሕር ይባርክሽ! በጣም አስተዋይ ነሽ:: ተባረኪ!

  • @sitotawmichael8815
    @sitotawmichael8815 Жыл бұрын

    WOW SARA U R NOT ONLY DESIGNER. U R FULL OF GOSPEL. GREAT WOMAN

  • @liyusewtsegaye7168
    @liyusewtsegaye7168 Жыл бұрын

    ሶፊዬ የኔ ውድ በጣም ጥሩ ርዕስ ነው ያነሳሽው......እንግዶችን በመስማት ረገድ ካለፈው ጊዜ ይልቅ ዛሬ የተሻለ ጥረት አድርገሻል ግን በጣም ይቀርሻል በዚህ ጉዳይ በራስሽ ላይ ትንሽ መስራት ይኖርብሻል፡፡ ተባረኪ

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 Жыл бұрын

    ሶፊ ጠይቀሽ እራስሽ አትመልሺ መልሱን ብታስጨርሻት ብዙ እውቀት እናገኝ ነበር ሌላ ጊዜ ትምህርት ይሁንሽ።

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 Жыл бұрын

    All I can say is : WELL SAID! እንዲህ እውነትን በግልጽ የሚናገሩ እህቶችንና ወንድሞችን ያብዛልን ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አስተማሪ የሆነ ውይይት በማድረጋችሁ!

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 Жыл бұрын

    ከዚህ ቦሀላ ሳርዬ ወንጌል ስትሰብኪ ስታገለጊዪ ማየት እፈልጋለሁ እጠብቃለሁ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ ሰው የሚቀርፅ ንግግር አለብሽ በርቺ ተነሺ ለአገልግሎት ውጪ እንጠብቃለን።

  • @zaharaahmed6290
    @zaharaahmed6290 Жыл бұрын

    እንደናንተ አይነት አስተሳሰብ ያላቸውን ያብዛለን!!

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 Жыл бұрын

    ሳርዬ ባለአይምሮ የተመሰገነ አይምሮ አለሽ አስተሳሰብሽ የተመሰገነ እግዚአብሄር የገባሽ ነሽ ሌላውን የሚኮንን ህይወት ነው ያለሽ ተባረኪ።

  • @tikurfert7665

    @tikurfert7665

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @wudiemekuria5386

    @wudiemekuria5386

    Жыл бұрын

    Geta ybarkachihu❤❤

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta5 ай бұрын

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ሶፊ ና ሳሪታ ጭውውታችሁና የህይወት ልምዶች እጅግ ምርጦች ናችሁ። ሳሪታ እጅግ ድንቅ አገላለፅ በውበት ያጌጠ አንደበትና ስክክክን ያለ ንግግር ትላልቆች'ኮ የቆጫቸውን ዳንስ ለመወጣት ነዋ ዋው ማንም ያላነሳውና የምስማማበት ነጥብ ተኩሶ መልበስ ምን የመሰለ ልብስ ሳይተኮስ ሲለበስ የታኘከ ወይንም የተወቀጠ ይሆናል በተጨማሪ ወንድ ልጅ በዕድሜ ብሎ ነገር የለም ሰውነቱን የሚያጎላ ታይት የለበሰ እስኪመስል መልበስ የለባቸውም በቃግን እውነት ነው የሁሉ ነገር ዲዛይነር ብቻም ሳይሆን ፈጣሪም የፍቅር ደራሲም ዋናው ተግባሪውም እራሱ'ኮ ነው።ድንንንንቅ ነው'ኮ የማርያም ልጅ።

  • @bituu126
    @bituu126 Жыл бұрын

    ሶፊ ግን በጌታ ይሁንብሽ እንዲያወሩ እድል ስጭ

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 Жыл бұрын

    ሶፊዬ Important topic ነው በብዙ ተባረኪ በዚህ ቀጥይ ትምህርት የሚሰጡ ሃሳቦች እደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ If you don’t mind suggestion ትንሽ ልስጥ ብዬ ነው እህቴ እንግዶችሽ ብዙ ቢናገሩ እድል ብትሰጪ ሶፊዬ ሃሳባቸውን እድናገኘው በተረፈ በርቺ እህቴ 🙏

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 Жыл бұрын

    ሶፊ እንደገና ጋብዘሽልን እሷን ብቻ እንድንሰማት ብታደርጊ እባክሽ እባክሽ

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Жыл бұрын

    እህቶቼ ስታምሩ እኮ ተባረኩ

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Жыл бұрын

    በስም ብቻ ነበር እማውቃት ሳሪ ውብ ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Жыл бұрын

    የሳራን ኢኒተረቪዊች በጣም ጠቃሚ ናቸዉ የሂወት መንገዱዋን እግዜረን ጠይቃ ተደግፈ የምትኖረ ናት ሂወት ገብትዋታል መጵሀፍሽን እንጠበቅላን አሰታዋይ ሴት ነሽ ሶፌና እናመሰግናለን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Жыл бұрын

    ትልቅ ምክር ነው የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ጨዋዎች ናችሁ አስፈላጊ ነጥብ ነው ያነሳችሁት ሃገር ቤት ብቻ ያለ የወንድ ሙሽሮች ነጭ መልበስ በሚቀጥለው ብትወያዩበት ተባረኩ ብዙ ነገር ማስተካከል ትችላላችሁ አቅም አላችሁ በርቱ ፀጋውን ያብዛላችሁ እወዳችኋለሁ ስመጣ ሶፊዬ ጋር እንመካከር እና ሱቅሽን እንጎበኘዋለን ብንኖር እና ጌታ ቢፈቅድ Love you may God richly bless you all !

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 Жыл бұрын

    1 - ሶፊዬ በበቂ ሁኔታ አታዳምጪም:: እባክሽ እንግዶችሽን ምጥጥ ብለሽ፣ ሳታቋርጪ - አስጨርሰሽ አዳምጪ:: በተረፈ በእውነት በጣም አሪፍ ነገር አለሽ፥ በርቺልኝ:: 2 - እንግዳሽ ሳራ በጣም ጎበዝ ሴት ትመስለኛለች:: ከስኬታማ ዲዛይነርነቷ ባሻገር ብዙ ፍልስፍናዋ (አስተሳሰቧ) ደስ ይላል:: ትዳር ላይ እንግዲህ አቋሟን አላውቅም - እንዲህ ዓይነት "ስኬታማ" ሴቶች ብዙ ጊዜ ለባላቸው የመገዛት ችግር እንዳለባቸው ስለማይ ነው🤷🏾‍♂️

  • @Canada404
    @Canada404 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ እህቶቼ በጣም ግሩም ና አስፈላጊ ነገር ነው ያጋራችሁን ተባረኩልኝ❤

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын

    በእዉነት ጀግና ሴት ነሽ። እኔ ድዛይነር መሆን በጣም ዉስጤ ነዉ በኦላይን የምታስተምሪ ከሆነ ግልጽ ብታደርጊዉ ማርያምን በጣም የምወደዉ ስራ ድዛይን ነዉ። ባለችን ሰአቴ አብቃቅቸ ድዛይኖች እሰራለሁ በጣም ነዉ የምወደዉ። በዩቲዩብ ለመማር እየሞከርኩ ነዉ ግን ብዙም አይደል እንግሊዝኛ ሰለማላዉቅ አይገባኝ አለ። የሰራኋቸዉም ስራዎች ብታይልኝ እደት ደስ እደሚለኝ ማርያምን 😔።

  • @sabad5781
    @sabad5781 Жыл бұрын

    I love Sara so much, how kind and sweet person, she has respect for everyone, on top of that she is so creative , professional ,talented and smart, the ways she treat her customers is out of this world unlike other Ethiopian designers, she is no 1 in my eyes, sareye, may GOD protect you and your family, stay blessed.

  • @afena100
    @afena100 Жыл бұрын

    You are both beautiful women of God. So many engineers, artists and designers copy their design from nature. God's creation is beautiful and complex.

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 Жыл бұрын

    ሳርዬ የእኔ ውብ ስወድሸረ ቃል የለኝም💙❤ ለጌታ እና ለቃሉ ያለሸ ፍቅርም ይመሰለኛል በጣም ፍቅሬን የጨመረው።

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын

    ዋውው 🥰❤ሳርዬ ሶፊ ዉቦች የጌታ ልጆች ❤ታባራኩ

  • @shewittgorfu5000
    @shewittgorfu5000 Жыл бұрын

    ሁለታቹም ደስ ስትሉ በጣም ያስተምራል እግዚአብሔር ይባርካቹ ግልፅነትሽ ደስ ሲልሰሰራ❤

  • @lydiasong9
    @lydiasong9 Жыл бұрын

    ሞደል መሆን ከህጽንነቴ ነብር ምፍልገው ግን የሆነ ሰህስት ታምሜ ስተኛ ወፍርኩ በ ስፖርት መልሼው ሰውነቴን ሞዴል መሆን ነው ምፈልገው ከ ውበት ጋር የተነካካ ነገር በጣም አድናቂም መሆንም ነው ምፈልገው🙏🙏

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Жыл бұрын

    Beauty is temporary but seeking and acquiring knowledge and sharing it is timeless so re-evaluate your mind set instead

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 Жыл бұрын

    Beautiful Christian sisters.

  • @helahelen9034
    @helahelen9034 Жыл бұрын

    Sariye my dear, your words are full of wisdom! And you speak your life. May God bless you 🥰

  • @hiwot8579
    @hiwot8579 Жыл бұрын

    ሶፊ ትንሽ ካንቺ ቅር የሚለኝ አታዳምጪም ጠይቀሽ እውርተው እስኪጨርሱ ጠብቂ እ ስታቋርጪያቸው ሀሳባቸው ይበታተናል አንቺው ትጠይቂያለሽ አንቺው ትመልሻለሽ አዳማጭ ሁኚ ሳራ ግን ጥሩ አስታዋይ ነሽ

  • @helenmekonen6610
    @helenmekonen6610 Жыл бұрын

    Tebarek! Gin sofi bezi yekereshal le gabeshiwe engida edel sechi ekul eyawerashi teyakiw ena teteyakiwe lemelyet techegeren! Liyaweru sijemeru taleka eyegebashi takarechalshi esun negereshin asetekakeye lemiketelew engeda!!!

  • @ruthalemuga99
    @ruthalemuga99 Жыл бұрын

    sofi please give opportunity for your guests to talk do not interrupt their ideas please

  • @senaitm.8045
    @senaitm.8045 Жыл бұрын

    I like Sara so much ❤ she is a good example for me . Thank you for invite her.

  • @jhonatnafu7955
    @jhonatnafu7955 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሺውን ይሙላልሽ በርቺ የኢትዮጵያ አምላክ ይረዳሻል ወደ ማማው ያወጣሻል

  • @user-lm9uz4rp1n
    @user-lm9uz4rp1n Жыл бұрын

    ስማ ባሎ ጌታ እየሱስ ነው

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf9097 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው የልቤን ነው ያስተምራል ተባረኩ እኔ አዲስ አማኝ ነኝ

  • @a.z9309
    @a.z9309 Жыл бұрын

    ,በእግዚአብሔር ፍቅር የተሞላች ዲዛይነር ናት። እግዚአብሔር የምታውቅ; ኤርምያስ 9:24

  • @helenseyum3362
    @helenseyum3362 Жыл бұрын

    መረዳትሽ ያስገርማል ጌታ ይባረክ ።

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Жыл бұрын

    ሶፊዬ የኔ ማር ስታምሪ የኔ ማር ብርርክ በይልኝ

  • @blenbefikadu4441
    @blenbefikadu4441 Жыл бұрын

    እግዚሐብሄር በዘመናት መሀል ለራሱ የለያቸው ቅሬታዋች እንዳሉት የሚታይባት ደግነት ማንነት የሆነላት ያለ ሁኔታ ሰው መውደድ የምትችል ኢትዩጵያዊ ምሳሌ የሆነች ጀግና ሴት:: ሳሪዬ ከዚህ በላይ እንድትሰፊና እንድትጨምሪ ጸሎቴ ነው... ሶፊዬ እናመሰግናለን ሳራ መሀመድን ስለጋበሽልን::

  • @aklile7691
    @aklile7691 Жыл бұрын

    እኩል ታወራላችሁ፣ ሶፍያ በዛ ላይ ማቋረጥ ትወጃለሽ። ደግሞ፣ እእ እእ እእ አትበይ ስታዳምጪ፣ አድማጭ ተመልካችን ይረብሻል። ዝም ብለሽ አዳምጪ። ፊትሽ ላይ ደግሞ በጣም ሜክ አፕ አብዝተሻል።

  • @aklile7691

    @aklile7691

    Жыл бұрын

    Prostitute - ሴተኛ አዳሪ እጅግ ብዙ የእንግሊዝኛ ቃላት በሁለታችሁም! ጉራማይሌ! የአማርኛ ቃላት እጥረት ሳይኖር??? እኩል ከመናገራችሁ እና ተመልካች ተረጋግቶ ለማዳመጥ እንዳይችል ከማድረጋችሁ ተጨማሪ።

  • @senaitdaniel9586
    @senaitdaniel9586 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሡሥ ይባርካችሁ ሶፊ የኢንተርቪው ልምድሽ በጣም ለውጥ አለው ጌታ ይባርክሽ በርቺ ልል እወዳለሁ

  • @refiyasisay5990
    @refiyasisay5990 Жыл бұрын

    ጥሩ ነው ተባረኩ መልክቱም ደስ ይላል!! ሶፊ በመሀል አታቋርጫት ትጨርስ ሀሳቧን!!

  • @eshetuwaktoli542
    @eshetuwaktoli542 Жыл бұрын

    Beautiful conversation Thank you so much

  • @Yodit.Tamiru
    @Yodit.Tamiru Жыл бұрын

    እህቶቼ : ጎበዞች❤ በርቱልኝ።

  • @tamirumathewos4032
    @tamirumathewos4032 Жыл бұрын

    የሚቀጥል እንግዳ ዘሪቱን አቅርቢ

  • @MT-mc4hk

    @MT-mc4hk

    Жыл бұрын

    Can you say please? Please

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Жыл бұрын

    Blessed Sisters! Sofi, strong woman of God, woman of integrity, woman of purpose - stay strong! Keep up the good work, keep shining!!!

  • @milan8639
    @milan8639 Жыл бұрын

    Wow ሶፊ ከምር ጎበዝ ነሽ!ከብዙወቹ ጋዜጠኞች አንች የምጠይቂያቸው ጥያቄወች ችሎታሽን ያሳያሉ❤❤

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Жыл бұрын

    You reminded me my school friends. What a lovely discussion. Be blessed more and more 🙏

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 Жыл бұрын

    ሳርዬ ስወድሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @solomongizaw9355
    @solomongizaw9355 Жыл бұрын

    ሣራ መሐመድ ጎበዝ። በጣም ጎበዝ። ሶፊ እናመሰግናለን።

  • @jhonatnafu7955
    @jhonatnafu7955 Жыл бұрын

    በጥም ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው በርቺበት ግን አሁንም ይምነግሪሽ ቢ ኖት ትልቅ ፅጋነው ለሁላችሁም ካንቺ በፍት ነው ሁሉም የሆና እና እግዚአብሔር ስለፈቀደ ነው ፍሬ የስጣቺሁ እቤታቺሁ ይባረክ ልጆቹ ጋር እስገቢው መቼም እንዱት ደስ እንደሚለኝ ለእመቤቴ ድግል ማሪያም ሻማ እበራለው

  • @tirhasteklay4883
    @tirhasteklay4883 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ነው ሶፊ በርቺ። መስተካከል ያለበተ ነገር ለጋበዝሽው እንግዳ ብቻ እድሉን ሰጪ አንቺ ብዙ ማውራት አይጠበቅብሽም። ለመማር ከፈለግሽ የአርያ ሰብ አዘጋጅ ከነበረችው ከህሊና አዘዘ ብዙ መማር ይቻላል። እህታዊ ምክሪ ነው

  • @ameame175
    @ameame175 Жыл бұрын

    I appreciate Sariye I learned a lot...bless u sofiye

  • @sababulto8644
    @sababulto8644 Жыл бұрын

    Thank you so much sofe and sarya I Lerner a lot from this enterv God bless you both of you !💖

  • @netsanetdadi5061
    @netsanetdadi5061 Жыл бұрын

    Sofi, Egziabherin silemitiwegiw betam akebirishalehu. May God bless you.

  • @Tsss646
    @Tsss646 Жыл бұрын

    Aging process በሰውነታችን ላይ የሚያመጣውን ለውጥ እንደውበት መቀበል ራሱ ፀጋ ነው:: የሚሸፍኑት ግን just to look younger. ግንባር የሚሸፍን ፀጉር ስታይል, turtleneck style top የተጨማደደ አንገት ለመሸፈን ወዘተ እስኪ Netflix ላይ Love is Blind በሚለው ታይትል S2 Ep 9 ወደመጨረሻ and 10 መጀመሪያ አካባቢ እይው:: ከዛ እንደወጣት የሚለብሱ እናቶችን ታያለሽ:: Summer ላይ ቁምጣ የሚለብሱ የ80 አመት አሮጊቶች አሜሪካ በብዛት ታያለሽ ለመተንተን ፍላጎት ነበረኝ ግን አዝናለሁ:: ለመግለፅ የፈለኩት ይገባሻል አይደል? ምን ያህል ስለዲዛይን ተምረሻል ግን በምን የትምህርት ደረጃ? ⁉️

  • @zemenetruneh510
    @zemenetruneh510 Жыл бұрын

    ሶፊ ትንሽ ምክር ቢጤ ብወረውርልሽ እንግዳ ጋብዘሽ እንግዶችሽ እንዲናገሩ እድል ስጪ ብዙ ታወርያለሽ ከእንግዳሽ ተመልካቾችሽ ትምህርት እንዲያገኙ ብዙውን ጊዜ ብትሰጪ የአንቺ ተከታይ እሁናለው የማያምረውን አያምርም በሉ ስላልሽ ነው ምክር ቢጤ ልሰጥሽ የፈለኩት

  • @yamalyamal6691

    @yamalyamal6691

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @dinadinu829

    @dinadinu829

    Жыл бұрын

    Awo Tebarek

  • @lidyatadese6335

    @lidyatadese6335

    Жыл бұрын

    Tkkl

  • @tarikarega3342

    @tarikarega3342

    Жыл бұрын

    Wuy Setechenk Erasua Gabeza Erasu Nech Metaweraw.

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Жыл бұрын

    ስለውበት የተደረገው ገለፃ አስደናቂ ነው : ድንቅ ተፈጥሮ የውስጥ ውበት ያላቸው ሰዎች የሌላውንም ውበት ያደንቃሉ : የተደከመበትን የወጣበትንና ዋጋውንም ያገናዝባሉ፡ ማክበርን ም ያውቃሉ : ተባረኩ

  • @ashenafilemma8502
    @ashenafilemma8502 Жыл бұрын

    ዘመናችሁ ይባረክ ያባቴ ብሩካን

  • @aynalemdubale393
    @aynalemdubale393 Жыл бұрын

    አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ነው ተባረኩ

  • @oldprotestantsong1822
    @oldprotestantsong1822 Жыл бұрын

    sari I really love you,appreciate your gift that God gave you,I love designing but unfortunately i can't learn this,but always i am thinking that,

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj Жыл бұрын

    I think you would fit to this verse "A wife of noble character is her husband's crown (Prov. 12;4a).

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 Жыл бұрын

    ሶፍዬ ያንቺና የዶር ወዳጄ ነህ ቃለመጠይቅ ከፔጅሽ ላይ ለምን አነሳሽ ሳልመለከተው? ጊዜ ሳገኝ ልሰማቹ ነበር።

  • @tsionbeamlak2440
    @tsionbeamlak2440 Жыл бұрын

    that means the wisdom of God almighty be blessed my sisters

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY OH YES DESIGNER SARAH::

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 Жыл бұрын

    Era Ehitoch Betam Temechachungn iko!! Tebareku!! Thank you!!

  • @bereketbelete6421
    @bereketbelete6421 Жыл бұрын

    አንድ ጥያቄ ብቻ አለኝ ለአንች ከተጋቡ ቧላ ምንም ይሁን ምን በዝሙትና በሞት ምክንያት ካልሆነ በስተቀር መፋታት ይቻላል ?

  • @kertina8103

    @kertina8103

    Жыл бұрын

    መልስእኮ ሰጠች አልሰማህም ? ውዱ የልጆቿ አባት አንቺ ልጅ ነሽ ብሎ ሸነገላት አግቢ ብሎ በስውር የጨረሰችውን በይፋ ፍቃድ ሰጣት ። ምን ያድርግ በ አርባ ምናምን አመቷ ልጅ ነኝ ስትል እሱን አርጅቷል አለችን በጣም አዝኛለሁ ለማንኛውም በወደድናት ልክ በዚህም ተግባሯ አዝነናል ! ! ! ! ! ! !

  • @tsegamaritu9409
    @tsegamaritu9409 Жыл бұрын

    ሳሪ እንደት እንደምወድሽ ነየምር ክርስቲያን ነሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @bezawitshiferaw1648
    @bezawitshiferaw1648 Жыл бұрын

    what a hamble sister sariye u are so blessed awenem yeGeta feker yebezalesh🥰🥰🥰🥰

  • @ameame175
    @ameame175 Жыл бұрын

    Wow sariye and sofi...blessed...share and share

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 Жыл бұрын

    Sofiye tebareki des yemitl lij gabezishling I like her amen amen seriously!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY IT'S TRUE DESIGNER SARAH::

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Жыл бұрын

    ሳፊዬ ስታምሩ ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ❤❤❤❤💞💞💞💕💕💕

  • @abrisosfam7139
    @abrisosfam7139 Жыл бұрын

    በናትሽ ሶፊ ደራርቱን አቅርቢያት

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Жыл бұрын

    Shalom Sofiye ye Sara mehamed dizayner slki ina lunk alaskemetshim ifelgewalwu tebareklign adera tebsreku🙏❤🙏👍👍

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 Жыл бұрын

    This is true Gosple Sariye!!!! siquar eko neshhh Wengelin be huluuu negerish newko mitasayiw church rasu sayish besisit new mayish ejishim libishim yibarek alredy tebarkeshal gin beka yichemerilish. Please put her shop address?

  • @meseretasefa1506
    @meseretasefa1506 Жыл бұрын

    ሳሪ መልካም ሴት ነሽ የተፈወሰ ማንነት አለሽ ጌታ ይባርካችሁ አንቺ ምሳሌ መሆን የምትየችይ ሴት ነሽ ጎበዝ ሶፊ ከሷ ልትማሪ ትችያለሽ ብልጥ ከሆንሸ ሰዎች ምላስ አትቁሚ ስሚ አንችም

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    MY GOODNESS::

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 Жыл бұрын

    ሳሪዬ ምርጥ ነሽ ተባረኪ የኔ ቆነጆ ዘመንሽ ይለምልም

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Жыл бұрын

    ዋው ይገርማል ሁለት ጥበበኛ ሴቶች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @meziisefu990
    @meziisefu990 Жыл бұрын

    Good topic. God speaks in different ways so it is.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    በትክክል።

  • @edenbirhan8556
    @edenbirhan8556 Жыл бұрын

    ሶፊና ሳሪዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህቶቼቼ!!!

  • @helenasefa4649
    @helenasefa4649 Жыл бұрын

    ሳሪ በጣም ወድሻለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @ramibirahane4372
    @ramibirahane4372 Жыл бұрын

    Sariye betam new yemiwedsh

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Жыл бұрын

    ሳራ ተባረኪ የኔ ቆንጆ 💝በገነት ፕሮግራም ላይ በጣም ነው ያሳቀኝ 🤣

  • @fantumamo7540
    @fantumamo7540 Жыл бұрын

    እባክሽ የሳራን አድራሻ ጠቁሚን?

  • @luwamteshome68
    @luwamteshome68 Жыл бұрын

    Waww thanks so much

  • @bitudiredire5165
    @bitudiredire5165 Жыл бұрын

    Sariye yene melekam ehita hulam dege nat Swedish eko ❤❤❤miss you degema enda magegnsh tesefa aderegalew demo balemoya Hulum yetsetash ❤

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ Жыл бұрын

    በትክክል የተናገራችሁት ሁሉ ልክ ነው ለሁሉም ግዜና ቦታ አለው

  • @Salem-vg3dd
    @Salem-vg3dd Жыл бұрын

    Sofiya love u but give chance to the guest to talk. you the one asking and Answer lisen until they finished. Thank u

Келесі