ሰአት እላፊ አዝናኝ ኮሜዲ ቴአትር ቅንጭብ እና ከተዋንያኖቹ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ/Ethiopian Seat Elafi Theater Live

Ойын-сауық

Пікірлер: 224

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e4 жыл бұрын

    ወይ ፋንቱ ማንዶዬ ወጣቶችም እንዳንተ አልዘነጡም ፍዳታ😝😉 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 😍😍

  • @hayatuumer9399

    @hayatuumer9399

    4 жыл бұрын

    መክረዋል

  • @user-vq4oh1sg8p
    @user-vq4oh1sg8p4 жыл бұрын

    ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ 😂😂😂ከዘንድሮ ወጣት እርሶ ያምሮባታል ሆ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w4 жыл бұрын

    ለታገቱት ተማሪዎችና ለወላጆቻቸው ድምፄን አሰማለሁ!!! #BringBackOurGirls #BringBackOurStudents

  • @onelove809

    @onelove809

    4 жыл бұрын

    👎👎👎👎

  • @osowiec1

    @osowiec1

    2 жыл бұрын

    näo afeta o gremio

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k4 жыл бұрын

    EBS እባካችሁን ቢያንስ አንድ ደቂቃ ነው ፍትህ ለሴት እህቶቻችን ድምጽ አሰሙ ብዙ ሰአት አይፈጅም ሴት ማለት ሀገር ነች ስለዚህ ትልልቅ ድርጅቶች ድምጻችሁን አሰሙልን ለእህቶቻችን ወይ ሹገር ዳዲ በጣም ተመችተውኛል አረማመዶት

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40454 жыл бұрын

    አቡሽዩን የሚወድ like አሳየኝ ደግሞ ፍትህ ለታገቱት ተማሪዎች

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen8534 жыл бұрын

    አረማመዱ ለኔ ብቻ ነው የተመቸኝ ወይስ ለናንተም ተመቻቹ

  • @romellabugnutin8350

    @romellabugnutin8350

    4 жыл бұрын

    Er@lenamtmcgggg😂

  • @brktiweldu3299

    @brktiweldu3299

    4 жыл бұрын

    👌😃😃😃😃

  • @hewtemlaku1350
    @hewtemlaku13504 жыл бұрын

    አብይ አሀመድ ፍረድ ዉይ ዉረድ እዝብ ጨረስክ ፍትህ ለተማሪወች

  • @chalikelbeche4190

    @chalikelbeche4190

    4 жыл бұрын

    Abiy mn ameta ezi poregram ley dedeb neh

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l4 жыл бұрын

    የወላጆቻቸው እንባ ይጮኸልና እህቶቻችንን መልሱልን! ፍትህ ለእህቶች #ፍትህ ለታገቱ ተማሪ ሴት እህቶቻችን

  • @user-qr2le7vu9o
    @user-qr2le7vu9o4 жыл бұрын

    ፋንቱ ማንዶዬ ዋዉ 1ኛ 👌👌👌😍😍ነፍ አሜት ከጤናጋ ይስጥህ

  • @alemthyemangste714
    @alemthyemangste7144 жыл бұрын

    ተጋርብሀ ሹገር ዳዲወችህን። ፍትህ ለታገቱ ለህቶቻችን 😭😭

  • @Elias12123
    @Elias121234 жыл бұрын

    አንጀቴን አስሬ እኔ ያለፍኩበትን ልጄ እንዳታልፊበት ይጭስ ይንደድ እያልሽታፍነሽበኩበት ከሰው በታች ሆነሽ ሳትቀሪ በማጄት ተማሪልኝ ልጄ በህይወት እያለሁ አለምሽን ልይበት የኔ ልጅ ጠንካራ ታታሪ ጎበዝ ነሽ እርሀብ ጥማቱ ችግር ካልበገረሽ በህይወት እያለሁ ተምረሽ ከጨረስሽ እንኳንስ ለራስሽ ሃገር ትጠቅሚያለሽ እንጀራም ባልበላ ጥሬ ቆርጥሜለሁ ልጄ ተማሪልኝ ባንቺ ደስታ ውስጥ እራሴን አያለሁ ባንቺ ደስታ ላይ ችግሬን ቀይሬ አንጀቴን አስሬ ልጄን ማስተማሬ ከችግር ላልወጣ ካለው መበደሬ ሆኜ ከሰው በታች በህይወት መኖሬ ተማሪልኝ ልጄ ቀን ይወጣል ያልኩሽ ሃሳቤ አልነበረም አይነስውር ይምራሽ የለውጡ ጭላንጭል ብርሃን ሲወጣ በደስታ እንድንፆም አብይ ሲመጣ እናትሽ እናቴ ብሎ ሲቀናጣ ከትላንቱ ዛሬ እየጨለመብኝ ፀሎቴ መልስ አጣ ህፃን አዛውንቱ አባቶች ፍረዱኝ ልጅ የወለዳችሁ እናቶች ተረዱኝ ቅንድቤ ተሰብሮ አይኔ ሳይጠፍብኝ የአይኔን ጉድፍ አውጭ ልጄን መልሱልኝ የልጄ መታገት የኔ መሰቃየት . የሚያስደስታችሁ አረ ስለወላድ ስለእናቶቻችሁ ስለሚስቶችና ስለእህቶቻችሁ ወልዳችሁ ከሆነም በሴት ልጆቻችሁ ልቀቁልኝ ልጄን ስለጉልበታችሁ :- 29.01.20. 21:31

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb16734 жыл бұрын

    ሰላም ለወገኔ ሙሰሊም ክርሰቲያኑ በያላችሁበት ሰለላማች ብዝት ይበል አሪፋ ነው ይህ ክብሩ የሚባለው ምርጥና አሪፋ በሰራው ብቁ የሆነ አርቲሰት ነው ሌሎቻችሁ ለምድነው እደነዚህ ያሉ አርቲሰቶችን የበለጠ ታዋቂ እዲሆኑ የማታረጉት ታዋቂ ነው የበለጠግን መታወቅ አለበት ምርጥ ተዋናይ ሰለሆነ ነቅ ላይም ሲሰራ ልዩ ነው

  • @user-dq9zt5ex8b
    @user-dq9zt5ex8b4 жыл бұрын

    ስራቸው ሳላደንቅ ኣላልፍም ግን ሰው ደስተኛ የሚሆነው ሃገር ሰላም ሲሆን ነው። እኛ ያሳሰበን የህቶቻችን ጉዳይ ነው። ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን!!!

  • @user-fr2jz1vm5w
    @user-fr2jz1vm5w4 жыл бұрын

    ጥሎብኝ ፋንቱ ማዶዬን በጣም ነው የማከብረው የምወደው ረጂም እድሜ ተመኘው

  • @user-mj9sx8ye2z
    @user-mj9sx8ye2z4 жыл бұрын

    ጥሩ መልክት አዘል ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይጠብቃት

  • @alaminahmed5749

    @alaminahmed5749

    4 жыл бұрын

    😭😭

  • @noranuro5530

    @noranuro5530

    4 жыл бұрын

    ፍትህለታገቱእህቶቻችንነግበኔእባካችሁእንጨህላችዉፍትህለታገቱተማሪወች

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w4 жыл бұрын

    አቦ ያራዳ ልጅ ፋንቱ ማንዶዬ U are pimping my Negga! You Rolling! You Shinning like A Rocks Stars G!! Keep Shinny keep Rolling ፋንቱዬ! Much Love and Respect! Big Boss!!!

  • @fezannessebu3411
    @fezannessebu34114 жыл бұрын

    fezan ፋንቱ ማአንዶይ ምርጥ አረቲሰት

  • @user-ig7ky9re4d
    @user-ig7ky9re4d4 жыл бұрын

    ሀንዬ በጣም ነው ምወድሽ ትዳርሽን የአብርሃምና የሳራ ያደርግልሽ

  • @meseretasrat2579
    @meseretasrat25794 жыл бұрын

    Abush እሁን በጣም ጎብዘሀል keep it up👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-wr7sz4do8h
    @user-wr7sz4do8h4 жыл бұрын

    አቡሽዬ ጎበዝ ትላልቅ ሰውን እርሶ ማለትክ ጨዋ ነክ በርታ ሰው ታከብራለክ

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z4 жыл бұрын

    አርቲስት\ ፋንቱ ማደዬ _ዋው ሹገርዳዲ መሰልከኝ አሁንስ _ሺአመት ኑርልን ክፉአይንኳክ _ፍቱ _በዲበዶሎ የይንበርስቲ ተማሪዎች ኡኡኡኡኡኡኡ።

  • @user-zh8xu2zq7e
    @user-zh8xu2zq7e4 жыл бұрын

    አቡሼ ምርጥ ሰው ለሚገባው ትምህርት የሚሰጥ ነው

  • @addis2653
    @addis26534 жыл бұрын

    ከልደት በፊት መጠናናት ምርጥ ነገር በተለይ የውጭ ስልክ ተመቸኝ 🤣 ጋሽ ፍንቱ የሚገርም ትወና ረጅም እድሜ

  • @Emanu2018
    @Emanu20184 жыл бұрын

    Haaaa ጎበዞች፡ጎረቤት፡ተንጫጫ፡ፋንቱ፡የኔ፡ምርጥ

  • @beha412
    @beha4124 жыл бұрын

    Betam Enamesegnalen Fantu Mandoye🙏🙏🙏

  • @JapiGirum
    @JapiGirum4 жыл бұрын

    ፍትህ ለታገቱ ታዳጊዎች ተማሪን ማገድ ጀግንነት አይደለም!!!!

  • @mululamatube8
    @mululamatube84 жыл бұрын

    እናቶችና ኑሪልኝ ሺ ዓምት💕💋💋💋💋💕💕

  • @enatmesfin
    @enatmesfin4 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት ተማሪዎች የእናንተ እንባ ዋጋው ስንት ይሁን ኧረ ሀገሬ ወዴት እየሄደች ነው

  • @s..s..742
    @s..s..7424 жыл бұрын

    ወይ አቶ ፍቱ ምርጥ .ይዋጣልወታልልልልልል. ዋው

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p4 жыл бұрын

    በህይወቴ እንደፋንቱ ማንዶዬ የምወደው አርቲስት የለም ከልቤ ነው የምወደው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio35154 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን 😭😭😭😭

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr504 жыл бұрын

    ዋው ሼባው ተመችኝ አሪፍ ነው ዘና አረጋቹኝ

  • @user-xq2xw3ql6g
    @user-xq2xw3ql6g4 жыл бұрын

    ከምጠላው ነገር በእናት ባቀልዱ እንዴት ቢለምዱት ነው በናታቸው ሞት ድራማ የሚሰሩ ፍፍፍፍፍፍ

  • @user-hz3ec8tv9y
    @user-hz3ec8tv9y4 жыл бұрын

    አቡሼን እንደኔ የምትወድት

  • @tadesemeseret6464
    @tadesemeseret64644 жыл бұрын

    ፋትህ ፋትህ ፋትህ ለእህቶቻችን ተረኝነት ይብቃ

  • @nebiyaymebratu3837
    @nebiyaymebratu38374 жыл бұрын

    I like fantu mandoya 👍👍👍👍

  • @Love-uc6qx
    @Love-uc6qx4 жыл бұрын

    አንደኛ ነኝ ሀኒዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t4 жыл бұрын

    እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ጋሽ ማንዶዬ

  • @senayt8606
    @senayt86064 жыл бұрын

    ዋዉ ደስ ይላል ትልቅ ትምህርት ነው

  • @hannaamare1755
    @hannaamare17554 жыл бұрын

    Yemiskinu Yearsoderu Lejeho Yemilsulen😭😭😭😭😭😭 Mengest hoy Wedet Neh😭😭

  • @onelove809
    @onelove8094 жыл бұрын

    Fantu merteye allah rejem edme yestek

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela89394 жыл бұрын

    Ohm Ethiopian Mengstu Dose...

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke20874 жыл бұрын

    እረ እህቶቻችን ልቀቁልን

  • @zedshambel8187
    @zedshambel81874 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን

  • @fthiynges2750
    @fthiynges27504 жыл бұрын

    Betam arada new endale new yalew yeh sewye 🙏!

  • @hewtemlaku1350
    @hewtemlaku13504 жыл бұрын

    ፍትህ ለተማሪወች ለታገቱት

  • @aminabint2760
    @aminabint27604 жыл бұрын

    ልጂቱከማጠሮየተነሳ መቅበጥበጥዋ ብቻነው የሚታየው። ትዎናቸው አሪፍነው አዲያውም ትልቅነው በርቱው።

  • @enuyegechlji79
    @enuyegechlji794 жыл бұрын

    😄😄😄 gashi fatu madoye Erejem Edeme Ena Tena Yisetelign

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha70694 жыл бұрын

    ክብሪቴ አለ ፋንቱ😁😁😁😁

  • @susuberhane929
    @susuberhane9294 жыл бұрын

    Bring our sister Fetehe feteh

  • @senedok579
    @senedok5794 жыл бұрын

    ፋንቱ ማዶዬ በሳቅቅ😂😂😂😂

  • @fggg1571

    @fggg1571

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76684 жыл бұрын

    ጋሼ ፋንቱ ማንዶዬ ስወድህ❤😘😘

  • @senoritayoutube7711
    @senoritayoutube77114 жыл бұрын

    gashi fatun Sewdachew 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder27264 жыл бұрын

    ጥሩ ስሜት ላይ አልሆንኩም እንጅ በጣም ያስቃል

  • @alem1228
    @alem12284 жыл бұрын

    Bring our sisters please

  • @aminabint2760
    @aminabint27604 жыл бұрын

    ከሱርባውበላይሄማንሄር ያረግሽው አለ ደናነሽ እደነሽ

  • @hafeezaraihana1835
    @hafeezaraihana18354 жыл бұрын

    Ka haqimihi balayi new

  • @na-uu5or
    @na-uu5or4 жыл бұрын

    ወይ ይሄ ልጅ ዳና ልይ ፓሊስ ሆኖ ሲሰራ የውነት ፓሊስ ይመስለኝ ነበር 😊

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j4 жыл бұрын

    ስላም የሀገሬልጆች እር በየ ሀይማኖታችም እንፀልይ እር ፍትህ እንጩህላችው ለእህቶቻችም ፍፍፍፍ ስሚጠፋ እካ እስኪ አስቡት 2ወር ይቅርና 2ቀን ይክብዳል እር ሴትልጅ እር ግፍነው ፍትህ ፍፁም የኢትዮጵያግፍ

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus7884 жыл бұрын

    I know Bayuish! But is this actor teodroes / teklearegay

  • @melatkl7275
    @melatkl72754 жыл бұрын

    እግዚኦ እነሱ ነሰሩት እኔ ዘገነነኝ እርግጥ የዘመኑ ሁኔታነው

  • @asterabera5265
    @asterabera52654 жыл бұрын

    Danesu yemeceresa new yetemecey ygase fanetu erjem edema ktenenet gaer yesethk

  • @aminabint2760
    @aminabint27604 жыл бұрын

    ሽባውተመችቶኛል የሌለነው ልብአያረጂ በኡነትአለምምሞቶል

  • @lifeat2401
    @lifeat24014 жыл бұрын

    የኢትዬጵያን ህዝብ አንድ ግዜ ላስቸግር የምታውቁት ነገር ካለ ይሄ ሰውዬ አያረጅም እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ይሄንን መልክ ነው ሳይ የኖርኩት ዛሬም ይኸው ምንም ንቅንቅ ሳይል አለ ምንድነው ታሪኩ አያረጅም እንዴ ይሄ ሰውዬ???? ወይ መታደል

  • @vartoluj2517
    @vartoluj25174 жыл бұрын

    Shebaw betam tewinowal

  • @kalkidantedla2307
    @kalkidantedla2307 Жыл бұрын

    wow

  • @rosirosi866
    @rosirosi8664 жыл бұрын

    ትንሱ የኔ ሳቂታ ስወድህ 😍😍

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela89394 жыл бұрын

    Wascchef!

  • @tmesi2980
    @tmesi29804 жыл бұрын

    Haniy enkun desaleshe yenkonjo egizhabhare ymiewdew bale new yeseteshe mikeniyatoum anche terou selhoneshe egizhabhiare terou baleendemiseteshe selmamen yetbarekena yetekedese gabcha yehounlachew

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat83174 жыл бұрын

    ዋውውፋቱ። ማዱዬ

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid5694 жыл бұрын

    ፍትህ ለታገቱት ህፃናቶች እህቶቻችን

  • @amboshawaamboshawa5734
    @amboshawaamboshawa57344 жыл бұрын

    Sweet 😆😂

  • @hawuletheru8366
    @hawuletheru83664 жыл бұрын

    ፋንቱዬ ሥወድክ እኮ

  • @user-cu2mj2uf9p
    @user-cu2mj2uf9p4 жыл бұрын

    ፍትህ ለታፈኑ እህቶቻችን😭😭

  • @saratekle9598
    @saratekle95984 жыл бұрын

    Abushye shikor

  • @jeanbaptistetuyishime648
    @jeanbaptistetuyishime6484 жыл бұрын

    Which language is this😊😊😊

  • @user-yk3in9ht3f
    @user-yk3in9ht3f4 жыл бұрын

    ወይ ወንድ ልጅ

  • @rehima.1114
    @rehima.11144 жыл бұрын

    ፍትህ ለታገቱት እህቶቼ ባሉበት ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቃችሁ

  • @aasaas3010
    @aasaas30104 жыл бұрын

    እናተ ስለሹገሪዳዲ ታወራላችሁ የታፈኑትስ

  • @redsliag9661

    @redsliag9661

    4 жыл бұрын

    Muchi

  • @martitube318
    @martitube3184 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ለህቶቻችን 😭😭😭😭😭

  • @user-oy4zf6xj2g

    @user-oy4zf6xj2g

    4 жыл бұрын

    ፍትህ ለእቶቻችን 😭😭😭😭😭😭

  • @seadamuhemed5286
    @seadamuhemed52864 жыл бұрын

    የሌለ ነው

  • @bntileslamzed4301
    @bntileslamzed43014 жыл бұрын

    ቲሽ እገ.ያገር ተረካቢ.ተማሪወች ታግተው ሰላም ጠፍቶ ሀገር ይታመሳል እናተ ትዛበጣላችሁ

  • @rimphonetastic7954
    @rimphonetastic79544 жыл бұрын

    Feth lahgerachen ethopiya

  • @sekinamuzemil2900
    @sekinamuzemil29004 жыл бұрын

    1st

  • @enatmesfin
    @enatmesfin4 жыл бұрын

    ፋንቱዬ ወጣቶችም እንዳንተ አልዘነጡም ፍትህ ፍትህ ለታገቱት ተማሪዎች

  • @user-yg1dt8jh2o
    @user-yg1dt8jh2o4 жыл бұрын

    ከእያዩ ፈንስ ውጪ ትያትር የህፃናት እቃቃ ጨዋታ ነው ሚመስለኝ

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew66594 жыл бұрын

    ውይኔ ፍንቱዬ

  • @user-pr4os1pg7z
    @user-pr4os1pg7z4 жыл бұрын

    ፍትህ ለህቶቻችን

  • @sabrinamicael6972
    @sabrinamicael69724 жыл бұрын

    ፋንቱ ማንዶዬ ይመችህ ንጥር ንጥር ይመችህ አባ

  • @wultabililign7780
    @wultabililign77804 жыл бұрын

    ፍትህ ለታገቱ ተማሪወች

  • @emushmelesemaruta5795
    @emushmelesemaruta57954 жыл бұрын

    asefaw yet tefa akome ende.

  • @lovelovelove1346
    @lovelovelove13464 жыл бұрын

    Yante yateyayek....zediem....gziew yalefebet neww

  • @user-mk7bh2gv6d
    @user-mk7bh2gv6d4 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀ ተንደባልያለአለሁ

  • @user-tt6ks8ty2z
    @user-tt6ks8ty2z4 жыл бұрын

    እርእር ፈቱማዶየ በሥተርጂና በፍቅር እብድ ብለዋን

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder27264 жыл бұрын

    በሁለት ጉዳይ ተጎዳሁ 1, በታገቱ ወገኖች 2,የአውሮፓ ጥገኝነት ጥያቄየ ውድቅ ሆነ አላሳዝንም ?

  • @sha7984
    @sha79844 жыл бұрын

    ኧረ በሣቅ

  • @sekinamuzemil2900
    @sekinamuzemil29004 жыл бұрын

    fantuye😅😅❤️

  • @user-fv1kd8pi1f
    @user-fv1kd8pi1f4 жыл бұрын

    ትክክለኛ የጋሽ ፋንቱ ሂወት

  • @user-cl1jp6jt8s
    @user-cl1jp6jt8s4 жыл бұрын

    አይ ጋሽ ማዱየ ፈነዳክ 😂😂😂😂👍👍👍

  • @selamlehagery5718
    @selamlehagery57184 жыл бұрын

    Fantu looks like aste Minilk

Келесі