ስፖርትን በሙዚቃ ነቃ!!! / ጤናማ ህይወት ለሁሉም ቅዳሜን ከሰዓት/

Ойын-сауық

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 183

  • @tgtg3274
    @tgtg32743 жыл бұрын

    ዮኒዬ በጣም እየሳኩ ነው ሁሌም በራስህ መንገድ በጣም ነው የማከብርህ

  • @yz6298

    @yz6298

    3 жыл бұрын

    SM esu eko new wanaw. Work-out and having a good time.

  • @Net-tn5yf

    @Net-tn5yf

    3 жыл бұрын

    በጣም ዬኒ ምርጥ ሰው ሰው አክባሪ ትሁት ነው

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i3 жыл бұрын

    ስፖርት ለጤናማ ሂወት 👍

  • @sofiibatii7906
    @sofiibatii79063 жыл бұрын

    ልጁ ራሱ ፅድት ያለ ደስ የሚል ነው ከነፈገግታው

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r3 жыл бұрын

    ዮኒዬ በጣም እየሳኩ ነው ያየሁት 😀😀😀😀 ዮኒዬ ሁሌም በራስህ መንገድ ይመችክ በጣም የማከብርክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥክ ፀጊዬ አደኛ የኔ ቆንጆ

  • @user-ov7nn5me1m
    @user-ov7nn5me1m5 ай бұрын

    ዮኒ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በጣም ሰው አክባሪ ነህ እወድሀለው

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl68363 жыл бұрын

    አሪፍ ስፖርት ነው ዩቱብ ካለህ ስሙን ንገረን በተረፈ 👌👌👍👍👍በርታ🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @user-vz5ph7yd9t
    @user-vz5ph7yd9t3 жыл бұрын

    ዮኒ በጣም የማከበርህ አሣከኝ ይመችህ

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j3 жыл бұрын

    ፀጊ ሞክሸኤ በጣም ጎበዝ ነሽ ያምርብሻል ትችያለሽ

  • @bisab5644

    @bisab5644

    3 жыл бұрын

    huletachum tastelalachu

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali93123 жыл бұрын

    ልጁ ሲያምር😘የኔ #ባለማተብ❤️

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l3 жыл бұрын

    እሄን ምርጥ ቻናል ተቀለቀሉ ሙስሊም ሆነቹ ክርስትያን ወንድ ሆነቹ ሴት ሁለቹንም የከትተል ስለፍቅር ስለ ቀደምት ምርጥ ሴቶች ትረካ ማጠጥፍ ቆንጆ ፕሮግራም ተገኘለቹ።

  • @bitsatseyoumseyoum8297
    @bitsatseyoumseyoum82973 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ስፖርት ደጋግሜ እየተከታተልኩ እሰራለሁ እናመስግናለን

  • @bezawit6710
    @bezawit67103 жыл бұрын

    This is what we missed here አገሬ ፅጊ አንደኛ።

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki36863 жыл бұрын

    በጣም ደሥ ይላል ቶም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @bezuyewondesen5643
    @bezuyewondesen56433 жыл бұрын

    ማህተብህ ስታምር

  • @hazeytube1223
    @hazeytube12233 жыл бұрын

    😘😘7 ተኛ ነኝ ሰላም ለሀገሬ ህዝቦች

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v3 жыл бұрын

    ዮኒ በጣም ግራ ገብቶታል ፀዲ ይመችሽ ቀጥሉበት

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j3 жыл бұрын

    እስፖርቱ ብሄር ብሄረሰብ ያማከለ ነው ደስ ይላል💚💛❤

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle47413 жыл бұрын

    This gives me a life Good job guys! Yeee get healthy !!

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema53793 жыл бұрын

    እንጠብቃለን. ለውጭ ላለ ነው ሃሳብ ካላቹ እሳተፋለሁ በጣም. በጣም የሚበረታታ እስፖርት በ. አገርኛ. አይሰለችም.

  • @DaywithHabu5258
    @DaywithHabu52583 жыл бұрын

    Wowww des yelal betam❤️❤️❤️✌️✌️✌️✌️🇪🇷love it Good job bro

  • @kidist2150
    @kidist21503 жыл бұрын

    Good job Tomi!

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn2243 жыл бұрын

    #️⃣THOMAS #️⃣HAILU #️⃣Thank you, for bringing such a wonderful workout venue for Ethiopians ✅

  • @yosiadem6493
    @yosiadem64933 жыл бұрын

    ዮኒዬ ዋው ዛሬ ፈታ ነው ያረከኝ

  • @askidesta4271
    @askidesta42713 жыл бұрын

    ደሥ ይላል ሠላም ለእናት ሀገራችን

  • @misrakalamneh1484
    @misrakalamneh14843 жыл бұрын

    እጀግ በጣም ደስ ይላል

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem8603 жыл бұрын

    በጣም አሬፈነው በረታ ቶም

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema53793 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቶን የውርስ ክህነት ደስስስስስ ይላል

  • @alemhussenalemhussen7615
    @alemhussenalemhussen76153 жыл бұрын

    ዋውውውውበርቱ እስፖርት ለጤንነት

  • @madinamohamed3972
    @madinamohamed39722 жыл бұрын

    ደሰ ይላል ቀጥሉበት

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal113 жыл бұрын

    This is fantastic

  • @umuaymen9786
    @umuaymen97863 жыл бұрын

    Yoni Number ONE

  • @jossysquad8941
    @jossysquad89413 жыл бұрын

    ዮኒ ፀጊ በጣም ነው የምወዳችሁይ ❤️

  • @user-db7sb6yt8t
    @user-db7sb6yt8t3 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል 😃😃😃😃😃ዮኒ የኔ ጌታ

  • @ztubeznegn8106

    @ztubeznegn8106

    3 жыл бұрын

    Demrign jemari negn enem emelesalehu

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew65813 жыл бұрын

    ፀዲ ግን ሼፕ ዋው ነው

  • @yohanesa7728
    @yohanesa77283 жыл бұрын

    ወድጄዋለው....!!!

  • @daggetachew3107
    @daggetachew31073 жыл бұрын

    ዋው ያበደነው እኔ በጣም መሰጣችውኝ

  • @zahrah1561
    @zahrah15613 жыл бұрын

    አሪፍ እስፕትነው እኔም ሰራሁ እናተጋር😂😍

  • @genetkonjo
    @genetkonjo10 ай бұрын

    ማህተብህ ውበትህን አጎላው ሸበላው❤❤❤❤❤❤👌👍👍👍👍

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k3 жыл бұрын

    በጣም በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይማርህ ኮሎስትሮልህ በእስፖርቱ ይጠፋል

  • @burtknburtkn9904
    @burtknburtkn99043 жыл бұрын

    Wowwwwwww❤❤❤❤❤❤

  • @rozag6033
    @rozag60332 жыл бұрын

    አይዞኝ ዮንዬ የምን ኮለስትሪ ነው እስፖርት ሣይበዛ ጥሩ ነው አንዳንዴ ጎራ እያልክ ዱብዱብ በል

  • @Salim-cw5my
    @Salim-cw5my3 жыл бұрын

    Yoni 😂😂🤣😂🤣🤣😂😂😊😂🤣🤣😂🤣🤣😂😂😂🤣😂😂😂😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂😂🤣😂🤣😂🤣😂😂😂😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣

  • @ppstar9393
    @ppstar93933 жыл бұрын

    My grade 9the ph teacher was told me dance is not physical exercise and also not related so is my teacher was wrong or you guys wrong? I need right answer

  • @asnakehdulla7026
    @asnakehdulla70263 жыл бұрын

    Wow arif new

  • @saraabebe5829
    @saraabebe58292 жыл бұрын

    አሪፍ ነው 😍

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij3 жыл бұрын

    ቶሚዬ የኔ ምርጥ ❤️❤️

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge23363 жыл бұрын

    ቶሚ ደስ የሚል ስራ ነው

  • @amanueltsegaye8755
    @amanueltsegaye87552 жыл бұрын

    NICE vid and bravoooo

  • @saras9696
    @saras96963 жыл бұрын

    Betam tameralacho 😘😘😘

  • @nuhamenbehailu8546
    @nuhamenbehailu85463 жыл бұрын

    betam jegena teru sera newe

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g3 жыл бұрын

    የሆነ ሰዉ አየሁ የሙሌ እህት የኔ ቆጆ

  • @hananseid663

    @hananseid663

    3 жыл бұрын

    ሁለቱም ከጎኗ የራሷ አይነት ሻሽ ለባሿም እህቱ ናት

  • @yz6298

    @yz6298

    3 жыл бұрын

    Sus mule manew ? Ke yoni jerba yalechiw lig nat ? She is gorgeous

  • @abushtube2024
    @abushtube20243 жыл бұрын

    Never give up

  • @mitepop
    @mitepop3 жыл бұрын

    Tomy =Energy

  • @user-gv3rn7it3n
    @user-gv3rn7it3n3 жыл бұрын

    ዋውውውውስታምሩማሮች

  • @yoyotube2866
    @yoyotube28663 жыл бұрын

    Yoni ስወድክ

  • @myfano2708
    @myfano27083 жыл бұрын

    አያችሁ ብዙ ብሄር ስላለን እደያኮራል

  • @daggetachew3107
    @daggetachew31073 жыл бұрын

    ቶሚ ጀግና ነክ በርታ

  • @bitaniyaelias6514
    @bitaniyaelias65142 жыл бұрын

    Yoni number 1

  • @digodiriba6013
    @digodiriba60133 жыл бұрын

    Good 👍👍👍👍❤👌

  • @sporttube.y4114
    @sporttube.y41142 жыл бұрын

    Best

  • @jamilasalah5816
    @jamilasalah58163 жыл бұрын

    👌👌👌👌👌

  • @fevenzewdu7682
    @fevenzewdu76823 жыл бұрын

    እኔም ቤቴ እማደርገው ይህ ነው በዛላይ ዳንሰኛ ነበርኩ

  • @eskedartadesse5096
    @eskedartadesse50963 жыл бұрын

    Nice

  • @haymanotdesta5467
    @haymanotdesta54673 жыл бұрын

    አድራሻቸው የት ነው በናታችሁ ንገሩኝ

  • @tomyplus7155
    @tomyplus71553 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መቀላቀል የምትፈልጉ ሰዎች እዚጋ ልታወሩኝ ትችላላችሁ

  • @burtkanfatima7825

    @burtkanfatima7825

    3 жыл бұрын

    አድራሻ የት ነው

  • @emebetssegaw

    @emebetssegaw

    3 жыл бұрын

    Location please

  • @emebetssegaw

    @emebetssegaw

    3 жыл бұрын

    And price

  • @tomyplus7155

    @tomyplus7155

    3 жыл бұрын

    Bole atlas yoly building 2nd floor

  • @nebyneby547

    @nebyneby547

    3 жыл бұрын

    ከሀገር ውጭ ላለነው እንዴት መቀላቀል እንችላለን

  • @maretedegefeu5867
    @maretedegefeu58673 жыл бұрын

    betame dese yemele esporte new berta abakew

  • @dkm1666
    @dkm16663 жыл бұрын

    the leg and the arme they have to go left and wright not only one direction anyway it is a very good start

  • @yz6298

    @yz6298

    3 жыл бұрын

    Lol. Eshi Girma cheru. Gosh our people have opinions in everything.

  • @sifanmalaku7260
    @sifanmalaku72603 жыл бұрын

    😍😍😍❤❤

  • @noortech99
    @noortech993 жыл бұрын

    I wanna join 🤦🏻‍♀️

  • @tomyplus7155

    @tomyplus7155

    3 жыл бұрын

    ትችያለሽ

  • @tigisttigisttube501
    @tigisttigisttube5013 жыл бұрын

    👌👌👌💪💪💪ውውው

  • @janatmmm6876
    @janatmmm68762 жыл бұрын

    ባለማተቡን አይቸነውየመጣውትወድሜ ባለማተቡውብነህማር

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw75523 жыл бұрын

    😍😍

  • @abebalema4080
    @abebalema40803 жыл бұрын

    tsedi gn yemeche wow nesh abo

  • @kamilatube2275
    @kamilatube22753 жыл бұрын

    ዎው

  • @ztubeznegn8106
    @ztubeznegn81063 жыл бұрын

    Eski demrugn jemari negn enem emelesalehu

  • @munaabdulkadir529
    @munaabdulkadir5293 жыл бұрын

    Asltanu professional aydlem albabsu siyastela

  • @user-uy4fb9uk5m
    @user-uy4fb9uk5m3 жыл бұрын

    አሰልጣኙ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belaneishetated9435
    @belaneishetated94353 жыл бұрын

    Yemule ehet yena marr edene yayay manew

  • @shkuralamohamed8553
    @shkuralamohamed85533 жыл бұрын

    Arif new tesgent wow dance

  • @mimimimi7949
    @mimimimi79493 жыл бұрын

    betam des yilal

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw75523 жыл бұрын

    Des setelu arif naew

  • @ayuyeamaryamleje7347
    @ayuyeamaryamleje73473 жыл бұрын

    የራያው ላይ በጠበጣችሁ😆😄😆😃

  • @etjinat2797
    @etjinat27972 жыл бұрын

    የወሎዉ ቆጆ

  • @zinatzinat1151
    @zinatzinat11513 жыл бұрын

    ፀጌአደኛነሺአብሺሩጠንክሪ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy3 жыл бұрын

    ዛረ አብርሀምና ብሩክቲ የሉመረ እደ

  • @saramussa4594
    @saramussa45943 жыл бұрын

    👍🙏😘😘❤❤

  • @tirhasshishay9199
    @tirhasshishay91993 жыл бұрын

    Address please 🙏🙏🙏

  • @user-iy7js3gb7x
    @user-iy7js3gb7x3 жыл бұрын

    ዩቱዩፕ ቻናል አለህ ወይ ካለዉ ሊንኩን አስቀምጡልን እባካችሁ?

  • @tomyplus7155

    @tomyplus7155

    3 жыл бұрын

    Talk to me

  • @abushtube2024

    @abushtube2024

    3 жыл бұрын

    @@tomyplus7155 1gna

  • @YonasDesta
    @YonasDesta2 жыл бұрын

    What is the problem with audio

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn2243 жыл бұрын

    #️⃣yonas #️⃣KEBEDE my favorite Journalist Please made a workout at least 3️⃣ days per week, you will be surprised of the result of your BODY and MIND development ✅

  • @yalemeshetzewdu7107
    @yalemeshetzewdu71073 жыл бұрын

    ዬኔ ጠላትህ ይታመም ዳንሱን አንተም ፀዴም ትችላላችሁ አሰልጣኙማ ሌላ ነው

  • @abeltsegaye4865
    @abeltsegaye48653 жыл бұрын

    የራሱን performance ብቻ ለማሳየት ዝም ብሎ ይወራጫል ሊጠብቃቸው ይገባል አነሱ እንደ አሰልጣኙ exeprience የላቸውም ግን he didn't wait them

  • @yz6298

    @yz6298

    3 жыл бұрын

    Zim bitlis esti. Leave him alone. He is having fun and exercising, this is not dancing choreography .

  • @user-ox4hy6dc1s
    @user-ox4hy6dc1s8 ай бұрын

    እንደት አደራችሁ

  • @user-gv3rn7it3n
    @user-gv3rn7it3n3 жыл бұрын

    ይወናስ ዘናነውእምታድርርገኝ ክክክክክ

  • @yemetalmanewey4819
    @yemetalmanewey48193 жыл бұрын

    Adersen seton

  • @sinbookoo3378
    @sinbookoo33783 жыл бұрын

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌✊✊✊✊✊✊✊

  • @frahali2647
    @frahali26473 жыл бұрын

    kezoba dance betejameru aref new

  • @user-zv6pk6do5p
    @user-zv6pk6do5p3 жыл бұрын

    6:57 ገዜጠኞች 😂😂💔

  • @user-gm6ec8kb8y

    @user-gm6ec8kb8y

    3 жыл бұрын

    ዮኒ ሰባበረ አዝናኝ ነው

  • @user-hd5et5bh4h
    @user-hd5et5bh4h3 жыл бұрын

    ፀገነት ከአብርሀም ተሻልሽ ዛሬ እስፓርት ላይ

Келесі