ሰርገኞቹ ሰኞ በተለመደው ሰዓት ወደናንተ ይደርሳል።

Ойын-сауық

#shewaferawdesalegn #movie #comedy
follow our social links:
Tiktok: vm.tiktok.com/ZM85Qv65p/
Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
Join this channel community to get access to new uploads:
/ shewaferahudesalegne
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official #shewaferawdesalegn #movie #comedy
follow our social links:
Tiktok: vm.tiktok.com/ZM85Qv65p/
Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
Join this channel community to get access to new uploads:
/ shewaferahudesalegne
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official

Пікірлер: 53

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w2 жыл бұрын

    ሸዋ ከተወነበት ምንም ቢሆን ሳቅ አይጠፋውም! በሉ ቶሎ ኑልኝ!!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 жыл бұрын

    አይ ሽዋፈራሁ ድምጽህ ያምራል ቆንጆ ዘፍነሀል አታጏጉና ቶሎ ኑኑኑኑኑ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven2 жыл бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ከሲኦል ያድናል የሐዋርያት ሥ.፬ ፩፪

  • @chewabrhenu2311

    @chewabrhenu2311

    2 жыл бұрын

    አሁን ከድራማው ጋር ምን አገናኘው?ሲቀጥል የሸፈራወን ባላወቅም ሌሎች ጥርት ያሉ የኦርቶዶክስ የተዋህዶ ልጆች ናቸው 40/80.ተጠመቅው በክርስቶስ ክርስቲያን ተብለው ልጀነትን ያገኝ የዳኑ ናቸው አዲስ ጌታ የለም ወዳጂ ያው ክርስቲያን ቤት መታቹሁ እናንተ የማትኖሩበት ጥቅሰ ከእኛ ወሰዳቹሁ እኛው የምትሰቡኩ መናፍቃን ሰለሆናቹሁ መልሰ ልሰጥ ብዬ ነው🙄

  • @jesusisvisaofheaven

    @jesusisvisaofheaven

    2 жыл бұрын

    @@chewabrhenu2311 በጊዜዉም አለጊዜዉም ወንጌልን ስበኩ ይላል ቃሉ ድራማዉን እያየን እያለ ብንሞትስ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል የማርቆስ ወ.፩፮ ፩፮ ማቲወስ ፪፰ ብንሞትስ ኢየሱስ ክርስቶስን አምኖ ተቀብሎ ከተጠያቂነት ነፃ መሆን መልካም ነዉ ለተቀበሉት ሁሉ ግን የልጅነትን ስልጣን ሰጣቸው የዮሐንስ ወ.፩ ፩፪

  • @chewabrhenu2311

    @chewabrhenu2311

    2 жыл бұрын

    @@jesusisvisaofheaven እሺ ግን ድራማ ሰሬዎች ያመኑ የተጠመቅ ናቸው እኮ አዲስ ጥምቀት አዲስ ጌታ የለም ያለ ቦታው ጥልቀ የምትሉ መናፍቃን ናችሁ ያውም እናንተ የማትኖሩበትን ጥቅሰ ብቻ

  • @user-qh8bw5oz1w

    @user-qh8bw5oz1w

    2 жыл бұрын

    @@jesusisvisaofheaven ለመሆኑ በእየሱስ ታምናለህ/ሽ ወይንስ በ የሹዋ ታምኛለሽ? በቅድሚያ በእየሱስ አምናለሁኝ ካልህ/ሽ እየሱስ የሚለዉን ስም አመጣጡ ላቲኖቹ እና ሮማዉያኖቹ የሚጠቀሙት ስም ነዉ። ማንን ምንን ለማለትም እንደፈለጉ በቀጣይ እንነጋገራለን። ሁለተኛ በየሹዋ ማመን ማለት ከማህፀን ድንግል ማሪያም የተወለደዉን ማመን ማለት ነዉ!! እኔ በየሹዋ ብቻ ትክክለኛ ትምህርቱን እቀበላለሁ! ነ/ግን የሹዋን አዉቃለሁኝ ብሎ ለብዙ ሃይማኖቶች እና አሳሳች ኖስቲካዊ እና ማንኪያኒዝምን ትምህርቶች በቀላቀለዉ እራሱን በራሱ ለሾመዉ ሳኦልን ወይንም በእናንተ አጠራር ጳውሎስን ትምህርት አልቀበልም!!! የየሹዋ ትምህርቱ ፍፁም ቀጥተኛ ምንም የማያሳስቱ ናቸዉ ነ/ግን እራሱን ሃዋሪያ ብሎ የጠራው ነ/ግን በጌታ የሹዋ ፊትለፊት አብረውት በነበሩት ሃዋሪያቶች አንድም ሰከንድ ሃዋሪያ ብለዉ ያልጠሩትን የሳኦልን/ጳውሎስን ትምህርቶች ወይንም ደብዳቤን አምኖ የሚከተል የጌታ የሹዋ ተከታዩ ሊሆን አይችልም!!! የየሹዋ ትምህርት እና የሳኦል/ጳዉሎስ ትምህርቶች ልዩነቶቻቸወ"'' ጌታ የሹዋ ሃዋሪያት ብሎ የጠራቸዉ 12ብቻ ነበሩ። አስቆሮቱ ይሁዳ ሲከዳ በእርሱ ምትክ ለማቲያስ እጣ ወጥቶለት ከ12 ሃዋሪያት እኩል ተቆጠረ። የሳኦል/ጳዉሎስ ትምህርት ግን እራሱን ሃዋሪያዉ ተብሎ ልቆጠር ይገባል ብሎ በጓደኛዉ ሉቃስ አማካኝነት እራሱን ሃዋሪያ ብሎ ይጠራ ነበር ይህም ሳያንስበት ሃዋሪያ መጋቢ ምናምን እያለ የእራሱን የድሮ የማንኪያኒዝምን ትምህርት ያስገባ ስለሆነ አልቀበልም!!! የጌታ የሹዋ ትምህርት ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለዉ!!! ስጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ የዘላለም ህይወት የለዉም። ይላል ሳኦል/ጳዉሎስ ግን ስጋ እና ደሙ መታሰቢያ ብሎ ያሳንሰዋል። ጌታ የሹዋ እግዚኦ የሚለኝ ሳይሆን ያዘዝኩትን የሚያደርጉ መንግስቴን የወርሳሉ ብሎ ሲያስተምረን ሳኦል/ጳዉሎስ ግን ስራ ሳይሆን ፀጋዉ ብቻ ድነናል ስራ ዋጋ የለዉም ብሎ ፆምን ፀሎትን አይቀበልም!!! ይሄ እና በጣም ብዙ ምክንያቶች የሳኦል ትምህርት ለክርስትና ክፍፍል ምክንያት ሆኗል። ስለዚህ ሁሉም ክርስቲያን የየሹዋን ጌታን ትምህርቱ ላይ ብቻ ብናተኩር እንዲህ በየቀኑ እንዳደረ ወተት ክርስቲያኖች አይከፋፈሉም ነበር!!!

  • @chewabrhenu2311

    @chewabrhenu2311

    2 жыл бұрын

    ይህ ሁሉ ጹሑፍ መደረደረ ምንድነው? እኔ ክርስቲያን ነኝ 80ቀን ተጠምቂ የክርስቶስ ልጀነት ተቀብያለሁ ለሰም አጠራሩ ክብር ምሰጋና ይገባውና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቴ መሀጸን ጀምሮ እርሱ አምላኬ ነው ሲቀጥል የእየሱስ ሳይሆን ኢየሱስ ነው ሰሙን እንኳን በትክክል መጥራት አታወቁም ለኛ ለኦርቶዶክስ ሰለ ጌታችን ክርስቶስ መሰበክ ምን ይሉታል?ይህ ጥቅሰ ከራሳችን አምጥታችሁ ለራሳችን የምትነግሩን ለምንድነው? 2ት እናንተ ጸንጤዎች መቼ ተጠበቃቹሁና 3 ለምንድነው የጌታ ቅዱሰ መሰቀል የምትቃወሙት ያውም አዳራሻቹሁ ወሰጥ ሰቅላቹሁ 4ለምንድነው እግዚአብሔር ያከበራቸውን ቅዱሳን መላእክት የምትሳደብት?ሰደብ ሰደብ ብቻ ጥቅሰማ ሰይጣንም ይጠቅሳል እኮ ክብር ይግባትና እናቱን ወላዲተ አምላክን ትሳደባላቹሁ ሰለዚህ እናንተ በጭራሸ በኢየሱስ ክርስቶስ አታምኑም ጥቅሰማ ሰይጣንም ይጠቅሳል

  • @mulumulu6190
    @mulumulu61902 жыл бұрын

    ሽፍዬ የሀገራችን ውበት ነክ ተባረክልኝ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires472 жыл бұрын

    ወዮው በሳቅ😂😂😂

  • @frealemu3490
    @frealemu34902 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ አቦ ተባረክልኝ

  • @user-mi4ky8zt9c
    @user-mi4ky8zt9c2 жыл бұрын

    ክክክክ እንጠብቃለን

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale61932 жыл бұрын

    በጉጉት እንጠብቃለን ምርጦችየ

  • @BT-om1zl
    @BT-om1zl2 жыл бұрын

    Shewa ye sew magna ere endatzemt Abreh lemesrat efelegalehu

  • @seada2199
    @seada21992 жыл бұрын

    😂😂

  • @taybazero4169
    @taybazero41692 жыл бұрын

    ዉይ ስወዳችሁ እካ😍😍😍😍😍

  • @etheth9843
    @etheth98432 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @robbarobi2784
    @robbarobi27842 жыл бұрын

    I hope best 👌 funny 😁 comedy because showfera is there 😄 see you Monday tank you again best 👌 actors all. This comedy show 🤣 god bless all ethiopian except jonta

  • @sofyabm2178
    @sofyabm21782 жыл бұрын

    ምርጥ ሰብስብ ናችሁ 😍😍😍

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon99542 жыл бұрын

    I love him🤣

  • @mesertitariku8372
    @mesertitariku83722 жыл бұрын

    😁😁😁👌

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer12082 жыл бұрын

    Waiting

  • @leulfeka6235
    @leulfeka62352 жыл бұрын

    1111111111111ኛኛኛኛኛኛ

  • @UserUser-nx9ur
    @UserUser-nx9ur2 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk😁😁😁❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelilazewdie2797
    @gelilazewdie27972 жыл бұрын

    👍👍

  • @kassahunmeaza963
    @kassahunmeaza9632 жыл бұрын

    👍👍👍🇩🇪

  • @saraarnold4236
    @saraarnold42362 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @selnatabera7965
    @selnatabera79652 жыл бұрын

    😂🥰🙏😘

  • @helentube4131
    @helentube41312 жыл бұрын

    ኧር ቶሎ ተከሰቱልን😘

  • @zebibaahmed8431
    @zebibaahmed84312 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde78262 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😍😍

  • @khndhkhndh7923
    @khndhkhndh79232 жыл бұрын

    Kkkkkkk

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial77082 жыл бұрын

    kkkkkk😅😅😂😂😂😄😄😄😄😄😜😜🙌🙌🙌👍

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክ

  • @mesertitariku8372
    @mesertitariku83722 жыл бұрын

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeni

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o2 жыл бұрын

    ሰርግ ላይ ነነ አላሉም😂😂😂

  • @fwzm7311
    @fwzm73112 жыл бұрын

    kkkkkkkkk😍💚💚💛💛❤❤☝☝☝

  • @meseretkasu5040
    @meseretkasu50402 жыл бұрын

    😘😘🤝🤝🤝😂😂😂🤣🤣🤣😘😘😘

  • @abibagirm4118
    @abibagirm41182 жыл бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-122 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😍

  • @user-oe9zr8sg2c
    @user-oe9zr8sg2c2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie27052 жыл бұрын

    Beselam nulin

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam17742 жыл бұрын

    Abate shewafrahu ante yalbete hulu yedmkale yemech

  • @weynialex128
    @weynialex1282 жыл бұрын

    ሸዋ ግን እንጫወታለን ምንይለናል ብለህ ዘፈን በዘፈን አረከንኮ አረ ወዴት ወዴት ነው ነገሩ

  • @user-yr1gn7kp2b
    @user-yr1gn7kp2b2 жыл бұрын

    🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓😄😄😄😄

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan2 жыл бұрын

    በደስታ በጉጉት እጠብቃለው

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu462 жыл бұрын

    Endatana enda mako yamemachen yalem

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube5072 жыл бұрын

    sagno tolo naa

  • @kabtamuabayneh4061
    @kabtamuabayneh40612 жыл бұрын

    አፍጥኑታ

  • @kingcell9524
    @kingcell95242 жыл бұрын

    አንተ ተውን በቃ

  • @enayko5471
    @enayko54712 жыл бұрын

    😂😂😂

Келесі