ሰረገላዎችህ የሳት ናቸው :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ቁጥር 2 ቪሲዲ (Vcd Full Album)

Музыка

Seregelawochih Ye Esat Nachew Zemarit Mirtnesh Tilahun (New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZread Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #NewMezmur #ቀን_አውጣላት #አዲስ_ዝማሬ

Пікірлер: 257

  • @eyassukassaw3001
    @eyassukassaw3001 Жыл бұрын

    ምርትዬ በጣም እኮ ነው እምወድሽ መዝሙሮችሽን ሰምቼም ዘምሪያቸውም አልጠግብም በተላይ አንቺ እና ትዝዬ ምትዘምሩባቸውን ግን አሁን ምን ያደርጋል የሱ እንዲህ መሆን ያሳዝናል አንቺ ግን ተባረኪልን ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ትዳርሽን ልጆችሽን አምላክ ይጠብቅልሽ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ካንቺ ጋር ማገልገል በጣም እመኛለሁ!!!

  • @rachelmengestu12

    @rachelmengestu12

    Жыл бұрын

    Is there any other questions to answer it to it I can to it android

  • @RjjJdjdjd

    @RjjJdjdjd

    5 ай бұрын

    እኔም በጣም እወደታሎ እናም በሪቺልን ቀን እና ለሊት መዚሙሮቻን ሰምቸ ኣልጠገበዉም እግዚኣብሔር አምላክ ያንቺ የሆነነ ሁሉ ይባሪኪልሸ

  • @kibatudegu4572

    @kibatudegu4572

    4 ай бұрын

    Ppp00pp0pppķ p0pp0ppp

  • @baryebarchi8729

    @baryebarchi8729

    3 ай бұрын

    ኦኦኦኦኦኦኦ90ኦኦኦኦኦኦኦኦ9ኦኦኦኦኢኢኢኢ😊😊ለኦኦኦኦኦኦ​@@rachelmengestu12

  • @a-qe6pg

    @a-qe6pg

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @SelomeWendu-td5sc
    @SelomeWendu-td5sc22 күн бұрын

    ምርትዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማውቅሽ ደግሞም የአንቺን መዝሙር ስሰማ እና ስዘምር ነው ያደግሁት የእመቤታችን የድንግል ማርያም ጣዕሟ ፍቅሯ ምልጃዋ አይለይሽ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ አንቺም ለኛ ይህን የመሰለ ድንቅ መዝሙር እንዳሰማሽን እርሱ ልዑል እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ወንድማችንም ትዝታው ወደ ቀደመ ህይወቱ ወደ እውነተኛይቱ ዕምነት ለመመለስ ና በንስሃ ሞት ለመሞት ያብቃው የተጋረደውን አይነ ልቦናውን ያበራለት ዘንድ ሁሌም ፀሎቴ ነው🙏🙏🙏❤️

  • @user-gl9dw5fp8n
    @user-gl9dw5fp8n Жыл бұрын

    አቤት ድምፅ አቤት እርጋት መዝሙሮችሽ በትዝታ ማእበል ያናውጣሉ እንደዛሬ ሳይሆን በጥቂቷ እድሜዬ በካልሴት ነበረ የማዳምሽ እግዚአብሔር ጥዑም የሆነውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በምድርም በሰማይም ይሰማ ዝማሬሽ

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    Жыл бұрын

    እውነትም ዛሬ ቴክኖሎጂ በየቤታችን ሲሆን መንፈሳዊ ትምህርቶችን በየእለቱ ማግፕት ለበጎ ሆነልን አመሠግናለሁ

  • @Teotokos5768
    @Teotokos57683 ай бұрын

    እኔ ከኅጻነቴ ጀምሮ በኤርትራ እያለሁ የሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ ነበርኩኝ ፡ ትርጉሙን ባላውቀውም ግን በተለየ ያንቺ መዝሙር በጣም ነው ሳዳምጥ የነበረው ! እና ምን ልልሽ ነው እውነቴ ነው የምልሽ ምርትዬ ዕንቁ እናትና ታላቅ እህታችን ነሽ መዝሙርሽ በመንፈስ ቅዱስ የተከለለ ነው !እኔ ሁሌ በሐጢያት ስወድቅ ቀድሜ እምሮጠው ወዳንቺ መዝሙሮች ነው ምክንያቱ የንስኃ መንፈስ እንዲሰማኝ ስለ ሚያደርገኝ ፍጻሜሽን እግዚአብሔር ያሳምረው ።

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እርቀት ሳይገድበን ቃሉን እምንሰማበትን ሰቶን በመልካም ሁሉ ስለሚረዳን ተመስገን

  • @pazparaetiopia

    @pazparaetiopia

    Ай бұрын

    ena ahun amhargna lemidesh new endih yetsafshew??/ yehone fugera new ebkaish

  • @kedomaico3533
    @kedomaico3533 Жыл бұрын

    የልጅነቴ መዝሙር ነው የመላእክት ዝማሪ ያሰማልን

  • @tgistgirma8019

    @tgistgirma8019

    Жыл бұрын

    Phg

  • @adonaygoitom5820

    @adonaygoitom5820

    Ай бұрын

    awo awo tez alegn😍🥰

  • @nigistazanaw6381
    @nigistazanaw6381 Жыл бұрын

    የተዋህዶ ድምቀት ፈጣሪ መጨርሻሽን ያሣምርልን አሜን!!

  • @user-yv4vt6tq5m
    @user-yv4vt6tq5m8 ай бұрын

    ምረቴ አንቺ የተባረክሽ ነሽ ሁሌ ከፍጣሪ ስረቅ ያንቺን መዝሙረ ስሰማ እያለቀስኩ ወደ ፍጣሪዬ እመለሳለዉ አንቺን ከሱ ጎን ያኑርሽ

  • @yeabsralegese7296
    @yeabsralegese72966 ай бұрын

    እድሜ ከጤና ይስጥልን እናቴ ምንም በማያውቅ የልጅ አእምሮአችን ያንቺ መዝሙሮች ወንጌል ሆነው ክርስታያናዊ መንገድን አስተምረውነውናል ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏

  • @qtqtr9954
    @qtqtr99542 ай бұрын

    ምርትነዬ መዝሙሮችሽ የልጅነቴ ትውስታ ናቸው ❤❤❤❤❤

  • @yabyab7991
    @yabyab7991 Жыл бұрын

    እድሜ ይስጥሽ እህቴ በልጅነት ጭንቅላታችን በእምነት እንድንታነፅ ምክንያት ሆነሻል የእመቤቴ ስም አንደበትሽ ላይ ይጣፍጣል

  • @mulukentirualem1965
    @mulukentirualem1965 Жыл бұрын

    ሚካኤል ሥለው ሰሙን ሥጠራው አዛኝ ነው በዕውነት ፍጹም አዛኝ ! የሚጠብቀኝ የሚያፅናናኝ።

  • @eshetuman32
    @eshetuman32 Жыл бұрын

    ይህን መዝሙር ጎረቤት ነበር የምሰማው ቴፕ የለንም ነበር አቤት ጊዜ ደስ ሲል ምርትዬ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አቤት እርጋታ አሜን አሜን አሜን

  • @T-xq2hp

    @T-xq2hp

    2 ай бұрын

    የድሮ ትዝታ

  • @robelgetachew1824
    @robelgetachew182411 күн бұрын

    ምንም አልልም በእግዚአብሔር ቤት ያጽናሽ...ምህረቱ ይከተልሽ...በመጨረሻም የዘውድ አክሊሉን ያቀናጅሽ ነው የምለው!!

  • @lalibelatube6350
    @lalibelatube63504 ай бұрын

    እድሜ ይስጥሽ የኔ. እህት ለወንድማችን ትዝታው ልቡን ያወረው መንፈስ ይለቀው ዘንድ እፀልያለው ማስተዋሉን ሰቶ መድሀኒያለም ለንስሀ ሞት ያብቃው.

  • @EmayeGyohans-yx8pe
    @EmayeGyohans-yx8pe8 ай бұрын

    የልጅነቴ መዝሙር ብዙ ትዝታ አለኝ በካሴት ነበር እያዳመጡኩኝ ቁጥር 2እና 3ከደፍተሬ አስፍሬው ነበር ግን ጠፋብኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምጥዬ

  • @aberashwondesen4652
    @aberashwondesen46527 ай бұрын

    የእውነት እርጋታው ሁሉንም ነገረ ሰይአይኖቼ በእንባ ተሞሉ ዛሬ ዝማሬው ተበላሽቶ የቤተክርስቲያን አይመስለም አባቱ አምላካችን የበፊቶቹን ቀናቶች መልስልን እባክህ 🙏🙏🙏ምርትነሽ እህቴ እናቴ መጀመሪያ ቴፕ ስገዛ የገዛችው የመጀመሪያው ካሴት ያኔቺንና የትዝታውን ነበር በልጅነቴ ጭንቅላቴ ለመሸምደደ በዙ ለፋ ነበረ በእውነት ነበሩ ቆዩ ከመባል መዳንያለም ይጠብቀን ከማር የሚጣፍጠውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አንድ ማለት የምፈልገው ነገር ግን አሁንም መዝሙሮችሽን በበፊቱ እርጋታ በታዘጋጂያቸው እላለው 🙏🙏🙏

  • @asebelega7143
    @asebelega7143 Жыл бұрын

    ባለሽ ፀጋ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ድምፅ መሆን አለብሽ ሕዝቡን ማንቃት አለባቹ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን ይብቃቹ ይበለን!!!!

  • @ethiomobiler4152
    @ethiomobiler415210 ай бұрын

    ምርትዬ በዚች ትንሽ እድሜዬ ስምሽን እንኳን ሳላውቀው በፊት መዝሙሮችሽ በሙሉ ግን አይምሮዬ ውስጥ ተቀርፀው ነው ያደኩት በጣም ነው ምወድሽ አና ማከብርሽ ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክተን ዝማሬ ያሰማልን ምርትዬ

  • @lalibelatube6350
    @lalibelatube63504 ай бұрын

    እህቴ ሆይ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ!እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምረው

  • @user-ww9oc6gt2t
    @user-ww9oc6gt2t3 ай бұрын

    شو بكن الله الرب منو يسوع😢😢😢😢

  • @ssheheh3197
    @ssheheh3197 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን እግዝአብሄር አምላክ መድሃኒአለም ወላድተ አምላክ እመ ብርሃን ተመስገን አጋአዝት ዓለም ስላሰ ተመስገን ፀጋ በረከቱ የብዘሐልኪ እግዝአብሄር አምላክ መድሃኒአለም ወላድተ አምላክ እመ ብርሃን ተመስገን አጋአዝት ዓለም ስላሰ ተመስገን ብሓቂ ዝማሬ መላአክት የስመዐልና እግዞብሄር ዕድሜን ጥዕናን ይሃብኩም መድሃኒአለም ሃገርና ይቦርከልና አሜን አሜን አሜን ተመስገን አሰይ ክንደይ ክጥዕም እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲❤️❤️❤️💓💓💓😘😘😘

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Жыл бұрын

    ሰረገላዎችህ የእሳት ናችው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g6 ай бұрын

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @chernetAyele
    @chernetAyele Жыл бұрын

    ያንቺን መዝሙር ስሰማ እና በክራር ስዘምሩ ስሰማ እምባ እምባ ይለኛል ። ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲

  • @Michael-kw2vi

    @Michael-kw2vi

    10 ай бұрын

    Yyy

  • @Michael-kw2vi

    @Michael-kw2vi

    10 ай бұрын

    7

  • @Michael-kw2vi

    @Michael-kw2vi

    10 ай бұрын

    6

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w6 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @merhawiabrha9728

    @merhawiabrha9728

    5 ай бұрын

    L😢

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 Жыл бұрын

    ወንጌል የሆነ መዝሙር ።እግዚያብሔር አንደበትሸን ይባርክሽ ።

  • @SelamBerega
    @SelamBerega2 күн бұрын

    ኢኼን መዝሙርሽን ስሰማ ምርቴ ያን ዘመን ያስታውሰኛል ጥሩ ጊዜ ነበር ተባረኪ ምርቴ እወድሻለው ❤ 🙏🙏🙏

  • @habtemuermias-gv2kn
    @habtemuermias-gv2kn7 ай бұрын

    እመኑ በእርሱ አሜን አሜን አሜን ምርቴ እግዝአብሔር እድሜና ይስጥሽ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @mtefera7
    @mtefera710 ай бұрын

    የልጅነት ትውስታ ያደግ ዘመን! ምርቴ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @hannajoe8326
    @hannajoe8326 Жыл бұрын

    ምርትነሽ የእናቴ ልጅ እመብርሃን ታበርታሽ በጣም ነው የምወድሽ ያንቺን መዝሙር እያዳመጥኩኝ ነው ያደኩት አሁንም በሰው አገር ሆኝም ያንቺ ነው የማዳምጠው አይልና ገልበት ይስጥሽ እመብርሃን ከልጃ ከወዳጃ ጋር ሁነም ይጠብቁሽ ማማዬ ከነ ቤተሰቦችሽ

  • @user-zu1ie6bq5t
    @user-zu1ie6bq5tКүн бұрын

    Love from Italy 🇮🇹💓💓

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i7 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ የልጅነታችን ዝማሬ የመይጠገቡ ዝማሬዎች ናቸውከዚህ በላይ እምታገለግይበትን ፀጋውን ያድልሽ

  • @user-kz8vq8wk7i
    @user-kz8vq8wk7i10 ай бұрын

    መዝሙሮችሽ በጣም ነዉ ደስ የሚሉት መንፈስን ያድሳሉ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ !

  • @salamomg9210
    @salamomg92102 ай бұрын

    ምርትዬ የእግዚአብሔር ሙሽራ መዝሙሮችሽ ሰውን ወደ ልቦና የሚመልሱ ናቸው ❤❤❤

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose8207 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @moreshethiopia-2489
    @moreshethiopia-24897 ай бұрын

    እህታችን ምርትነሽ ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን! እረጅም እድሜ ይስጥልን!

  • @user-iz9sg9wq3s
    @user-iz9sg9wq3s11 ай бұрын

    እኔነኝ ኑሐሚን 😢 ግን ተስፋለኝ ባምላኬ አንድ ቀን ሁሉም ያልፋል

  • @yeshihargeabebe7909
    @yeshihargeabebe7909 Жыл бұрын

    ምርትዬ ይህችን ኦርጅናል ድምጽሽን እንዴት እንደምወድልሽ። ይህንን መዝሙርሽን በካሴት ብዙ ጊዜ እየሰማሁ ነበር በሃይማኖቴ የበለጠ እንድጠነክር ና ብዙ ነገር እንዳውቅ ያደረግሽኝ እህቴ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @Ethiopiamezmur477
    @Ethiopiamezmur47721 күн бұрын

    ወገናከ ቅዱስ ገብረ ሕጻን

  • @nishaabeba4808
    @nishaabeba4808 Жыл бұрын

    እንዴት እንደምወደዉ የልጅነቴ ጀምሮ ስሰማዉ ስላደኩ

  • @Hana-iy5re

    @Hana-iy5re

    8 ай бұрын

    እኔም

  • @BamlakBiniyam
    @BamlakBiniyam6 ай бұрын

    ur the best thankyou for the service you have given us may God return the favor million times fold our sweet sister zemari mertnesh for real u are mert

  • @biniyamasfaw7889
    @biniyamasfaw7889 Жыл бұрын

    0:01 Seregelawochih ye esat nachew 6:24 Emenu be ersu

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Жыл бұрын

    ዝማሬመላእክት.ያሰማልን.እህታችን.ምርትየ

  • @yohannesyohannes6230
    @yohannesyohannes6230 Жыл бұрын

    እናንተ የጥላሁን ልጆች ተባረኩ ሊሊ ጥላሁን ምርትሽ ጥላሁን ።

  • @naemisemere9954

    @naemisemere9954

    9 ай бұрын

    Zemarit ehet alechat endie

  • @samersaaa3577
    @samersaaa35776 ай бұрын

    ዝማሬመለአክትንያሰሜልፀጋውንያብዛልሽእህታችን

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c Жыл бұрын

    የልጅነቴ ፈጣሪ ይባርክሽ እህት አለም ትርታዬ

  • @sendudegu5518
    @sendudegu5518 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን!!

  • @user-zu1ie6bq5t
    @user-zu1ie6bq5tКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @embetwak3531
    @embetwak3531 Жыл бұрын

    ሰማይእናምድርየእግያብሄርንክብርይናገራሉ

  • @tekleweldemikal3310
    @tekleweldemikal3310 Жыл бұрын

    ምርትዬ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይጠብቅሸ

  • @user-lr6wz6fe3e
    @user-lr6wz6fe3e4 ай бұрын

    Betam des yelal mirtnesh enwedishalen

  • @user-ub3lr8hz8m
    @user-ub3lr8hz8m4 ай бұрын

    እድሜ ከጤና ይስጥልን እናቴ ምንም በማያውቅ የልጅ አእምሮአችን ያንቺ መዝሙሮች ወንጌል ሆነው ክርስታያናዊ መንገድን አስተምረውነውናል ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @balager21
    @balager219 ай бұрын

    ይህን ዝማሬወች ስሰማ መልካሙ ጊዜ ትዝ ይለኛል ሁለት ሺ አካባቢ እንዳሁን አልነበረም ብሰማው ብሰማው አልሰለችም ።ምርትየ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ።

  • @user-lc8be3no3f
    @user-lc8be3no3f7 ай бұрын

    የልጅነቴ አፊን የፈታሁት በአንቺ መዝሙር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa988611 ай бұрын

    በጣም የምወደው መዝሙር 🥰❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛላሽ ቸሩመድኃኒአለም🙏🏾

  • @FasilTe
    @FasilTeАй бұрын

    ዝማረ መላአክት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq8 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርች❤❤❤ዝማሬዎችሽን ስወድልሽ ሰምች አልጠግባችው❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    የልጅነታችን ትዝታ ነው ይህ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @wudamekonnenhh1603
    @wudamekonnenhh1603 Жыл бұрын

    የዝማሬ ፡ ባለቤት ፡ ልዑል ፡ እግዚ ፡ አብሔር ፡ የተመሰገነ ፡ ይሁን ፡ አሜን፫ ፡

  • @user-ez8um9ep8v
    @user-ez8um9ep8v Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ❤❤❤❤ 😘😘😘 ዝማሪ መላክ ያሠማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ti3og8gx6u
    @user-ti3og8gx6u6 ай бұрын

    Ammen

  • @Ethiopiamezmur477
    @Ethiopiamezmur47721 күн бұрын

    ፍቍርከ ዘመን ወደ ሕጻን

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu43646 ай бұрын

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @Shewafeyera
    @Shewafeyera3 ай бұрын

    የመዝሙር ናሙና ነሽ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 Жыл бұрын

    የምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @Ethiopiamezmur477
    @Ethiopiamezmur47721 күн бұрын

    ሰብለ ሰውየ ዘመን ወደ ሕጻን

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Жыл бұрын

    የእኔ እህት ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ድሜና ጤና ይስጥልን ➕

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew90937 ай бұрын

    Zemera nelketi yesemal❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuemu9033
    @emuemu9033 Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-pk8lu9tf2q
    @user-pk8lu9tf2q11 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ዘማሪት ናይ ንእስነት መዝሙር ንመጀመርታ ግዜ ዝሰማዕክዋ እዛ vcd ናትኪ እየ ዘመን ኣገልግሎትኪ ይባርከልኪ

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ህቴ የአ ንችን መዝሙር ሰስማ ነብሴ ከስጋዬ ትገናኛለች ህቴ የዕድሜ ባለፀጋ ያርግሽ🙏🙏🙏።

  • @shiferawfantaye
    @shiferawfantaye9 ай бұрын

    zemare melaket yasemalen

  • @cbcbbrdhh9784
    @cbcbbrdhh9784 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ስተ ስለ ፈጠርከኝ ምን ይሳንሐል አምላክየ❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን የኔ ጌታ❤

  • @workinehgetachew0892
    @workinehgetachew0892 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማን ምርትዬ ማርያምን እወድሻለው በጣም

  • @bemnetdaniel5596
    @bemnetdaniel55964 ай бұрын

    Des sil mrtye berchilen ❤

  • @bassanio1610
    @bassanio16107 ай бұрын

    SELAMTA

  • @natnaelbirhan2562
    @natnaelbirhan2562 Жыл бұрын

    የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቅልን

  • @surafelengida1541
    @surafelengida1541 Жыл бұрын

    Amen , Lejenten Btm Nw meysatwesgn meknytum Senbet zemari nberkugn egzhaber yemsgen

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Жыл бұрын

    ድንግል አናቴ ❤️🙏💠😭

  • @michaelmelaku3749
    @michaelmelaku3749 Жыл бұрын

    ዘንዶውን አሸንፋዋል ውነት ዘንዶው ራቤ ዘንዶው ችግሬ የምር ቆየ ከራቀ ቲሸርቴን ሳይቀር ተርቤ ሸጥ ነበር ጌታን

  • @ritafikir3261
    @ritafikir3261 Жыл бұрын

    Mezemyresh atsenagn new yetba arekeshe nesh marey natey hafetey

  • @tesfayegeda6904
    @tesfayegeda69045 ай бұрын

    ........በቀልና ፍርድን ለአምላካችን ትተን:: አሜን*3

  • @hannawolde4654
    @hannawolde4654 Жыл бұрын

    Besmam endet endemwedachew mezmurochshn tebareki wedewala snt ametatn wesedegn beteley flseta tsom lay lik kdase siyalk yanchi mezmur neber mikefetew Nazret Kidanemhret eyalew zmare melaak yasemalgn 🙏🏽🙏🏽❤️❤️

  • @user-pt8rn6iu1j
    @user-pt8rn6iu1j6 ай бұрын

    Amen 🙏 ❤eeelllll

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Жыл бұрын

    አሜንንን ተባረኪ

  • @wudamekonnenhh1603
    @wudamekonnenhh1603 Жыл бұрын

    ዝማሬ ፡ መላእክትንያሰማልን ፡

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy16 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።ይህ ነው ያለሰተበረዘው ያሬዳዊ መዝሙር የአሁኑን ዝላይ ከማን ተማሩ?ተረካቢው ትውልድ ህጻናቱን እየበከሉብን ስለሆነ አባቶቻችን መተቻቼት አቁመን ወደስራ እንግባ ተዋህዶ ታብብ።

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i11 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHanon-tk3nv
    @HanaHanon-tk3nv7 ай бұрын

    ከልቤ የምወዳቸው መዝሙሮች ናቸው ❤ያሰብሽውን የልቦናሽን መሻት ከሀጥያት በስተቀር ይፈፅምልሽ🌹🌹🌹

  • @mahiadmasu6992
    @mahiadmasu69926 ай бұрын

    የልጅነት ትዝታችን መዝሙሮችሽ እንዴት አንደሚያረጋጉኝ ❤❤❤እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-zu1ie6bq5t
    @user-zu1ie6bq5tКүн бұрын

    💓💓💓💓💓💓

  • @mebrhitgebrehawya7254
    @mebrhitgebrehawya7254 Жыл бұрын

    አሜንአሜን አሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትየ

  • @bentib4239
    @bentib4239 Жыл бұрын

    አጥንትን የሚያለመል የመለእክትን ዝማሬ ያሰማልን ምርትዬ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tadessebezabih7667
    @tadessebezabih7667 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet5 ай бұрын

    ምርቴ ዝማረ መልአክት ያሠማልን ዝማረዎችሽ ዘመን የማይሽራቼው ናቼው የኢግዝአብሄር ፀጋ ያረፈበት ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ውደ❤❤❤❤❤

  • @JerryMe-fz2pu
    @JerryMe-fz2pu5 ай бұрын

    Weynee yhe mezmur ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mn2qn3we3q
    @user-mn2qn3we3q Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርትዬ

  • @user-mp7gw9qh8u
    @user-mp7gw9qh8u Жыл бұрын

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

Келесі