ስርዓተ ቅዳሴ ክፍል-1

ስርዓተ ቅዳሴ ክፍል-1
#ይህ ቪዲዮ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስርዓተ ቅዳሴ በዜማ እና በጽሑፍ በጣም በቀላሉ እና በሚገባን ልክ የምንማማርበት ቪዲዮ ነው፡፡
#Viidiyoon kun akka seera mana amantaa Ortodooks Tewaahidoo Itiyoophoyaatti sirna Qiddaasee walaloo fi yeedaloo waliin bifa salphaa ta'een kan irratti wal barsiisnudha.
🚩 Connect with me on social:
✔️ Telegram 👉🏽 @Epsalo
✔️ TikTok 👉🏽 @epsalo
✔️ Email 👉🏽 @epsalo2010@gmail.com
✔️ Phone No 👉🏽 +251 962022064
#ያሬድ. #ኦርቶዶክስ_መዝሙር,#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ, #ኢትዮጵያ, #ኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ, #ማህሌት, #ዜማያሬድ
#yared, #mezmur ,#Yaredmahletay, #WuludeYared, #wereb , #yeyaredwubzema #orthodox , #ethiopia ,#ethiopianorthodoxtewahedochurch

Пікірлер: 40

  • @BilisumaEresso
    @BilisumaEresso20 күн бұрын

    Beruln

  • @ethioabyssiniyatube1940
    @ethioabyssiniyatube19405 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie70107 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bezateshome7798
    @bezateshome779811 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እናመሰግነዋለን ቃለ ህይወት ይሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ ይጣብልን❤

  • @asfaw8603
    @asfaw86039 ай бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @ebiseabera3146
    @ebiseabera3146 Жыл бұрын

    Betam new Des yemilew

  • @bettyzenebe8450
    @bettyzenebe845011 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @misrakameha5122
    @misrakameha512211 ай бұрын

    Kalehiwetin yasemalin

  • @beitdese8659
    @beitdese865911 ай бұрын

    ወድማችን መልካም ነገር ነዉ ያቀረብከዉ ክበርልን❤❤❤❤❤❤

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej272111 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ልክ ከተማርኩት ጋር ተመሳሳይ ያገኘው ያንተ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ❤✝️

  • @fggdhhh6992
    @fggdhhh699211 ай бұрын

    ❤❤❤❤ወድማችን ፀጋውንያብዛልህ በውነት በጣምነውአሚመስጠው ሀገሬያልሁነውየመሰለኝ

  • @fjfbkgcvchrcjufcv
    @fjfbkgcvchrcjufcv11 ай бұрын

    Kale hiwet yasemalen

  • @mulenega
    @mulenega11 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ነው ❤❤❤❤

  • @tegeist1858
    @tegeist18588 ай бұрын

    ለወድማችን ቃልሄወትን ያሰማልን👏👏👏

  • @emahostube
    @emahostube10 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @samixyz4113
    @samixyz411310 ай бұрын

    Thank you ❤ for the study guide

  • @chapaeresso6352
    @chapaeresso6352 Жыл бұрын

    Kalehiwetin Yasemalin! Keep up the good work!!! We expect the next parts ASAP!!

  • @aynabelete
    @aynabelete9 ай бұрын

    ወንድማችን በእድሜ በጤና ያገልግሎት ዘመንህን ይጠብቅልን። እባክህ ወንድማችን አታቋርጥብን ለብዙ ነፍስ ነው እምትደርሰው በዚህ መድረክ

  • @-WuludeYaredMahletay

    @-WuludeYaredMahletay

    9 ай бұрын

    አሜን። እባኮ እንዲቀርብሎ የሚፈልጉትን ይንገሩን ለማቅረብ እንሞክራለን። እናመሰግናለን።

  • @aynabelete

    @aynabelete

    7 ай бұрын

    ስለአስተምሮትህ በእውነት በእግዚአብሔር ስም ላመሰግን እወዳለሁ።

  • @user-gz6eb7xy3i
    @user-gz6eb7xy3i9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h9 ай бұрын

    ወንድሜ ለመጀመሪያ ግዜ ነው የያሁህ ሰብስክራይብ አደርጊያለሁ በጣም ነበር የምፈልገው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @-WuludeYaredMahletay

    @-WuludeYaredMahletay

    9 ай бұрын

    አሜን እባኮ እንዲቀርብሎ የሚፈልጉትን ይንገሩን ለማቅረብ እንሞክራለን። እናመሰግናለን

  • @user-sr3cj6ys1h

    @user-sr3cj6ys1h

    9 ай бұрын

    @@-WuludeYaredMahletay የመጨረሻው ክፍል የተለቀቀ አይመስለኝም እንጠብቃለን

  • @-WuludeYaredMahletay

    @-WuludeYaredMahletay

    9 ай бұрын

    @@user-sr3cj6ys1h አዎ በሚቀጥለው ሳምንት ይለቀቃል። ሌላም እንዲቀርብ የምትፈልጉትን ንገሩን ለማቅረበ እንሞክራለን። ያክብርልን።

  • @meseretgebriye2963
    @meseretgebriye2963 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ በአማርኛ ቢተረጎም ግዕዝ ለማናውቅ

  • @saraephrem7483

    @saraephrem7483

    Жыл бұрын

    ግእዙን መማር እንጂ !

  • @birhanutube3919

    @birhanutube3919

    Жыл бұрын

    አማርኛ ዜማ የለዉም

  • @mafiw
    @mafiw10 ай бұрын

    ወንድማችን እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው የጀመርኸው። አስተያየት አለኝ ማድረግ ከቻልኽ።ብዙ ሰው ትርጉሙ ካልገባው እየወደደው አያስቀድሰውም በተለይ ወጣቱ እና ትርጉሙን ከታች መጻፍ ብትችል ሰናይ ነው። እግዚአበሔር አገልግሎትህን ያስፋ

  • @-WuludeYaredMahletay

    @-WuludeYaredMahletay

    10 ай бұрын

    ስለ አስተያይቶ በጣም እናመሰግናለን። በሚቀጥለው ክፍል ላይ አስተካክለን መተናል። እባኮ ቀጥለው ያሉትን ክፍሎች ይመልከቱ።

  • @mafiw

    @mafiw

    8 ай бұрын

    @@-WuludeYaredMahletay እግዚአበሔር ያክብርልን። ግሩም ነው። እኔም ልጆቼን እያስተማርኩበት ነው። ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @befikirlegacy6418
    @befikirlegacy641810 ай бұрын

    ke egzabher yikrta gar, yeyazkewn mesaf lemegzat nbr... mn biye ligza?

  • @solomon2747

    @solomon2747

    7 ай бұрын

    የቅዳሴ መፅሐፍ በግለሰብ ቤት ማኖር ፀያፍ ነው

  • @TsedaluWarku-tg3ct
    @TsedaluWarku-tg3ct Жыл бұрын

    እረ በናትህ ጠይቀህ አውራ አታበላሺ

  • @bogalew5328

    @bogalew5328

    Жыл бұрын

    Kelal yabelashal

  • @zemasgirum4670

    @zemasgirum4670

    Жыл бұрын

    ማበረታት መቼም ይከበዳችዃል አይደል?ልብይስጣችሁ

  • @-WuludeYaredMahletay

    @-WuludeYaredMahletay

    Жыл бұрын

    ልክ ንዎት ግን ምን እንደሆነ specific አርገው ቢነግሩን እናስተካክላለን ፡፡ ያው የምናውቀውን እና እግዚአብሔር በረዳን ልክ አይደል ምናካፍለው እናንተም ደሞ የተሳስትነዉን እያስተካክላቹን ቢሆን መልካም ነው፡፡

  • @mafiw

    @mafiw

    10 ай бұрын

    ​@@-WuludeYaredMahletayበምንም ነገር ወደ ኋላ እንዳትል። ዘወትር ከበላይ አባቶቻንን እየጠየቅን እንማራለን፣ የተማርነውን ደግሞ ማስተማር ግዴታችን ነው። በርታ ወንድማችን

  • @user-gz6eb7xy3i

    @user-gz6eb7xy3i

    8 ай бұрын

    ለኔ ጥሩ ሆኖ ነው ያገኘውት ለልጄ ወንድሜ በርታ

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

Келесі