ሰኞ የሚነበብ ሰይፈ ሥላሴ

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZread ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Пікірлер: 673

  • @Janhoy723
    @Janhoy7233 жыл бұрын

    የሥላሴዎች ጥበቃ ከእኛ ጋር ይሁን ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    Жыл бұрын

    ሥላሴወች አይባልም

  • @SLovemLoveSe

    @SLovemLoveSe

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fx5qp8nk3r
    @user-fx5qp8nk3r4 жыл бұрын

    *እንኳን ደህና መጣህ የኛ ብርቱ መምህር የአብርሀሙ ስላሴ ከመጣብን መቅጸፍት ሁሉ ይስውርን በኛ አምሳል እንፈጠር ብለህ የፈጠርከን አምላክ ሆይ ማረን ተመልከተን እደሀጺያት በደላችን አትክፈልን እደምህረት ይቅርታህ ይደርግልን የተዋህዶ ልጆች አይዞን አንደናገጽ ጸሎት እናድርግ ሁላችንም በአብ ስም በወልድም ስም በመንፈስ ቅዱስ ስም እያማተብን ከኛ ምንም አይቀርብም ጸልዩ ስገዱ አልቅሱ ደግ አምላክ ይቅር ባይ አምላክ አለንና አትፍሩ*

  • @wenihey2360

    @wenihey2360

    4 жыл бұрын

    AMEN

  • @wenihey2360

    @wenihey2360

    4 жыл бұрын

    AMEN Enifeter sayhon Enrfiter new

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ልጆች አንድ ሰከንድ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @tegesttasew3612

    @tegesttasew3612

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn

  • @user-rn4zw6sb2m
    @user-rn4zw6sb2m3 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣቤቱ ቅድስት ሥላሴ ሆይ ማስተዋልን ስጠን እኛ ፍራሽ በስባሽ እንደመሆናችን ኣውቃቹ ይቅር በሉን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ክብር ምስጋና ይሁን ለኣብ ፣ከብር ምስጋና ለወልድ፣ ክብር ምስጋና ለመንፍስ ቁድስ ዛሬም ዘወትርም ለዘላእለሙ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የኣጋእዛን ስላሴ ቸርነት እና ምህረት በሁላችን ህዝብ ክርስቲያን ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba11372 жыл бұрын

    ለዚህ ለተቀደሰ ቀን ለደረሰን ለድግልማርየም ልጅ ለሉእል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @lenarawashdeh4269
    @lenarawashdeh42692 жыл бұрын

    ስደተኛዋ ነኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed81302 жыл бұрын

    የህይወትን ቃለ ያሰማልን መምህራችን የቅድስት ስላሴ ማህረት ቸርነታቸውን ከሁላችንም ጋራ ይሁን አሜን፫

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra77794 жыл бұрын

    የተወደ ድክ መ ምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው እኔ የአይን ህመምተኛ ስለሆንኩ የጸሎት መጽሀፍ ማንበብ አልችልም የድምጽ ጸሎት ብቻ ነው የምችለው በተለይ ሰይፈ ሰላሴ በጣም አድርጌ ናፍቄ ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን መድኃኔዓለም ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ያላብስህ ለብዙዎች መጠንከራያ መዳኛ ሁን

  • @user-tq7ex1lh5z

    @user-tq7ex1lh5z

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህት

  • @user-xi7fw8kk4l
    @user-xi7fw8kk4l4 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-bc1og7ox4h
    @user-bc1og7ox4h4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ወንድምችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ደከመኝ ሰለቼኝ ሳትል በተለያዮ መንገድ እኛን ለማስተመር የምታደርገው ነገር እንደ ቀላል አይቆጠርም

  • @mrkbemrkbe6748

    @mrkbemrkbe6748

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ብርታቱን ያብዛለት

  • @asdredsa7911

    @asdredsa7911

    3 жыл бұрын

    ባለትዳራሞችግንኙነትአርገውመፀለይናሥእልአጅእኖመንካትይችላሉወይ

  • @user-dh6ho4xl5v
    @user-dh6ho4xl5v3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለማይጠቃለል ""ለሥላሴ"" አንድነት ምስጋና ይገባል ለማይከፋፈል ""ለሥላሴ ሦስትነት ምስጋና ይገባል የዝርውነት ባህሪ ለሌለው ""ለሥላሴ"" ሀሳብ ምስጋና ይገባል አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ልጆች አንድ ሰከንድ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @hageraamen85

    @hageraamen85

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @asdredsa7911

    @asdredsa7911

    3 жыл бұрын

    ባለትዳሮችግንኙነትአርገውመፅሀፍቅዱመፀለይይችላሉወይ

  • @sintayoh1072

    @sintayoh1072

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @eiduseidu8404

    @eiduseidu8404

    Жыл бұрын

    ስላሴዋች በያለንበት ይጠብቁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gyhdyyth9031
    @gyhdyyth90316 ай бұрын

    የአጋዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ጥበቃ አይለየን አሜንንንን በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-qo2rs4ft3h
    @user-qo2rs4ft3h4 жыл бұрын

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ የቅድስት ስላሴ ቸርነት ምሕረታቸው ከሁላችንም ጋር ይሑን

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ልጆች አንድ ሰከንድ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @user-rq3mv1im8x

    @user-rq3mv1im8x

    3 жыл бұрын

    ❤️ 💞 Amen amen amen amen 🙏 🙏 🙏

  • @user-uo2kl8zg4u

    @user-uo2kl8zg4u

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @birtukanbeyene2307
    @birtukanbeyene23072 жыл бұрын

    የስላሴ በረከታቸዉ አይለየን ምስጋና ለስሉስ ቅዱስ ይገባል አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @belayneshefenta5919
    @belayneshefenta59194 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሰማልን

  • @tanvirahmed2772
    @tanvirahmed27722 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ይስምልን

  • @Yogig-gw5np
    @Yogig-gw5np6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስላሴዎች ጥበቃቸዉ አይለየን አሜን(3)❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @alammekonen5368
    @alammekonen53682 жыл бұрын

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማል ጸጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያጽናክ

  • @mulu778
    @mulu7783 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዛሬም ዘወትር ለዘለአለም አሜን ///

  • @user-yt8im9sc5s
    @user-yt8im9sc5s4 жыл бұрын

    እመቤቴን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ንፅሓን እጆችሽን ወደ ጌታችን ወደ ቅዱስ ልጅሽ ዘርግልን ለምንልን ሃጥያታችን በደላችን ይቅር እንድለን ኣምላኬ ሆይ ከምንሰማው መቅዘፍት ሰውረን ጌታየ ኣንተ ይቅር ባይ ነህ ቸር ነህና ለንስሃ ሞት ኣብቃኝ በኮንቱ እንዳልጠፋ ሃጥያተኛ በደለኛ ልጅህ

  • @shewalemmare6787
    @shewalemmare6787 Жыл бұрын

    የቅድስት ስላሴ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @ruterute3445
    @ruterute34456 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። የቅድስት ሥላሴ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ።

  • @user-yx9qf8td4o
    @user-yx9qf8td4o3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን

  • @eritreatebareki2448
    @eritreatebareki24482 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @abadiasgele8809
    @abadiasgele88092 жыл бұрын

    የስላሴ መንፈስ ከኛ ጋር ይሁን።አሜን አሜን አሜን

  • @FetleworkTolosa
    @FetleworkTolosa4 ай бұрын

    ጠብቃችሁ ይህንን ቅዱስ ፀሎት እንድናዳምጥ በትጋት ለምታቀርቡልን መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜአችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ እኛም እንድናዳምጥ ከልብም እንድንሰማ ፈጣሪ ይርዳን

  • @mesymesy9568
    @mesymesy95682 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለማይለዋወጥ ቅድስት ሥላሴ አንድነት ምስጋና ይገባል፫ ቃለ ይገባል፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere76764 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላካችን ሆይ አገራችን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን በቸርነትህ አስብልን አሜን አሜን አሜን💚💛❤️

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf17072 жыл бұрын

    Amen amen amen kalehywet yasemalen tsegawen yabzaleh memihr

  • @messimessi4073
    @messimessi40733 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አሜን

  • @asteryosef6196
    @asteryosef61964 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማቺኖ የስላሴ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን መምህራችን።ወንድማቺኛየስላሴ.ረድኤት.በረክታቸ.ውይይብን።እሜን እሜንን እሜንን እሜንን ።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።አመሰግናለሁ ።

  • @ruterute3445
    @ruterute34459 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ እኛንም የፍሬ ሰው ይበለን የአጋይስት አለም ቅድስት ሥላሴ ጥበቃቸው በርከታቸው ረድኤት ይደርብን አሜን ።

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite97266 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏

  • @bailub795
    @bailub7953 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አንተው አገሪን ወገኔን ጠብቅልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba11372 жыл бұрын

    እባታችን ይፍቱኝ ለዚህ ለተቀደሰ ቀን ለደረሰን ለድግልማርየም ልጅ ለሉእል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon60242 жыл бұрын

    አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,ያጋዕዝት,አለም,ስላሴ,ጥበቃቸውና,ሀብት,እረዴኤታቸው,በሁላችንም,ለይ,ይደርብን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale eywet ysemalen 🙏🙏🙏

  • @asterwarga14
    @asterwarga143 жыл бұрын

    እንደምን አደሩ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እሜን 🙏🏽❤️ አሜን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ሁሉ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @cdllove5293
    @cdllove52932 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፀጋዉ ያብዛልህ ልሁላችን ወደቤተ ይመልሰን ፈጣሪ❤

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምሕራችን እግዚአብሕር በፀጋው ያቆይክ ቃለሕወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @tsehaytsehy8343
    @tsehaytsehy83432 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አብርሃሙ ስላሴ ጠብቁን

  • @ddd1993d
    @ddd1993d3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰይፈ ስላሴ እረዴት በረከታቸው ይድረሰን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku27223 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያብርሃሙ ስላሴ በእድሜ በጤና ይጠብቁልን አሜን አሜን አሜን

  • @lamrotte91
    @lamrotte9111 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ስላሴ ጥበቃ ከኛጋ ይሁን

  • @sulamatistube279
    @sulamatistube279 Жыл бұрын

    አሜን ቅድስት ስላሴ በምህረቱ ይመልከተን 🙏❤

  • @sarauae4140
    @sarauae41402 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የቅዱስ ስላሴ በረከታቸው ይደርብን

  • @senkizelk5817
    @senkizelk5817 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @FetleworkTolosa
    @FetleworkTolosa2 ай бұрын

    ቅድመ አለሙ ስላሴ ለአብርሀም እንደተዘከርከው ህዝበ ክርስቲያኑን ሁሉ ተዘከረን የምህረትና የይቅርታና የምህረት ዘመን አድርግልን እንደኛ በደልና አጢያት ሳይሆን እንደአንተ ቸርነትና ምህረትህ ይቅርታ ይደረግል ምንም አያለቅብህምና ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @azebkeren1020
    @azebkeren1020 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋ ያብልህ ወንድማችን ዲያቆ 🙌🙏🙏🙏

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🕊🕊🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay94384 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አቤቱ የአብራሃም አምላክ ከዚ የሚነስማው ክፉ ወረ ስውረን አድን ይቅር በለን ።

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን እሜን ።እሜን እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤🙏

  • @oqubaytekle6250
    @oqubaytekle6250Ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @genetdegena6184
    @genetdegena61844 жыл бұрын

    ቃለ ዊወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ox8hx6qc5f
    @user-ox8hx6qc5f4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥፨፨ ፨♥♥♥♥

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx56094 жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን ።እሜን እሜን ።

  • @jfd1969
    @jfd19693 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰላሴ ክብርን ያድሉልን አሜን

  • @tigestshetaw1520
    @tigestshetaw15203 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ስላሴዎች በድሜ በፀጋ ያኑሩልን ያገልግሎት እድሜህን ይባርኩልን

  • @alammola874
    @alammola8744 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልንአሜን፫

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን ።እሜን እሜን እሜን እሜንንን ።መምህራችንእድሜበጤናያቆ.ይልን።አመሰግናለሁ ።

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመገን ።እሜን እሜን እሜንንን ።

  • @fekertashetu7423
    @fekertashetu7423 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜኔ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን አሜን

  • @user-gc4lv1bv3j
    @user-gc4lv1bv3j4 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen15354 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rn4zw6sb2m
    @user-rn4zw6sb2m4 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yasmaln wendmachin e/her ybarkiln

  • @user-dp2yx1fv9i
    @user-dp2yx1fv9i2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓

  • @sabibaberhane9450
    @sabibaberhane94502 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe85693 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲቆን በፀሎትህ አሰበኝ ተጨንቄ አለሁ ወለተ መዲህን 🙌🙌🙌

  • @user-ei2fv1vg7m
    @user-ei2fv1vg7m4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን ተዋህዶ እምነታችን ጣአመ ፍቅራ ያሳድርብን ለዘላለም ትኑርልን አሜን፫

  • @asmaalammaa1639

    @asmaalammaa1639

    4 жыл бұрын

    Ameeeen ameeeeeen ameeeeee

  • @HanaHana-go1rf
    @HanaHana-go1rf3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማይ ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @emebetemebet7250
    @emebetemebet72502 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks Жыл бұрын

    አሜን የለመለመ የህይወት መፍለቂ ለሚሆን ልዪ ሶስት ለሚሆን አምላክ ሰላምታ ይገባል ቃለሂወትንያሠማልንመምህራችኖ

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes2309 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስላሴዎች፥ይክበሩ።

  • @dinkneshnega351
    @dinkneshnega351 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @arsemahabeshawit7286
    @arsemahabeshawit72862 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸሎት ልመናችንን ይቀበልልን

  • @LinaLina-yo9wr
    @LinaLina-yo9wr3 жыл бұрын

    በእውነት ፀጋውን የብዛልን አባታችን

  • @liltya3613
    @liltya36132 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tsegayederbew9212
    @tsegayederbew92127 ай бұрын

    ስላሴአንደበትህን ይባርክልህ ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @asfaw96
    @asfaw963 жыл бұрын

    አሜን:አሜን:አሜን:: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን:

  • @user-zn2dd2pn2h
    @user-zn2dd2pn2h2 жыл бұрын

    አሜንመምህራችን፣በእውነት፣ቃለህይወትን፣ያሰማልን

  • @mamey7142
    @mamey71423 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 Жыл бұрын

    አሚንክብርምስጋናይሁንለስላሴ🙏🙏🙏

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru27044 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @HanaHana-go1rf
    @HanaHana-go1rf3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰላምታ ይገባን ሰላምታ ይገባን ሰላምታ ይገባን

  • @abrahakonjo9830
    @abrahakonjo98303 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብሓቂቃለሂወት የሰመዐልና

  • @fekertaeshatou3212
    @fekertaeshatou32124 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይት ያሰማልን መምህራችንበድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜንንንንንን አሜንንንንን

  • @user-rw7mo1ej1o
    @user-rw7mo1ej1o3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @OG0o
    @OG0o7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን😍🏥🏥🏥🌹🌹🌹💙💚💜🙏🙏🙏🙏

  • @najathasan9285
    @najathasan92852 жыл бұрын

    ፅጌ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @aberashaberash9443
    @aberashaberash94433 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን

  • @user-pn1jz7eg8z
    @user-pn1jz7eg8z4 жыл бұрын

    እሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን የአብርሃም ቤት የባረኩት እጋእዝቲ እለም ሰላሴዎች የኛ ህይወትም ይባርኩልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu50493 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንደሀጣታችንና እንደበደላችን እንደጥፍታችን ሳይሆን እንደቸርነትህማረን ይቅር በለን በውነት ይሁን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ይሰማልን

  • @addaagsa6706
    @addaagsa67062 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @maazamahray4407
    @maazamahray44073 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሥላሴ በረት ረድኤታተ

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe10 ай бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃለሂወት፡ያሠማልን❤❤❤❤

  • @MamaMama-rh8xz
    @MamaMama-rh8xz2 жыл бұрын

    አሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሪችን

  • @abiabi6117
    @abiabi61173 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ስሉስ ቁዱስ ይመስገን

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 Жыл бұрын

    አሜንየሰላሴጥበቃአይለየን🙏🙏🙏

  • @user-sq7zs8ht9o
    @user-sq7zs8ht9o4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі