ሰኔ 13፣14- አቡነ ማትያስ ዘምራራ፣ ተአምር እና የዕለቱ ስንክሳር

ሰኔ 13፣14- አቡነ ማትያስ ዘምራራ፣ ተአምር እና የዕለቱ ስንክሳር

Пікірлер: 41

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈፅም ለከ ኩሉ ስምረትከ ወንድሜ እንኳን በሰላም ተመለስክ

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31193 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የአብ ቸርነት የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅድስ ህብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ የቅድሳን መላእክት ተራዳኢነት የፃድቃን የሰማዕታት ፀጋ በረከት ይደርብን

  • @user-cl3qs1tn6z
    @user-cl3qs1tn6z3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን እኳን በሰላም ተመለስክ አሜን የቅዱሳኑ ፀሎት ቃልኪዳን አይለን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe8473 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን!

  • @Yostena21
    @Yostena213 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን የቅዱሳኑ በርከት ትድርስልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @crestnysweet5968
    @crestnysweet59683 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን የአባቶቻችን በረከት ያደርብን የአቡነ ማትያስ ዘምራራ የአቡነ ዮሐንስ አምላክ ማረኝ ይቅር በለኝ የአባቶቻችን አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36073 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችንን በረከት ፀሎት ይርዳን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet3 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፍጻሜህንም ያሳምርልን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @user-jn8jq4jm8o
    @user-jn8jq4jm8o3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰ እንኳን ደህና መጣችሁ የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ገብረ ስላሴ

  • @edendubai5500
    @edendubai55003 жыл бұрын

    አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን ጴጥሮስ ወ ጳውሎስም የጰራቅሊጦስ በአለ ንግስ ይከበራል ዊንጌት

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle49263 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n3 жыл бұрын

    አሜንእሜንአሜንቃለህይወትን ያስማልን የቅዱሳነ በረከትና እረድኤት ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @aschlamelse4757
    @aschlamelse47573 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን እንኳን በሰላም ተመለሰክ በርከታችሁ ይድርሰን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን የቅዱሳኑ እርዲት በርከት ይርብን

  • @SalamSalam-np5ji
    @SalamSalam-np5ji3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህወሃት ይሰማልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ይቆያልን

  • @kalkidanmerak3298
    @kalkidanmerak32983 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድማችን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo3 жыл бұрын

    ቃለሒወት ያሠማልን ከአባቶቻችን ረድኤት በረከት ፀሎት ልመና ያድለን አሜን

  • @haymihaymi8770
    @haymihaymi87703 жыл бұрын

    የቅዱሳን አምላክ ስሙ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣኽ ወንድማችን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ሰላምን ያድለን ለምታስበው ሁሉ እግዚአብሔር በመልካም ያስብኽ ያስፈጽምኽ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ።

  • @user-fk5un5eu9m
    @user-fk5un5eu9m3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር ቸርነቱ የቅዱሳን አማላጅነት ከይለየን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene89813 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና የቅዱሳኑ አምላክ ይጠብቅልን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44213 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም ተመለሰክ ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የልብህን መሻት ይሙላልህ። የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ፀሎታቸው አይለየን።

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama26933 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-ei4ry4yo1m
    @user-ei4ry4yo1m3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa29442 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kalehiwotn Yasemaln

  • @hewangirms9341
    @hewangirms93413 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hywoten yasemalen

  • @user-qm6rc8bu1n
    @user-qm6rc8bu1n3 жыл бұрын

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ያስብህ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህበላይ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @brahneftwi8222
    @brahneftwi82223 жыл бұрын

    ብሕቂ ጽጒኢ የብዛሕልካ

  • @ababayeachame8441
    @ababayeachame84413 жыл бұрын

    Amen kale hiewet yasemalen

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74603 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን

  • @teshomedagne4172
    @teshomedagne41723 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @feiekuabera5711
    @feiekuabera57113 жыл бұрын

    Amen. Amen. Amen .Enkan. Abro Adrsan

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68893 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድማችን እንኳንም አብሮ አደረሰን አምላከ አብው ቅዱሳን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-qe4eh3qv7m
    @user-qe4eh3qv7m3 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-vz3uk5nc2q
    @user-vz3uk5nc2q3 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ይሰማል ወንድማችን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene89813 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mt6mg3jf6z
    @user-mt6mg3jf6z3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @albabhaile6508
    @albabhaile65083 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በርታ

  • @Embete-
    @Embete-3 жыл бұрын

    Bereketachu ydresen

  • @kibreabanday1396
    @kibreabanday13963 жыл бұрын

    ሰላም ወንድሜ እግዚ አብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እና ኣባ ማትያስ በረከታቸው ይድርብን ና በ አካባቢው የምታወቁ በ ኣባ ማትያን በማለት ነው.። ጥሩ ስራ ነው የስርህከው

  • @genetdesalegn4414
    @genetdesalegn44143 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі