"ሰማዩ የእኛ ነው" - ኢፌዴሪ አየር ኃይል Etv | Ethiopia | News

"ሰማዩ የእኛ ነው" - ኢፌዴሪ አየር ኃይል #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 429

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido5718 Жыл бұрын

    I’m proud of Ethiopian Air Force!!! Any time every where Ethiopia First!!! God bless my country Ethiopia!!!

  • @zaebakulu8553

    @zaebakulu8553

    6 ай бұрын

    hii kk

  • @amelfuad4384
    @amelfuad4384 Жыл бұрын

    አንበሶች የኢትዮጵያ ሕዝብ አለኝታ እና መከታ ናችሁ እንኮራባቹሐለን ጀግኖች ኢትዮጵያዊ መሆኜ ያኮራኛል ሐገራችንን እና ህዝባችንን ፈጣሪ በበረከቱ ይዳስስልን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @aterera1047

    @aterera1047

    Жыл бұрын

    ፈሳም ናቸው።

  • @amenamen4499

    @amenamen4499

    Жыл бұрын

    የኦነግ መከላከያ ነው ።

  • @Zuzuh0749

    @Zuzuh0749

    Жыл бұрын

    @@aterera1047 መሃይም ደደብ

  • @wamanuel5741

    @wamanuel5741

    Жыл бұрын

    መከላከያን የሚሰድብ ሰው ደንቆሮ አህያ ባንዳ ነው። I love my country Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @firaolbeharu

    @firaolbeharu

    Жыл бұрын

    ​@@amenamen4499 አዎ ነዉ እኛም የኦሮሞ ልጆች ደስ ብሎናል besu

  • @abrahman3845
    @abrahman3845 Жыл бұрын

    በጠም በጠም አስደናቂ ስራነው የሳረቹት በርቱ ጀግኖቻችን ኪዚ ያባለጠ እንጠብቀለን🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @biniamhussen-qs6jg
    @biniamhussen-qs6jg Жыл бұрын

    ዋው አየር ሀይላችን ያኮራል💪👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FikreBlet-oj9vc

    @FikreBlet-oj9vc

    4 ай бұрын

    ሰራዊታችን እጅግ ኃያል ነው

  • @JOJOJOJO-lq2oe
    @JOJOJOJO-lq2oe Жыл бұрын

    ሁሌም በእናንተ እንኮራለን የሀገር መከታ የህዝብ አለኝታ ጀግኖች ❤❤❤❤💪💪💪ኢትዮጵያ ለዘላለም ታፍራና ተከብራ ትኑር

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 Жыл бұрын

    Incredible! I am proud of my Country Ethiopia 🇪🇹

  • @dagmawisamson2101

    @dagmawisamson2101

    11 ай бұрын

    ድል ለአማራው ህዝባዊ ሃይል ፋኖ።

  • @dagmawisamson2101

    @dagmawisamson2101

    11 ай бұрын

    ድል ለአማራው ህዝባዊ ሃይል ፋኖ።

  • @EngidaZewdie

    @EngidaZewdie

    8 ай бұрын

    Dedeb wusha. Your thugs lost.

  • @tgybrhuhhuu4931
    @tgybrhuhhuu4931 Жыл бұрын

    ሰማዩ የእግዚአብሔር ነዉ

  • @unitityisstrenght6578

    @unitityisstrenght6578

    Жыл бұрын

    ምን ለማት ነው ??ስለበራሪዎች መስሎን ፕሮግራሙ እነደው ሰው ነገር ቢያልቅበት አይወድም ከእግዚአብሔር ጋር ምንአገናኘው !!!!

  • @yosefsisay4878

    @yosefsisay4878

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @yusufomer657
    @yusufomer657 Жыл бұрын

    ኢትዮጲያ ሐገሬ ሁሌም የምመኝልሽ ጠላቶቺሽ ጠፍተው ሰላምሽንና እድገትሽን ነው

  • @amenamen4499

    @amenamen4499

    Жыл бұрын

    የኦነግ መከላከያ ነው ።

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 Жыл бұрын

    Bravo Ethiopian Air force !!

  • @hannanahmed8486
    @hannanahmed8486 Жыл бұрын

    ዋው እስከመጨረሻው ድረስ ተከታትያለሁ እጀግ በጣም የሜያኮራ ነው እናንተ ቀን ከሌት እረፍት ሳይኖራችሁ ኢትዮጵያን ከጠላት የምትጠብቁ የቁርጥ ቀን ልጆችዋ ለናንተ ምንም ቃል የለኝም እኮራለሁ ኢትዮጵያዌ ነኝ ብዬ ክራሁባችሁ ከብር ለመከላከያ ከብር ለአየር አይላችን ከብር ለጀግናው ለትንታጉ መሬ ዶከተር አብይ ይህ ሁሉ መደራጀትና ይህ ሁሉ አይል በሱ ነው እድሜህን እረጀም ያድርገው አላህ ይጠብቅህ ጀግናው

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 Жыл бұрын

    ጎበዞች የኢትዮጵያ ሕዝብ ብርቅ ልጆች ናችሁ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    Thanks so much the Heroes Ethiopian people National AiR Force 😮 and then Long Live Our mom Country Ethiopia .

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc4 ай бұрын

    ሰራዊታችን እጅግ ኃያል ነው

  • @temesgentadwos1634
    @temesgentadwos1634 Жыл бұрын

    ሁሌም በእናንተ እንኮራለን ጀግኖች ይመቻችሁ

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 Жыл бұрын

    በጣም ፡ ድንቅ ፡ ብቃት ፡ ነው ፡ በርቱ።

  • @malakuamadeamadegichamo450
    @malakuamadeamadegichamo450 Жыл бұрын

    የዳቡብ ኢትዮጵያ ልጅ ሁሌም በኢትዮጵያዊናት ስላምየምን እናሱ ብባዙ ጡሩ ነው

  • @ethiorich9324
    @ethiorich9324 Жыл бұрын

    That's my country Ethiopia ✊.

  • @T00186
    @T00186 Жыл бұрын

    34:18 When I was a 3rd grade, I got in to this hangar where I saw multiple MiG-21's and 23's were laying around with their fuselage. Now, To see them in their original blue colors have left me in awe. Respect to Ethiopian Government.

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 Жыл бұрын

    ክብር ለአየር ኃይላችን ክብር ለመከላከያ ሠራዊት

  • @user-qd5kc4qb9l
    @user-qd5kc4qb9l Жыл бұрын

    ክብር ለኢትዮጵያ ሰራዊት 💚💛❤️🫡

  • @aterera1047

    @aterera1047

    Жыл бұрын

    ለኦሮሞ ሰራዊት በል

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Жыл бұрын

    በጣም ድስ እግዚአብሔር ከእናንት ጋር ይሁን ሰላም ለእናት ሀገሬ 🇪🇹

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Жыл бұрын

    That was amazing, and proud of you all great seeing⭐️⭐️⭐️⭐️ . Bravo 🇪🇹👏👍 One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed ✌️☝️

  • @TayyibMBilal
    @TayyibMBilal Жыл бұрын

    አንበሶች ኢትዮጵያ ሕዝብ አለኝታ 🇪🇹💪🙏

  • @mleinternationalW
    @mleinternationalW4 ай бұрын

    Despite our differences in race, religion, and political views, we are all part of one Ethiopian family. For thousands of years, we have lived together, intermarried, and woven our lives together. The love for Ethiopia that shines on the faces of these soldiers and pilots never fails to bring a smile to my face. We all carry love for Mother Ethiopia in our hearts; all we need now is forgiveness between brothers and sisters.

  • @moxmoss4785
    @moxmoss4785 Жыл бұрын

    Our Hero..! Proud of Ethiopia..!😍❤❤❤👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @astarkachew1703
    @astarkachew1703 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምህረት አድርግልን

  • @unitityisstrenght6578

    @unitityisstrenght6578

    Жыл бұрын

    ለምን ???ምን አርገናል አኛ ከዓለም ሕዘብ የተለየ????

  • @devidkifle7629
    @devidkifle7629 Жыл бұрын

    Good job God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @yesusenay
    @yesusenayАй бұрын

    በጣም ነው ምወዳቹ በርቱ

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 Жыл бұрын

    ጀግኖቼ በርቱልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @faysal_tahir.2045
    @faysal_tahir.2045 Жыл бұрын

    Wow keep going proud of guys

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie Жыл бұрын

    መከላከያ የኢትዮጵያ አለኝታ ክበሩልን ገና ብዙ እናያለን

  • @aterera1047

    @aterera1047

    Жыл бұрын

    የኦሮሞ አለኝታ በል! በቅርብ እናፈትሳቸዋላን

  • @abdulmuhsinkemal314
    @abdulmuhsinkemal314 Жыл бұрын

    በጣም ነዉ ደስ ያለኝ💪

  • @FikreBlet-oj9vc

    @FikreBlet-oj9vc

    4 ай бұрын

    ሰራዊታችን እጅግ ኃያል ነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    I'm Former Ethiopian people National Naval forces I'm never forget At that time the Heroes Ethiopian people National AiR Force 😮

  • @user-pk6qg4xm6k
    @user-pk6qg4xm6k Жыл бұрын

    ሠማዩስ የአላህ ነው አላህ አይል ይስጣቹ

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 Жыл бұрын

    Ethiopian Air Force Aim High 🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏

  • @FikreBlet-oj9vc

    @FikreBlet-oj9vc

    4 ай бұрын

    ሰራዊታችን እጅግ ኃያል ነው

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Жыл бұрын

    Many thanks to the Ethiopian military leaders! 🪖 You made us proud!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    ታሪክ ታሪክን ይደግማል እናመስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ የ አየር ሐይል እንቅልፍ የለም ኢትዮጵያውያን ከእግዚአብሔር ጋር ጠብቋት ። Duty is responsiblelety.

  • @amenamen4499

    @amenamen4499

    Жыл бұрын

    የኦነግ መከላከያ ነው ።

  • @hailelleultesera8643
    @hailelleultesera8643 Жыл бұрын

    Despite all the politics this is kind of inspiring 😜

  • @anisjibril6351
    @anisjibril6351 Жыл бұрын

    The only documentary that's worth watching from EBC, kudos to the production team.

  • @aymana1552
    @aymana1552 Жыл бұрын

    መሸ አሏህ አሏህ ለአለም ተምሰልት የርገቹህ ጀግኖች አልሀምዱሊላህ ቀሪዉንም በሰለም በዲል የኑረቹህ በሀገሩ ኢድገት የመይደሰት ከለ ተከነንቦ መልቀስ መብቱ ነዉ።።።። ግኒ 1ሰዉ አትበድሉ በደል አይጠቅምም በዘር በሀይመኖት አትበድሉ በርቱ ተበረቱ ኢቶ አሏህ ሰለም የርግሽ

  • @YosefErikiboo-kb2dq
    @YosefErikiboo-kb2dq Жыл бұрын

    Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 I love you so much ♥ ❤ 💖 💗 💓 my beautiful Ethiopian 😍 ❤ ♥ 💖 💗

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Жыл бұрын

    We are so proud of you!,

  • @filimonaabu1984
    @filimonaabu1984 Жыл бұрын

    Ethiopia 🇪🇹 🙏🕊

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 Жыл бұрын

    በሀገሬ በተለይም በመከላከያ ተቋሟቿ ይበልጥ የኮራሁበት የተመካሁበት ቀን ነው እናመሰግናለን

  • @aterera1047

    @aterera1047

    Жыл бұрын

    መከላከያ ሰራዊት የለም። የኦሮሞ ሰራዊት ነው ያለው

  • @amenamen4499

    @amenamen4499

    Жыл бұрын

    የኦነግ መከላከያ ነው ።

  • @solomonhagos8812

    @solomonhagos8812

    Жыл бұрын

    ቂጥህን ገልቦ ሚያርድህ የኛ የኦሮሞ መከላከያ ነዉ ወደህ ነዉ ምታከብር ተገደህ እንጂ

  • @Monarchist-Party-of-Ethiopia

    @Monarchist-Party-of-Ethiopia

    Жыл бұрын

    @@solomonhagos8812 ፋኖ በቅርቡ ይቆጣጠረዋል ።

  • @Monarchist-Party-of-Ethiopia

    @Monarchist-Party-of-Ethiopia

    Жыл бұрын

    ከወያኔ ጋር በተደረገው ጦርነት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተዋጊዎች በትራክ ተጭነው ከትግራይ አስከ ደብረ ሲና ሲመጡ ምንም ማድረግ ያልቻለ አየር ኃይል ።

  • @officialbirukabdisa8180
    @officialbirukabdisa8180 Жыл бұрын

    ጀግኖች እኛ ደግሞ እንፀልይላችዋለን❤🎉❤🎉በርቱ

  • @mesud2453
    @mesud2453 Жыл бұрын

    አብቹ | ጅግና🎉🎉❤❤

  • @mekonnengeremew
    @mekonnengeremew Жыл бұрын

    Proud, satisfaction, appreciation! Press forward our indomitable Lions!!!...

  • @abdurezaqhaji8737
    @abdurezaqhaji8737 Жыл бұрын

    የ ቁርጥ ቀን ልጆች

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h Жыл бұрын

    ❤❤❤የሆነ ጭምጭምታ ሰምቼ ነው የአማራ ብልፅግና ውስጡን ይፈትሽ ምስጦች አሉና ❤❤❤❤❤????????????????????

  • @nejahussen5808
    @nejahussen5808 Жыл бұрын

    አለህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethioFikir_GizeTube
    @ethioFikir_GizeTube Жыл бұрын

    Excellent 👏👏👏💪🇪🇹💪

  • @TOM-ng7fq
    @TOM-ng7fq Жыл бұрын

    ዋው እጅግ በጣም ነው የተደመምኩት በአገሬ ልጆች ኮራው

  • @mesaybasha
    @mesaybasha Жыл бұрын

    💪✊wedefit💪💪

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    🎉🎉🎉 Congratulations 😢 yes Duety is responsiblelety Thnkes so much The Heroes Ethiopian people people prime menester Dr Abiy Ahemed.

  • @user-hs8zo9uk3c
    @user-hs8zo9uk3c Жыл бұрын

    የሰማዩየኛነትይቅርና ሀገራችን እድትሻሻል ለምታደርጉት ትጋት ጎበዞች ቀጥሉበት ሀገርወዳድመስሉ ሀገር አጥፊዎችን መቱበት

  • @YosefErikiboo-kb2dq
    @YosefErikiboo-kb2dq Жыл бұрын

    Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹

  • @EwunetaDaily
    @EwunetaDaily Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናችሁ ነው!

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc Жыл бұрын

    Glory to Ethiopia

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc4 ай бұрын

    ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @Christian333_ephi
    @Christian333_ephi Жыл бұрын

    ጀግኖቻችን!!!! እንኮራባችኃለን!!!👏👏👏

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Жыл бұрын

    የእገራችን የእምዬ ኢትዮጵያ ጀግኖች ኮራንባችሁ ስጦታዬን ተቀበሉኝ💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌷🙏🏽🌷🌷💗💗💗💗💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥✌🏽

  • @menegamer-mp4we
    @menegamer-mp4we Жыл бұрын

    ሁሌም ትኑልሩልን ❤❤💪💪💪

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t3 ай бұрын

    Long Live END🙏_Proud Air Force🇪🇹💪

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 Жыл бұрын

    ሃገሬ ኑሪልኝ !!!

  • @3zfurniture1346
    @3zfurniture1346 Жыл бұрын

    በርቱ የእኛ ኩራቶች

  • @amdemichaelkifle2835
    @amdemichaelkifle2835 Жыл бұрын

    🙏God Bless Ethiopia🙏

  • @Robel_257
    @Robel_257 Жыл бұрын

    ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም ,My Proud country, Ethiopian Defense Force 🛩👏✊🟢🟡🔴

  • @sied592
    @sied5923 ай бұрын

    በራስ፡ህዝብለይ፡እንዳያዝንብብን፡እጂ፡ጥሩ፡ነው፡ዝግጂቱ

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi Жыл бұрын

    ሰማዩማ የእግዚአብሔር ነው

  • @esatukemey2555
    @esatukemey2555 Жыл бұрын

    ደስ ይላል፡፡ ሰማዩ የእኛ ነው የሚለው አባባል በእንጭጩ ሰውየ በአቶ አብይ አህመድ የሚመራው የኦሮሙማ አገዛዝ እሳቤ ከሆነ መሳቂያ ናችሁ፡፤ እንኳን ሰማዩን አገሪቱንም አንድና ሰላም አድርጎ ያልያዘ የተረኞች ስርአት ስለሆነ እሳቤው ፉርሽ ነው፡፡ ክንቱ ነው፡፤ ለኢትዮጵያ ከሆነ እሰየው ነው፡፤ ኢትዮጵያ ስንል ደግሞ ኦሮሙማ የሚቃዥላት ኢትዮጵያ እንዳልሆነች ግንዛቤ ይወሰድ፡፤ ኦሮሙማ የሚቃዥላት የኦሮሞ የባላይነት የምታቀነቅን ኢትዮጵያ ምንጊዜም አትፈጠርም!!!!!

  • @degitubakana1352
    @degitubakana1352 Жыл бұрын

    WOW 👏❤

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Жыл бұрын

    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ

  • @sisaykebede7367
    @sisaykebede7367 Жыл бұрын

    I am impressed! 🎉

  • @Sk-dy7zz
    @Sk-dy7zz Жыл бұрын

    Good job🎉

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 Жыл бұрын

    Proud 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼

  • @riyadhmenza9333
    @riyadhmenza9333 Жыл бұрын

    "The sky is ours"(The sky is only for strong person"✈️✈️✈️✈️

  • @EzanaWolde

    @EzanaWolde

    Жыл бұрын

    Only for the strong

  • @MUssaMohammed-32yrs
    @MUssaMohammed-32yrs Жыл бұрын

    Air Navy very important

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Жыл бұрын

    Yes, indeed, the sky is ours, and Abay is our blood!

  • @habajabahabahaja2040
    @habajabahabahaja2040 Жыл бұрын

    ሰማዬ ፈጣሪ የፈጠረው ነው የማንም አይደል😮😂

  • @paulkey6505
    @paulkey6505 Жыл бұрын

    Proud of you 👍

  • @derejenegatu151
    @derejenegatu151 Жыл бұрын

    እናንተ በምትከፍሉት መስዋዕትነት ነው አገር ጸንታ የምትቆመው❤

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Жыл бұрын

    በደርግ ጊዜ አየር ሀይል በትምህርት ቤት ፈተና በማቅረብ ይመለምል ነበር ፈተናውን አልፌ ለምርመራ ደብረዘይት ገባሁ ከዛ ወንድሜ ከአንድ ቤት 2 ሰው እንዴት ይገባል ብሎ እንድወጣ አስደርጎኛል። በጣም የምወደው መስሪያ ቤት ነበር። በርቱ ወደ ድሮ ስሙ መልሱት እናንተን የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘመናት ሲዘክራችሁ ይኖራል። ይመቻችሁ

  • @sbtob
    @sbtob Жыл бұрын

    የምለው አድ አገር ብቻ ይኑር ህዝብ እየተጎዳ ነው እድገታቹህ ደስ ይላን የህዝቡ ጉዳይስ ምን ይሁን ጎዳና ወዳቂው በዛ

  • @amanuelamanuel2361
    @amanuelamanuel2361 Жыл бұрын

    💪👏🏽

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Жыл бұрын

    ያበራሽን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም ማለት ይህም አይደል።አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በርቱ ጀግኖቻችን ።

  • @FikreBezabih
    @FikreBezabih7 ай бұрын

    Nous sommes puissant haut Ethiopie fière d'être Africa ❤️

  • @BUllstore53
    @BUllstore53 Жыл бұрын

    proud of you

  • @firaolbeharu
    @firaolbeharu Жыл бұрын

    ሀገር ወዳድ መከላከያቺን 🎉🎉

  • @danielkefyalew6737
    @danielkefyalew67378 ай бұрын

    WE ARE READY FOR 2022 NATIONAL ✈🛩🚀🛰 VISION⏲

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 Жыл бұрын

    Nice work

  • @habtamudejene899
    @habtamudejene899 Жыл бұрын

    I am very very very proud of you our hero air force staff!! And my great appreciations goes to the Ethiopian Air Force Command Lieutenant General Yilma Merdassa for his valuable command and on time decision as well as heart felt aspiration for loving and protecting Ethiopia from any enemy!! God bless you !!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    Hav A good night Ethiopia And then Thnkes so much The Heroes Ethiopian people National AiR Force. Again and again Duty is responsiblelety. ኢትዮጽያ በጃችሑ ነች ጠብቋት ጠብቋት 😢

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 Жыл бұрын

    Thank you the Ethiopian air force protecting the sovereignty of Ethiopia the Ethiopian government should consider stopping the purchase of Boeing commercial aircraft. For now, Ethiopian Airlines currently owns more than 200 commercial Boeing fleets. Ethiopia has many enemies from its strategic position in East Africa, so the Ethiopian Air Force should either lease or buy more modern fighter jets and helicopters Because Ethiopia cannot do international business without peace and security.

  • @mulualemdadi6017
    @mulualemdadi6017 Жыл бұрын

    Good job ❤❤❤❤🎉 🎉🎉

  • @Natan12887
    @Natan12887 Жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 proud proud

  • @user-ki7ei3qc8s
    @user-ki7ei3qc8s4 ай бұрын

    Samayuum maretuum ithopia now💪💪💪💪💪💪

  • @anteneheshetu4642
    @anteneheshetu4642 Жыл бұрын

    Well done

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 Жыл бұрын

    I’m proud of my people ❤❤

  • @dejeneayele5309
    @dejeneayele5309 Жыл бұрын

    Nice job 👍👍👍

  • @Zuzuh0749
    @Zuzuh0749 Жыл бұрын

    በጣም ኮራሁባችሁ ጀግኖች በርቱልን

Келесі