"ሰማያት ስሙ፥ ምድርም አድምጪ" ኢሳ 1:2 Semay Sima አባ ገ/ኪዳን ገብረ ኪዳን Aba Gebre Kidan Ethiopian Orthodox Tewahedo

#EOTC #AbaGebreKidan #EthiopianOrthodox #EthiopianOrthodoxTewahedoSibket #EthiopianOrthodoxTewahedoMezmur
"ሰማያት ስሙ፥ ምድርም አድምጪ" ኢሳ 1:2 በአርአያየ የፈጠርኩት ሰው እሽ ስላላለኝ ሰማይና ምድር መስክሩልኝ
በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Ethiopian Orthodox Tewahedo

Пікірлер: 27

  • @maregiehagos1613
    @maregiehagos16133 жыл бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገለግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር ያርዝመዉ እኛም የእመቤታችንን ፍቅር በልቦናችን ያሳድርብን

  • @mhalitmhalit5544
    @mhalitmhalit55444 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalh hewt. Yasmalsn

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    ስለ ቃአሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን የወላድት አምላክ እመቤታችን ስሟ ይክበር ይመስገን አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ይስጥልን መምህራችን የእየሱስ ክርስቶስን አባትነት አይለየን አደራ አሜን 💚💛❤አሜንአሜን።

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m4 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam65044 жыл бұрын

    አሜን አሜንአሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe23694 жыл бұрын

    Kalehiwot yasemalen abatachen

  • @habtamuebabu511
    @habtamuebabu5114 жыл бұрын

    በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን ቸሩ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን፣በእውነት የሰማነውን የሂዎት ቃል ለመስራትና ለመኖር ያብቅን፣ ለአባታችንም ከዚህ የበለጠ የሚያገለግሉበትን እድሜውን ፀጋውን ያድልልን፣ፍፃሜዎትን ያሳምርልን…………..!!!!!!!!!!

  • @orthodoxZemaa

    @orthodoxZemaa

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly89954 жыл бұрын

    በእዉነት አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን።

  • @fthawiokubay4399
    @fthawiokubay43994 жыл бұрын

    Kale hiwet ayemaln kbur abatachn nruln

  • @roottekele4269
    @roottekele42694 жыл бұрын

    አገሬ ኢትዮጵያ ከሁዋላ የመስኪድ ፀሎት ይሠማኛል ይህን የመቻቻል ፍቅራችንን አብሮመኖራችንን ጌታ ያስቀጥልልን

  • @genet4801
    @genet48014 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛም ሰሚ ልቦና ይስጠን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste81504 жыл бұрын

    ቃለህይዎት ያሰማልን ለንሰሀ የሰማንውን በልቦናችን አሳድርብን አቤቱው እደቸርነትህ ማረን

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio45344 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia29204 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን አባታችን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን የይባርክልን

  • @orthodoxZemaa

    @orthodoxZemaa

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx56094 жыл бұрын

    Kale hiwet yasmaln memhracn yesmanew le,fra yargln...be,edma...betana...ytebqln.

  • @eyesuskirstos
    @eyesuskirstos4 жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለአባታችን ይገባዎታል። እግዚያብሄር በረክቱን ያብዛሎት። ኢትዮጲያን የሚጠብቃት የናንተ ጸሎት ነው። ከለላዎቻችን እናመሰግናለን አረቡ ግን ምንድን ነው የሚለው። ደግሞ የራሳችሁን ወሬ የምታወሩትስ ቃለ እግዚያብሄር መክበር የለበትም?

  • @orthodoxZemaa

    @orthodoxZemaa

    4 жыл бұрын

    አሜን!

  • @roottekele4269
    @roottekele42694 жыл бұрын

    የዚህን ልዩ የማስተማር ፀጋ አባት ትምህርት ጥራት ባለው ቪድዮ ና ድምፅ ተቀርፆ ሁሉም እንዲጠቀምበት ለማረግ እባካቹ መሀበረቅዱሣን ጥረት አርጉ

  • @orthodoxZemaa

    @orthodoxZemaa

    4 жыл бұрын

    ማህበረ ቅዱሳን KZread channel በጥራት የተቀረጹ ቪድዮዎች ያገኛሉ። ይህን ሊንክ ይጠቀሙ kzread.info

  • @oynshte4984
    @oynshte49844 жыл бұрын

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ክብር አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የሰማነውን በልባችን ይፀፍልን ልዑል እግዝአብሔር

  • @orthodoxZemaa

    @orthodoxZemaa

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @eishbalu7527
    @eishbalu75274 жыл бұрын

    Kale hiwat yasmina betam dise yamila timhirti new ......but please camera man stop talking we can hear whatever you said so it's very disturbing. Thanks

  • @emaneman7056
    @emaneman70564 жыл бұрын

    ኢሳ አለይሰላም ይመጣል በመጨረሻዉ ቀን

  • @emaneman7056
    @emaneman70564 жыл бұрын

    ኢሳ አልሞተም ተመሳስሎባችሁ እንጂ

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx56094 жыл бұрын

    Kale hiwet yasmaln memhracn yesmanew le,fra yargln...be,edma...betana...ytebqln.

Келесі