ሰላም ሰላም እንዴትናችሁ ቤተሰብ ዛሬ አቤ እያዝናናን🤣 ይዞየመጣው ትልቅጠቃሚ መልእክት አለአብረን

Пікірлер: 26

  • @TsigeTesfatsion-pg3th
    @TsigeTesfatsion-pg3th22 күн бұрын

    ግፉአንን ሊያድን ከእግዚአብሔር የተላከ ሠራዊት ነው ፋኖ ስለዚህ ድል የማይቀር ነው በርቱ

  • @zoufanthuillet7481
    @zoufanthuillet748122 күн бұрын

    በርቱ ወድማችንየአማራ ጀግኖች።

  • @tigetadess6832
    @tigetadess683222 күн бұрын

    ድል ለፋኖ አቤ ወንድሜ ዘመን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsigeTesfatsion-pg3th
    @TsigeTesfatsion-pg3th22 күн бұрын

    እግዚአብሔር አለ መከራቸውን ጩህታቸውን አየሁ ስምህ ላድናቸው ወረድሁ

  • @AbaynehBogaleDesta
    @AbaynehBogaleDesta22 күн бұрын

    ቡልጋ=ጀግና +ገበሬ+ ነጋዴ+አማኝ+ቆንጆ-----እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን::

  • @user-qq8en3ru6u
    @user-qq8en3ru6u22 күн бұрын

    ሳልሰመው ልቤ ሞቅ አለ❤❤❤❤❤

  • @user-nm2oq3uj7y
    @user-nm2oq3uj7y22 күн бұрын

    እውነት ነው አቤ ውርውር ይላሉ

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo677822 күн бұрын

    Good to back to your profession.

  • @abebeferede4650
    @abebeferede465022 күн бұрын

    እግዚአብሔርን የማያውቅ ከጭለማ ያለ ክፋቱ ክርፋቱ ብሎም ጭካኝም ነው፡፡

  • @user-pf6fk8nk3b
    @user-pf6fk8nk3b22 күн бұрын

    አቤ ❤❤❤❤

  • @user-qq8en3ru6u
    @user-qq8en3ru6u22 күн бұрын

    አይ ዞን አማራየ ፋኖ ያሸንፋል

  • @getanehtadesse5324
    @getanehtadesse532422 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-qq8en3ru6u
    @user-qq8en3ru6u22 күн бұрын

    ግን ምኒሊክ ቴሌቪዥን እዴት ነው የምናገኘው በዩቱብ

  • @mogesguangul3898
    @mogesguangul389822 күн бұрын

    እንዴት ተመቸኝkkkkkkk!!!!!!!~ አበበ በለው ሳይሆን? እቤ በሄደበት እግር እግሩን በለው????

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu1721 күн бұрын

    ስለዚህ ዘመድኩን ተከፍሎታል ማለት ነው ይገርማል

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema885022 күн бұрын

    internet የለም በጨለማ ውስጥ የሚኖር የአማራ ህዝብ

  • @snw8160
    @snw816021 күн бұрын

    ገንዘብ ያዘፍንሀል ዜና ማቀናበር ምን እንደሆነ እወቅ

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf22 күн бұрын

    ❤❤❤❤ ቡልጋ ከሰም ክፍለ ጦር ድል ለአማራው ፋኖ

  • @user-qq8en3ru6u
    @user-qq8en3ru6u22 күн бұрын

    ሰርጎ ገብ አለባችሁ ተጠንቀቁ

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt22 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p22 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigetadess6832
    @tigetadess683222 күн бұрын

    ድል ለፋኖ አቤ ወንድሜ ዘመን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigetadess6832
    @tigetadess683222 күн бұрын

    ድል ለፋኖ አቤ ወንድሜ ዘመን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigetadess6832
    @tigetadess683222 күн бұрын

    ድል ለፋኖ አቤ ወንድሜ ዘመን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі