ስለ ፋኖ ወታደራዊ አቋም የተሰጠው አስተያያት!መተማ.! ጎንደር.! ውርጌሣ.! ክምር ድንጋይ.!11 July 2024

ስለ ፋኖ ወታደራዊ አቋም የተሰጠው አስተያያት!/መተማ.! ጎንደር.! ውርጌሣ.! ክምር ድንጋይ.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Пікірлер: 117

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw582120 күн бұрын

    አይዞን አማራዬ ይህም ያልፍል ድል ለፍኖ በለጠ ወንድማችን እናመሰግናለን❤❤

  • @wait8618

    @wait8618

    20 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    19 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-hz2bf2km4k
    @user-hz2bf2km4k19 күн бұрын

    አማራ አይደለሁም ነገር ግን አብይ አማራ ክልል እንዳስገባው የወታደር ብዛት እና እንደገዛው የጦር መሳሪያ አይነትና ብዛት አማራ ሙሉ ጠፍቶ ነበር ነገር ግን በተቃራኒው የገባው ሁሉ እያለቀ በየቀኑ አዳዲስ ያስገባል ፋኖን አለማድነቅ አይቻልም❤

  • @user-op7hw1br5q
    @user-op7hw1br5q20 күн бұрын

    በርቱ ድል ለተገፋው ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite19 күн бұрын

    ❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤ውሸት እውነትን አሸንፎ አያውቅም❤❤❤❤

  • @user-eq6zd1hx3u
    @user-eq6zd1hx3u19 күн бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @Efriemfe
    @Efriemfe20 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን ድል ለፋኖ

  • @SalomonanGeaw
    @SalomonanGeaw20 күн бұрын

    በአኩበረት እያዳመጥነህ ነው ተባረክ በርታልን በለጠ ካሳ🙏🙏🙏

  • @user-lj8qq6wy3f
    @user-lj8qq6wy3f19 күн бұрын

    ❤❤❤ድል ለፍኖ

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe20 күн бұрын

    ድል ለፋኖ❤

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli19 күн бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ ድልልልልልልልል

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi92819 күн бұрын

    ድልለአማራህዝብ ድለፋኖ ያሸንፋልሌ❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅👍👍👍👍👍👍👍👍💛❤️💚💛❤️💚🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n20 күн бұрын

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @AsamnAsamn-n1o
    @AsamnAsamn-n1o19 күн бұрын

    በርታልን ወንድም

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh19 күн бұрын

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen613319 күн бұрын

    በርታ ድል ለፋኖ

  • @user-us8pq3qi1hAli
    @user-us8pq3qi1hAli20 күн бұрын

    ኑርልን

  • @andualemdille4136
    @andualemdille413620 күн бұрын

    የጎጃም ዕዝ ፋኖ ቃል አቀባይ ፋኖ ማርሸት መረጋጋት ይጎለዋል ይቸኩላል ምክር ያስፈልገዋል ..ጎበዝ ነው አደንቀዋለሁ ግን ረጋ

  • @muluTam7471

    @muluTam7471

    19 күн бұрын

    Don't listen fake news

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n19 күн бұрын

    በርታ ወንድሜ አደካሚም ቢሆን እዉነት ያሸንፋል።

  • @mikesiera5052
    @mikesiera505219 күн бұрын

    በርታ በሌ💞💓💗💕💜💙🖤 ድሉ የፋኖ ነው ❗️🔥💪💪💪💪💪💪

  • @user-bi4uh2os1f
    @user-bi4uh2os1f19 күн бұрын

    በሌ በርታ ለምታደርሰን መረጃ እናመሰግነሐለን

  • @semagnkebede2201
    @semagnkebede220119 күн бұрын

    ❤ በጣም ጎበዝ እና ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ፡፡

  • @arbsengus230
    @arbsengus23019 күн бұрын

    ደል ለፋኖ

  • @abedelaseid
    @abedelaseid19 күн бұрын

    እረ አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት እረ አንድነት በአማራ ስም

  • @user-pr1or5zm2e
    @user-pr1or5zm2e20 күн бұрын

    በርታ በሌ

  • @asmamawasresaamanuyel2285
    @asmamawasresaamanuyel228519 күн бұрын

    በርታ ወድማችን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu358220 күн бұрын

    የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder19 күн бұрын

    እኛ የአማራ ተወላጆዎች በመከላከያ ውስጥ በብሔራችን ተፅኖ እየደረሰብን ነው መውጣትም አልቻልነም መክኒቱም የምንኖረው ውጭ ሱማሊያነው ና 3አመት በግዳፍሠጭ በስብሠን አለን ና ስልካችን በየቀኑ ይፈተሻል ከፋኖጋር ይደዋወላሉ የተባለ በየት መተን ከፋኖ እቀላቀል

  • @FrehiwotBelayneh
    @FrehiwotBelayneh19 күн бұрын

    አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw642620 күн бұрын

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለእረኛዉ አብይ

  • @KatemawGetahun
    @KatemawGetahun19 күн бұрын

    ፍፍፍፍፍፍፍፍ፣ኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ፡ጀግና ነው በልጤ!!!!

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder19 күн бұрын

    ለማሼነፍ ናህዝቡን ለማቸነፍ ከተፈለገ ፋኖ አንድ መሆን አለበት

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z19 күн бұрын

    ላይክ ሼር

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke20 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc20 күн бұрын

    እሂው የትግራይ ታጣቃ አሁንም አማራ ከመግደል አልተመለስም የአማራ ባንዳ ግን ተፈናቃይ በግፍ ያስገባን በዚህ ድግሞ በጋላ ያስጨፈጭፋፎናል

  • @meloamhara8614
    @meloamhara861419 күн бұрын

    አምሓራዎች ንቁ ግሩብ ፍጠሩ ተደራጁ ታገሉ በየቦታዉ community group ፍጠሩ ትግራዪች በየቦታዉ የሌለ ወሬ እየፈጠሩ ሊያሳስሯችሁ ይችላሉ

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z19 күн бұрын

    የእኛ ሙህራኖች ምን ትሰራላች የተማረ የ አማራ ተወላጅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @awel-nw4ip
    @awel-nw4ip20 күн бұрын

    ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪🇨🇬ሞትና ውርደት ለብልፅግና

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema454720 күн бұрын

    ድል ልጅግኖቹ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተጏዳው ኢትዮጵያውያን በሙሉ ውጭም ሀገር ውስጥም ያለው የአማራ ህዝብ ለአቢይ ደጋፊ ለሆነ ሁሉ ሞት ይገባዋል❤❤❤❤

  • @Yonas-s5k
    @Yonas-s5k20 күн бұрын

    እናመሰግናለን አቤዋ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese749219 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg20 күн бұрын

    እንኮን በደህና መጣህ በለጠ ካሳ

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @DanielBamlaku
    @DanielBamlaku20 күн бұрын

    አሁንም አንዱን ፋኖ ነጥሎ የመጥራት የማድነቅ እና መሰል ነገሮች ማንኛውም ትግሉን የሚደግፍ የሚዲያ ተጠቃሚ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት።

  • @abedelaseid
    @abedelaseid19 күн бұрын

    አሁን የአማራን ህዝብ በተናጠል እንዲጨፈጨፍ የዳረጉት ገና ከጫካ ሳንወጣ መሪነን እያሉ መከፋፈላቸው ነው።

  • @awolumussa3714
    @awolumussa371420 күн бұрын

    የመረጃ ምንጭ መናገር አያስፈልግም !

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs20 күн бұрын

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthiopiaNile
    @EthiopiaNile20 күн бұрын

    በርቱ

  • @WsaneTube01
    @WsaneTube0120 күн бұрын

    ሰዎች ወቅታዊውን ጉዳይ አስመልክቶ የተለያየ ሀሳቦችን ሲናገሩ ስሰማ እስኪ ኢትዮ ኒውስ ቻናልን ደግሞ ተከታተሉት ብዬ recommend አድርጌያቸው አመስግነውኛል። አይገርምም ስለጠቆምሁ ብቻ ተመሰገንሁ። በሌ ክበርልኝ🙏🙏🙏

  • @HusainHusain-oo2gt
    @HusainHusain-oo2gt20 күн бұрын

    መሌ❤❤❤

  • @honest241
    @honest24119 күн бұрын

    የታሰሩ ማንነታቸውን በስም በቁጥር የታሰሩበት ቦታ ና ምክኒያቱ በግል ማጣራት መመዝገብ መጠየቅ ባለፈው ተያዙ የተባሉ እስናይፐር ተኳሽ የተባሉትስ ጉዳይ እንዲሁ በመደዳ መደዴ ዜና ሳይሆን የተጨበጠ የበሰለ ዜና መቼ እንሰማ ይሆን ወደ ሱዳን በሊብያ በኩል ምን ማለት ነው

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn19 күн бұрын

    Liyu eko neh bela ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aschenakikebede833
    @aschenakikebede83320 күн бұрын

    Thank you for your hard work

  • @RahmaMuhammed-j4r
    @RahmaMuhammed-j4r19 күн бұрын

    ❤🎉

  • @AbajalewJinnu-s2d
    @AbajalewJinnu-s2d19 күн бұрын

    ጓንደር የሚከማቸው ለወልቃይት ሳይሆን እንደማይቀር መጠርጠር መልካም ነዉ በደንብ ቢታይ

  • @hailemariamMahetemwork
    @hailemariamMahetemwork19 күн бұрын

    ዱባይ የሚለው ሃሳብ UAE በሚል ይስተካከል

  • @yibeltalfekeke
    @yibeltalfekeke20 күн бұрын

    Welcome again❤

  • @amareabate4607
    @amareabate460719 күн бұрын

    ይህ ማለት በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት አዋጅ ነው። ከቅርብ ያሉትን ትጥቅ አስፈቱ ማለት ግደሏቸው ከማለት አይተናነስም ።

  • @user-hb2vm4fy3q
    @user-hb2vm4fy3q20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ny1ry6zz6v
    @user-ny1ry6zz6v20 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @aregaemoges5926
    @aregaemoges592619 күн бұрын

    በልዬ እንዴት ዋልክ ?በሰሜን ሸዋ በደብረብርሃን በእነዋሪና ጅሁር ዎረዳዎች አንድ መቶ አርባ አራት ቀበሌዎችለአንድ ገመድ መሬት ቢያንስ ዳፕ አ 5ት ዩሩያ አ 5 ት በድምሩ 10የሚያስፈልገውን አሁን ላይ መቶም ገመድ መሬት ቢኖርህ ሁለት ኩንታል ብቻ ይበቃሃል ተብለናል ልጆቻችን እና ሌሎች ሽማግሌዎች ሀገር ጥለን ከመሰደዳችን በፊት ለሶሻል ሚድያ በልዬ ቢያደርስልን ብለዋል ሀሰት ነው እሚል ካለ በዚያ ያለውን ማንኛውንም ገበሬ መጠየቅ ይቻላል ድምፅ ሁኗቸው ።

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke745920 күн бұрын

    የሚቀላቀሉ ሰዎች ግን በውስጥ መስመር ብቻ ቢሆን ይሻላል ለሌሎቹ እጣፈኔታ አስቸጋሪ እንዳይሆንባቸው የሄዱ ሰዎች ዝም ብለው ሌልችን ቢስቡ መልካም ነው።

  • @nuru7490

    @nuru7490

    20 күн бұрын

    አወ ይሻላል

  • @Tazabiw.3
    @Tazabiw.320 күн бұрын

    #1

  • @user-is7jj7oq1q
    @user-is7jj7oq1q19 күн бұрын

    Belle bezena melk btadergew des ylal

  • @user-ks6ky9ur1l
    @user-ks6ky9ur1l20 күн бұрын

    Fano

  • @user-hz1gf4yo6c
    @user-hz1gf4yo6c20 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤

  • @BirkuZafie-y2v
    @BirkuZafie-y2v20 күн бұрын

    Berta Belete

  • @FikaduAseged
    @FikaduAseged19 күн бұрын

    ይድረስ ለፋኖዎቻችን ማንኛውም ወደ አናተ የሚቀላቀል ሰው : -1እራቁቱን ማየት ልብሱን መቀየር 2 ፀጉሩን መፈተሽና መላጨት 3 የእጅ ሰዓቱን መፈተሽና መዉሰድ 4 ጫማውን በደብ መፈተሽና መቀየር 5 አፍና ጀሮውን በደብ መፈተሽ 6 ከተቀላቀለ በኃላ በስውር ለአንድ አመትና ከዚያ በላይ መከታተል ።

  • @ermiasmoges2071
    @ermiasmoges207119 күн бұрын

    እንደ ዜና ብታነብ ምን ይመስልሃል

  • @seifukebede9824
    @seifukebede982419 күн бұрын

    ይህ እኮ ነው የሚያሳዝነው በዲያስፖራ ያለው ድንዝዝ አማራ geo politics የማይረዳ ደንቆሮ ይህን ማስረዳት ያቅተዋል👎👎👎

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE1219 күн бұрын

    በሌ እኛንም ሰብስክራይብ አድርገን እድናግዝህ ወንድሜ መተኛት የለም 💪

  • @lalibelak
    @lalibelak19 күн бұрын

    It's becoming increasingly frustrating that TikTok groups are causing divisions within the Fano community. They need to be urged to cease this destructive behavior.

  • @user-ro5oc6wn8u
    @user-ro5oc6wn8u19 күн бұрын

    የሸዋዉ ጉዳይ እንዴት ሆነ በሌ የመከታዉና የአሰግድ ማለቴ ነዉ

  • @muluTam7471

    @muluTam7471

    19 күн бұрын

    እስክንድር እጅ ያለ ጉዳይ ነው

  • @user-ny1ry6zz6v
    @user-ny1ry6zz6v20 күн бұрын

    ሀይ

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z19 күн бұрын

    ከትግራ ሙህራኖች ለምን አትማሩም ከንቱ ህዝብ የማትረቡ አፉር ብሉ ሆዳምች

  • @NebyuDawitEthiopiain2016
    @NebyuDawitEthiopiain201620 күн бұрын

    Hi

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu12819 күн бұрын

    Fano wenre

  • @SintayehuWalle
    @SintayehuWalle19 күн бұрын

    Shewa mn eyetesera edale eyawek edet zm alk beka enesu sewoch eko techemelaleku ena be midia bekul mn eyeserachuh new

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty20 күн бұрын

    Yh lj ahunm 65shi lay newu gn genzebm gulbetm aylmna lemn 100shi anagrbaeum endezega begonet lrad neeu??

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo19 күн бұрын

    እንደ በለጠ ካሣ ክርፋታም ውሸተኛች ምክኒያት አማራ ከኢትዮጵያዊያን ልብ እየወጣ ነው

  • @kassimmohammed7955
    @kassimmohammed795519 күн бұрын

    Fano ke Alburhan gar yihon?😅

  • @GemeHussen-ee7lk
    @GemeHussen-ee7lk20 күн бұрын

    3sew kedemegn

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu19 күн бұрын

    "ተብሎአል"ብሎ መረጃ፡ ተራ አሉባልታ ነው። ዝም ብለህ አትበጥረቅ

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube173919 күн бұрын

    ያው አብይ ለምን ወደ ሡዳን የሔደ መሠላችሁ የሔደው በአለም ዙሪያ ያለ አማራን በመሪዎቻቸው አማካኝነት ለሜሣፈን ሥለሆነ የነቃህ አማራ ንቃ የሡዳኑ መሪ በአማራ ላይ የሚወሥደው ርምጃ የአብይ ቀኝ እጅ መሆኑን ቀድማችሁጨእወቁት

  • @mikreazene7801
    @mikreazene780120 күн бұрын

    Why not Amhara corporate with Dagalo ? Unless otherwise always crying

  • @AntenehGetasew
    @AntenehGetasew19 күн бұрын

    በዚህ ጥቂት ሳምንታት የፋኖ አመራሮች አንድ ወጥ አመራር ካላወቃሩ የተወሰኑ አመራሮች ከትግሉ ገለል እንዲሉ እንፈልጋለን ምክንያቱም በአማራ ደም እየቀለዱ ነው ከጠላትም ለይቶ ማየት አያስፈልግም የህዝቡን ስቃይ አያብዙት ወይ መታገል ወይ መውጣት አለቀ ዝም ብለው በፋኖዎቻችን አይቀልዱ ያቁሙልን!!!!!!

  • @abetube8757
    @abetube875719 күн бұрын

    ደረጀ ሀብት ወልድ ሁሌም ከዚህ ሚድያ ወሥዶ ነው የሚያቀረበው ግን ምንጭን አለመጥቀሡ ያሣፍራል ለረጅም ወራቶችን ሥከታተለው ከዚህ ሚድያ ላይ በቀጥታ ወሥዶ ነው የራሡ ምንጭ አሥመሥሎ የሚያቀረበው በለጠ አቅረቦ ሢጨርሥ እሡ ይገባ ይሄ ነውር ነው ወላሂቢያንሥ እውቅና መሥጠት አለበት😳😳😳😳😳😳👈👈👈👈👈👈👊👊👊👊👊👊👊

  • @abedelaseid

    @abedelaseid

    19 күн бұрын

    አሽቄ አሁን በዚህ ስዓት ስለመረጃ መውሰድና መሥጠት እሚወራ ነገር ነው

  • @abetube8757

    @abetube8757

    19 күн бұрын

    @@abedelaseid ጀዝባየጋዜጠኝነት ሥነመግባር የሚባል ነገር አለ አንተ ዱዝ ካላወክ አላውቅም በል የመረጃ ምንጭ መጥቀሥ ግዴታው ነው

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo19 күн бұрын

    በለጠ ካሳ የተናገረውን አስታወሳችሁ? " ሕወሀት የሰሜን እዝን ማጥቃቱን ተከትሎ ሱዳን አማራን ወረረ " ጌታ ሆይ ለዚህ ብስብስ ውሸታም ከዚህ በላይ እድል አትስጥ በኢየሱስ ስም

  • @seay2550
    @seay255019 күн бұрын

    አብይ ጎርጎራ እንደ ብርሃኑ ጅላ እሮጦ እንዳያመልጥ እዚያው ማስቀረት ይቻላ!

  • @danialedani
    @danialedani20 күн бұрын

    የእክንድር እና የዘመነ ግብግብ ምን ላይ ደረሠ!

  • @user-vk8bg4su5n

    @user-vk8bg4su5n

    20 күн бұрын

    ምንም የለም አንድናቸዉ

  • @nbsltd5580
    @nbsltd558019 күн бұрын

    አንተ ስራ ፈት ...የአማራ ህዝብ ሞት ለአንተ እንጀራ ነው🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @beyenebelay4073
    @beyenebelay407319 күн бұрын

    You don't qualify for a professional journalism. You always work to aggravate and trigger a qar between amhara and Tigray

  • @seifukebede9824
    @seifukebede982419 күн бұрын

    አጋቾች ትግሮች ናቸው👿👹 በመተማ ለምን አያፀዱም👿👹👹👹👹👹👎👎👎

  • @hadasbrhane2238
    @hadasbrhane223820 күн бұрын

    የአማራ ተወላጆች ናቸው የጠቆሙ የሚያሳስሩት እንጂ ተጋሩ አይደሉም የራስሀ ቢሄር ጉድ እወቅ የአዞ አፍ

  • @HabetamuArehibu

    @HabetamuArehibu

    20 күн бұрын

    አውነት ከእሬት እንደሚመር አየነው ባንተ ሀዱሽ😅

  • @adfresptariku5909

    @adfresptariku5909

    20 күн бұрын

    ሳምሪ የወንጀለኞች ቡድን ስለሆነ እነሱን ይዞ ለህግ ማቅረብ ብቻ ሳይሆን ድምጥማጣቸውን ማጥፋት የግድ ነው።

  • @yitbarekabreha8449
    @yitbarekabreha844920 күн бұрын

    የሞኝ ዘፈን ፣፣፣፣፣ ተረት ሕወሓት እያልክ ትሞታለህ በክት ስንት ሺ የትግራይ ህዝብ ሱዳን ውስጥ በስቃይ እያየህ እኝኝኝኝን ደንቆሮ

  • @FikaduAseged
    @FikaduAseged19 күн бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @amaamm1566
    @amaamm156619 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі