🔴ሰው ለምን ራሱን ያጠፋል? | በመምህር አልአዛር ሱፋ | ባሕራን ሚዲያ BAHRAN MEDIA

ውድ የባህራን ሚዲያ ቤተሰቦች ቤተ ክርስቲያናችን ነክ መረጃዎችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን የቅዱሳን ታሪኮችን እና ገዳማትና አድባራትን ታሪክ ከዚ በፊት እንደምናደርገው ሁሉ አሁን በተሻለ አቀራረብ እናቀርብላቹሀለን።
ባሕራን ሚዲያ የ አፍሪካ ኅብረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ሚዲያ ነው ።
ሐሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።
ከታች ያለውን ዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን 👇
/ @austmichaelss
/ ባሕራን-ሚዲያ-bahran-media-...
t.me/joinchat/AAAAAFCr0rv8Fdd...

Пікірлер: 1

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን አኁዬ❤ ስንቶቹን አጣን በዚህ ምክንያት ወይ የምድር ቤታቸዉን አልሰሩ ወይ የሰማይ ቤታቸዉን እንዲሁ ዲያቢሎስ ተስፋ እያስቆረጠ ስቶቹን ቆረጠ😢

Келесі