ስለ እመቤታችን መ/ር ምህረተአብ ለኢዩ ጩፋ የሰጠው መልስ

Пікірлер: 4

  • @fiyorina7896
    @fiyorina7896 Жыл бұрын

    እልልልልልል

  • @Elsa_444
    @Elsa_444 Жыл бұрын

    ውይ ምህረታብ ልቤን ቅቤ አራስከው እኚህ ቤንጤወች አይገባቸው

  • @Mom2023new
    @Mom2023new7 күн бұрын

    በመጮህ እውነቱ ይገለጣል ማለት አይደለም!! አሁን፣ አሁን፣ አዲስ ኪዳንን አላነበባችሁም ማለት አንችልም፣ ነገር ግን መምህራኖቻችሁ ከቆሎ ተማሪነት ጀምሮ ያስተማሯችሁ ትምህርት የእግዚአብሔርን ቃል እዳታጠኑና እውነቱን እንዳታውቁ አድርገዋችኋል!! ስለዚህም ነው መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዟል፣ የጴንጤ መጽሐፍ ነው፣ የመናፍቃን ነው ትሉናላችሁ!! ለመሆኑ ከድንግል ማርያም የተወለደውና ስለ ሰው ልጆች ሃጢዓት ሲል በመስቀል ላይ የሞተውና ደሙን ያፈሰሰልንን፣ ሞትንም ድል ነስቶ በአብ ቀኝ ያለውን፣ በደሙ ከአብ ጋር ያስታረቀንን፣ የልጅነትን ስልጣን የሰጠንን፣ ደግሞም በሰማይና በምድር ላይ ስልጣን ሁሉ የተሰጠውና የአለም ብርሃን የሆነውን ጌታ ስለመናምን ነው? እንዲህ የምትጠሉን? 4:21 እናንተ የምታምኑባቸውን ትናንሽ አምላኮች( ጣዖታት) ስላልተከተልንላችሁ ነው፣ እስራኤል ሆይ! ስማኝ፣ እኔ አምላክ እግዚአብሔር አንድ አምለክህ ነኝ፣.........የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል መምህራኖቻችሁ ሰረዙት ማለት ነው??? መናፍቃን ማለት ለማን እንደሆነ እወቁት!! ወገኔ፣ ዘመኑ ወደ ፍጻሜው እየገሰገሰ ነው! በንስሐ ወደ ቃሉ ተመለሱ. እላለሁ፣ ተባረኩ፣ እወዳችኋለሁ፣

  • @Mom2023new
    @Mom2023new7 күн бұрын

    እህቴ! እናት እያለች ልጅ እንዴት ይመለካል??? ጉድ ነው! የባሰ የድፍረት ንግግር!! ማሪያምን አምላክና የአለም ብርሃን አደረጋችኋት ማለት ነው??? ስትሰሚ የኖርሽው ስለሆነ ነው እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ አይልም!!!!!!!

Келесі