//ስለውበትዎ// “ካለ ምንም ቀዶ ጥገና የሰውነት ቅርፅ ማስተካከያ ሂደት” /በእሁድን በኢቢኤስ/

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 89

  • @feresegnaw7253
    @feresegnaw7253Ай бұрын

    ህዝቤ ሆይ ንቃ ላልተፈለገ ጨረር ከመጋለጥ ምግብህን አስተካክል

  • @user-dt8eh2zb8p

    @user-dt8eh2zb8p

    Ай бұрын

    በትክክል😭

  • @birukdad9545

    @birukdad9545

    Ай бұрын

    Lik nw

  • @teg22345

    @teg22345

    Ай бұрын

    Yes I'm agree with you

  • @lovepower1440

    @lovepower1440

    Ай бұрын

    👌🏾👌🏾👌🏾

  • @user-kr4nz4jj4n

    @user-kr4nz4jj4n

    28 күн бұрын

    👏

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596Ай бұрын

    የሰው ልጅ እርካታ የለውም ..... ሰው በክርስቶስ ካመነ ብቻ ነው መርካት የሚችለው በመጠን ኑሩ ስለሚለን ሞት እንዳለም ማሰብ ነው ወገኖች

  • @israeldemissie4695

    @israeldemissie4695

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @user-kr4nz4jj4n

    @user-kr4nz4jj4n

    28 күн бұрын

    ትክክል

  • @user-wp2jx6rh6o
    @user-wp2jx6rh6oАй бұрын

    ለሁሉም መፍትሄው ጤናማ አመጋገብ ነው

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891Ай бұрын

    ወቸው ጉድ አላረጅም እንቢ አምላኬ ሆይ ጤናየን ስጠኝ እንጂ ሌላው ትርፍ ነው🙏🙋💐

  • @ajivoFstmu
    @ajivoFstmuАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ጤናስለሰጣኝ።

  • @mimieska2802
    @mimieska2802Ай бұрын

    እንቁጣጣሽ ቆንጆ ትንሿ የደሴ ካቶሊክ ተማሪ የልጂነት ውበትሽ እንዳለሽ በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጀግና ጎበዝ ❤❤❤

  • @ethio640

    @ethio640

    Ай бұрын

    እኔም አስታውሳለሁ መምህር አካለወልድ pp

  • @batelchane4626

    @batelchane4626

    Ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊​@@ethio640

  • @batelchane4626

    @batelchane4626

    Ай бұрын

    ​@@ethio640😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @batelchane4626

    @batelchane4626

    Ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @batelchane4626

    @batelchane4626

    Ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @AdanechmulatuAdanechmulatu
    @AdanechmulatuAdanechmulatuАй бұрын

    ጀግና ከጠንካራ ሴት የሚጠበቅ ለሴቶች ዘመና መፍትሄ ነዉ እናመሰግናለን እህቴ

  • @zebuabraham3175
    @zebuabraham3175Ай бұрын

    Thank you so much comment yexafachu sewosh le tesh lehed nebr

  • @user-yw3ye9vn5y
    @user-yw3ye9vn5yАй бұрын

    ስንት አመት ለመኖር ነዉ 😂 አሳሳቢ ከሆነ sport በመስራት አመጋገብን ማስተካከል አይሻልም?

  • @seidamohammed
    @seidamohammedАй бұрын

    Wow👏👏👏👏

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xlАй бұрын

    አቤት ምናለ በእግዚአብሄር ስራ ባትገቡ መጨነቅ ለጤንነት ነው እንጂ በእድሜ ለመጣ ውፍረት እንዲ መጨነቅ አንድ ቀን ትቀልጫለሽ

  • @user-wy5pl6gc9y
    @user-wy5pl6gc9yАй бұрын

    ይህነገር ቢቀርብን አይጎዳንም ላልተፈለጉ በሽታወችእራስንማጋለጥና ከፈጣሪጋመጋጨትነው ፈጣሪየሠጠንንማንነት ኤያመሰግንን ወጀጌታቸንመጠጋትልምዳቸንይሁን

  • @alainfef176
    @alainfef176Ай бұрын

    😢😢ፈጣሪ ሆይ. የሚፈታተነኝን. 😢ሀብት. ገዘብ. አትስጠኝ. 😢😢ጤናየን. የሚነካኝ. ካልሆነ. 😢በእድሜየ. ለመጣ. ሰውነትና. ውበት. 😢ጌታየን እዳልፈታተን. አተ ጠብቀኝ. 😢ስት እራሀብተኛ. ባለበት. ሀገር. አገኘሁ ብለው. እደገና ልወለድ. ማለት. ከምን የመጣ ነው. 😢የአላህ ቁጣ ነው

  • @Dior768
    @Dior768Ай бұрын

    ❤❤❤ EBS ክበሩልን ስፈልግ የነበው ነገር ነው❤❤❤ እንመጣለን

  • @odehhome8730
    @odehhome8730Ай бұрын

    ሉላ ቆንጆ

  • @Ethio601
    @Ethio601Ай бұрын

    አዬ ጉድ አገራችን ገባ በጣም ያሳዝናል

  • @hornofafricatube1601
    @hornofafricatube1601Ай бұрын

    የጓደኛዬ እህት ጎበዝ ጎበዝ ብያለሁ ከ San Jose ነኝ Mike

  • @ethio640
    @ethio640Ай бұрын

    ጎደኛዬ ጀግና እኮ ነሽ 👑👑👑

  • @DemirewYemiru-ux6sq
    @DemirewYemiru-ux6sqАй бұрын

    It's better to do exercise (Sports) eat healthy food Like vegetables, Salad and drink Water

  • @yasminmuhammed9137
    @yasminmuhammed9137Ай бұрын

    Enkuye konjo❤

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552Ай бұрын

    Lulayie and Enqutatash konjowech ❤❤❤

  • @rahelztzion
    @rahelztzionАй бұрын

    ዋጋው ውድ ነው። ቀነስ አርጉት ብዙ ደንበኛ እሥዲኖራችሁ

  • @mohammedmensur8424
    @mohammedmensur8424Ай бұрын

    Silkachu ayseram

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257Ай бұрын

    እረ እስፖርት መስራት እና አመጋገብ ማስተካከል ነው ሚያዋጣው ቤዝነስ ነው ሳይድ ኢፊክት

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @hanageremew1994
    @hanageremew1994Ай бұрын

    Price

  • @kidistmekonnen7331
    @kidistmekonnen7331Ай бұрын

    ኧረ በስመአም ከነውፍረቴ ልኑር ይሄንን ሁሉ ብር ከምከፍል

  • @netsanetabebe2059
    @netsanetabebe2059Ай бұрын

    Sound problem on Lula's part

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765Ай бұрын

    የት ነው

  • @Seni1286
    @Seni1286Ай бұрын

    Gymye men adrge

  • @salemfesshaye8519
    @salemfesshaye8519Ай бұрын

    I don't like the radiation.....cancer

  • @yabutilshet856
    @yabutilshet856Ай бұрын

    Ena ye vitz waga awetetalech new emetelugna

  • @Kk-qy1ey
    @Kk-qy1eyАй бұрын

    እግዚአብሔርን አለመፍራት በጣም ይከብዳል የልጅነት ዘመንሽ ካበቃ በሁዋላ ምን ለመሆን ነው እመኝኝ በገንዘብሽ ካንሰር ነው የገዛሽው የተሰጠሽን ኦድሜ በአግባቡ ኖረሽ ብታልፊ ምነአለ ወይ ቅብጠት

  • @Godgrace-lr1qr

    @Godgrace-lr1qr

    Ай бұрын

    ትክክል ሁሉ ነገር በወቅቱ ሲሆን ነው ደስም የሚለው

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4pАй бұрын

    አረ ጤና ብቻ ይስጠኝ እንዴ በአመጋገብ ይስተካከላል

  • @user-gx2ck2rf9p
    @user-gx2ck2rf9pАй бұрын

    አዉ እደዚ የፀጉራአቹን እስታአይል ቀያአይሩ አዳአዴም በራአሳአቹ ፀጉር ብቅ በሉ እንወዳአቹአለን

  • @shortsyoutube8704
    @shortsyoutube8704Ай бұрын

    Lula Queen

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qrАй бұрын

    አይ የሰው ልጅ በቃ የልጅነት የወጣትነት ዘመንሽ ግዜ አልፍል እኮ ሁሉም ነገር ግዜ አለው እኮ ከ እህል እንኳን ብቃያ እሸት ....እየተባለ ይሄ በጣም ትክክል ያልሆነ ነገር ነው በዛ ላይ ከባድም ነው

  • @user-og5bq7mv2o
    @user-og5bq7mv2o20 күн бұрын

    ስልክ በጭራሽ አያነሱም !

  • @abebe7532
    @abebe7532Ай бұрын

    Ay Ethiopia ‼️ Ye. Shelet maragefya honech ‼️

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bgАй бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404Ай бұрын

    በዚህ እድሜ ካረጁ አይበጁ ይቅር ይበለን

  • @tigistwakejera9806
    @tigistwakejera9806Ай бұрын

    09

  • @yitaweseshetu8017
    @yitaweseshetu8017Ай бұрын

    ህዝቡን በካንሰር ልታስጨርሱ ነው በጨረር አስለብልባችሁ

  • @meyimunahesen

    @meyimunahesen

    Ай бұрын

    እህቴ እኔ ከፈሬ በጣም ወፍራም ነው ላሰራው ፈልጌ ነበር ምክናቱም ሰውም ጋ ስጣላ ሚጭራም ብለው ነው የሚሰድቡኝ በጣም ስሜት ይነካል ካሰር ያመጣብኝ ይሆን ባሰራው ምን ትይኛኛለሽ

  • @meyimunahesen

    @meyimunahesen

    Ай бұрын

    ፖሊስ በቅንነት መልሽልኝ

  • @amytk6095

    @amytk6095

    Ай бұрын

    @@meyimunahesenደውይና ጠይቂ የኔ ቆንጆ። ካንሰር ግን ያመጣል አያመጣም ማለት አይቻልም።

  • @Kk-qy1ey
    @Kk-qy1eyАй бұрын

    ንፍፊት የያዘው የመሰለውን እግርሽንስ ልታስቆርጭው ነወ?

  • @user-px6sj7ul8w

    @user-px6sj7ul8w

    Ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @nihatkurtulus206
    @nihatkurtulus206Ай бұрын

    It has no side effects, thousands or even millions of people have this procedure done, no one should be afraid and enjoy rejuvenation and tightening.❤

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557Ай бұрын

    አሰሱንም ገሰሱን መብላት መቀነስ ነው እንጂ የምን ጨረር አመጣችሁ

  • @user-rl5jk1bs7h
    @user-rl5jk1bs7hАй бұрын

    Le borchi sent new ke teserwuh bohals bochi aymlesbegnm woyi

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUNАй бұрын

    20ሺ 30ሺ 😂😂😂😂😂 ወይ እብደት አንድ መቶ አምሳ ሺ ብር ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ሃገር የሁለት ዓለም ሰዎች ነው የሚኖሩት

  • @Biniam-ut7eq
    @Biniam-ut7eqАй бұрын

    ኣንዳንዱ ኩሊቱን ማጠብያ 5-6ሺ ብር ኣጥቶ ሂወቱ ኣደጋ ላይ መሆኗን እያወቀ ሰሽን ይዘላል፡ ኣንዳንዱ የደላው ደግሞ 20 ሺ ብር በሰሽን እየከፈለ የተለጠለጠ ቆዳውን ያስወጥራል። life is not fair!!

  • @user-dp8rq9fl8g
    @user-dp8rq9fl8gАй бұрын

    መልካም ቢዝነስ 😂ጤናማ በሆነ መገድ መቀነስ አይቻልም😢

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472Ай бұрын

    it doesn't sound nice no one is talking about the bad side am sure there is trouble coming out of this we better leave this thing

  • @mimiberket3575
    @mimiberket3575Ай бұрын

    የት ነው ቦታው ??& price

  • @kamilat-mn5os

    @kamilat-mn5os

    Ай бұрын

    አቅርባቹ የካሰርና የጨረር በሽታ እዳትጋለጡ

  • @MeazaTalema
    @MeazaTalemaАй бұрын

    Botaw yete new

  • @tiegistbayleyegn195
    @tiegistbayleyegn195Ай бұрын

    ለ2 አመት ትገለገይበታለሽ አላለችም 😂😂😂 ከዛስ? 🤔🤔🤔

  • @MoussawiCell
    @MoussawiCellАй бұрын

    እረ እባካቹ ፌቴ ምንም ነገር ብጠቀም ቡግር እና ይደርቃል እሥኪ መላ

  • @bosswoman2414

    @bosswoman2414

    Ай бұрын

    ጭንቀት ነው , በቀን ሁለቴ breathing meditation seri, enem hulet amet aschegirogn neber

  • @MoussawiCell

    @MoussawiCell

    Ай бұрын

    @@bosswoman2414 እረ ባማረኛ ትርጉሙ አልገባኝም

  • @user-st8ih9gs7e

    @user-st8ih9gs7e

    Ай бұрын

    Telba tetekemi

  • @MoussawiCell

    @MoussawiCell

    Ай бұрын

    @@user-st8ih9gs7e እሺ አመሠግናለው

  • @teferaeshetu2140
    @teferaeshetu2140Ай бұрын

    አረ ትቀልዱ የተወሰነ ቀን በእግራችሁ ብትራመዱና ጤናማ መሆን ስትችሉ ለዚህ የምትከፍሉትን ገንዘብ ምግብ ላጡ ህጻናት ብታውሉት መንፈሳዊም አካለዊ ጥቅም ታገኛላችሁ።

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6xАй бұрын

    ቂጥስ ትቀጥላላቺሁ እን😅😅😅😅😅😅

  • @bestlove1373
    @bestlove1373Ай бұрын

    ዋጋችሁ ለሀብታም ብቻ ነዉ እኛስ ከየት እናምጣ

  • @negutube
    @negutubeАй бұрын

    አጀብ ነው ወላሂ

  • @ElsaTollossa-qg9hy
    @ElsaTollossa-qg9hyАй бұрын

    Sent new le borca bicha

  • @Rose-bh7pi
    @Rose-bh7piАй бұрын

    ትቀልዳለች እንዴ ባይገርምሽ ያለምንም ክፍያ ብትዬኝ ራሱ አላደረገውም የሚወጥር ይወጣጥራቹ እና ሰዎችዬ ቦርጭን ለማጥፋት ከመመገባቹ 30 ደቂቃ በፌት ውሃ ጠ ጡ በመጠኑ ተመገቦ የእግር ጉዞ አድርጉ አለቀ 🙄 በቃ ምን ታካብዳለች

  • @samuelg.mariam7595
    @samuelg.mariam7595Ай бұрын

    አትነፉም የተመታ ቻናል

  • @ughngnbvc2846

    @ughngnbvc2846

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂 absolutely right

  • @kamilat-mn5os
    @kamilat-mn5osАй бұрын

    የቀበጡ ለት ምነው እቢ አላረጅም

  • @user-rl5jk1bs7h

    @user-rl5jk1bs7h

    Ай бұрын

    Kkkkkkkk uuuuf are turu new beqa anrejem anmotihm

Келесі