//ስለውበትዎ//“በፀሀይ ወይም በእድሜ የመጣን የፊት መሸብሸብ እንዴት ማስተካከል እንችላለን”//በእሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

ሉላ በስኪን ክለብ የቆዳ ህክምና ማዕከል ተገኝታ ከዶ/ር ማህሌት ከፀሀይ ብርሀን ተጋላጭነት ጋር ተያይዞ የሚመጡ የቆዳ ላይ ለውጦችን በሚመለከት ስለሚደረግ ህክምና ማብራሪያ አግኝታለች
"In today's video, Lula visits the Skin Club Dermatology Center where Dr. Mahlet explains treatments for skin changes due to sunlight exposure."
ስለውበትዎ ውበታችንን እንዴት እንጠብቅ በከተማውስ ምን አዲስ አለ የነበሩ በተለያየ መልኩ ውበት የምንላቸው ከሀገር በቀል እስከ አለም አቀፍ ደረጃ ያሉትን ያስቃኘናል።
Silewibetwo is a segment focusing on how we can protect our beauty, what's new in the city, and beauty in its various forms. We'll explore everything from Indigenous to international perspectives.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 16

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem59783 күн бұрын

    ከሐኪሞቹ ይልቅ የተጠቀሙ ሰዎች ትክክለኛ ውጤት አግኝተውበት እንደሆን ቢገልፁልን ምክንያቱም በርግጠኝነት ግዜያዊ ችግርን ይፈታ እንደሆን እንጂ ዘለቄታ እንደሌለው ስለማውቅ

  • @tigistgetachew2116
    @tigistgetachew21163 күн бұрын

    yemadiyat hikimena yaderegalu ebakese melselige

  • @t2chickensfarm365
    @t2chickensfarm3653 күн бұрын

    nice do more on the topic

  • @RahelAbate-qn8zm
    @RahelAbate-qn8zm4 күн бұрын

    Arif new lulaye

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd3 күн бұрын

    የማዳት አሰሩም?

  • @messya7125
    @messya71254 күн бұрын

    የስኳር በሽተኞች መጠቀም ይችላሉ ?

  • @nanihaile
    @nanihaile3 күн бұрын

    ማንኛውም ሰው መጠቀም ይችላል? የሚከለክሉ የጤና ችግሮች የሉም?

  • @Yodie19

    @Yodie19

    Күн бұрын

    መጠቀም ይቻላል ከባዱ ስራ ከተሰራ በኃላ ተጠቃሚው መውሰድ ያለበት ጥንቃቄ ነው የመቆጥቆጥ ስሜት ሲሰማ ( medicated) በሆነ ቅባት ማከም እና ቃጠሎን ማስወገድ፣ለፀሀይ አለመጋለጥ ያ ካልሆነ ግን post inflammatory hyperpigmentation ( በቆዳ መቆጣት የሚመጣ ጥቁረት )ችግሩን የባሰ ያደርገዋል ሁልጊዜም ባለሞያ ማማከር ዋጋ አለው!

  • @Beryaa
    @BeryaaКүн бұрын

    🤔በዚህ አይነት ሁሉም ኢትዮጵያዊ መሰራት አለበት ማለት ነው🤔almost ሁሉ ሰው ፀሀይ ላይ ስለሚውል

  • @shemeleskebede5028

    @shemeleskebede5028

    2 сағат бұрын

    ይሄ ለሀብታሞች ነው እኛን አይመለከተንም😂

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw38719 сағат бұрын

    አፈረለሚበላውጊሥምመጨነቅ

  • @shemeleskebede5028

    @shemeleskebede5028

    2 сағат бұрын

    ምናለ ለአፈሩ ብናምርለት 😂

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw38719 сағат бұрын

    ከፈጣሪበላይጥበበኛነንአትበሉ

  • @shemeleskebede5028

    @shemeleskebede5028

    2 сағат бұрын

    መሆንም አንቺልም

  • @ethiopianteka6986
    @ethiopianteka6986Күн бұрын

    ere indatihedu fake nachew le EBS eyekefelu new migabezut

  • @CHENDOdeCOPANDARO
    @CHENDOdeCOPANDARO2 күн бұрын

    Lula 🍑💯💯 thickness

Келесі