🛑"ምስክርነት" እውነተኛ ሙሉ ታሪክ ጥር 22 የቅዱስ ዑራኤል ምስክርነት ሙሉ ታሪክ እነሆ ሳይቆራረጥ ከወደዳችሁት ሼር ያድርጉ የቅዱስ ዑራኤል ወዳጆች

✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi...
ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Пікірлер: 81

  • @user-sk7td5wv2k
    @user-sk7td5wv2k6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @melkezedekengdawork2425
    @melkezedekengdawork2425 Жыл бұрын

    ቅዱስ ኡራኤል

  • @asdfzxc5343
    @asdfzxc53435 ай бұрын

    Amen🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @wetetewetete-th8jh
    @wetetewetete-th8jh11 ай бұрын

    Betam des imili misikirinet new qidus urael abatachin bereket iredetu yideribin🙏🙏🙏

  • @user-ww7jb1tp8w
    @user-ww7jb1tp8w6 ай бұрын

    It is so touching a true story. Amen

  • @tibeyingebermedhin9868
    @tibeyingebermedhin98682 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egezabehr yemesgen kebrelegesabeher yehun . Lanch yedres lengm yedrslen

  • @user-ou6vl2gz9v
    @user-ou6vl2gz9v2 жыл бұрын

    አሜን በውእነት

  • @user-ww7jb1tp8w
    @user-ww7jb1tp8w6 ай бұрын

    I cried while I was listening this. And I learn a lot. God bless u sister. God is great!!!!!

  • @DaniDani-rw3do
    @DaniDani-rw3do Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Жыл бұрын

    Egziabeher yemesgen elelelelelel 💚💛❤

  • @janetjanet8924
    @janetjanet89242 жыл бұрын

    Ame Ame e🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏❤🥂❤❤❤⛪❤⛪⛪⛪

  • @user-cc2zn2wx1o
    @user-cc2zn2wx1o5 ай бұрын

    Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetseralign6708
    @genetseralign6708 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meriaslla2808
    @meriaslla28082 жыл бұрын

    Batam asetamar new egezabeher yemasagan esu ahune yetabekesh ehete ameen

  • @tsehayemichael5107
    @tsehayemichael51072 жыл бұрын

    እግዚአብሔርን ይመስገን እህታችን እንካ ቅዱስ ኡራኤል ደረስልሽ !!!

  • @mekdesjohn5959
    @mekdesjohn59592 жыл бұрын

    Btam yasaznal egziyabher amlak ytmsgene yhun

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭✝️✝️✝️

  • @ethiopiasalemmaaza.e6743
    @ethiopiasalemmaaza.e67432 жыл бұрын

    እልልልልልልል እህታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ለእግዚአብሔርም እልልልልልል የቅዱስ ኡራኤል ክብርና ሀይል ከእኛ ጋር ይሁን ይሁንና🕯🕯🕯

  • @ethiopiasalemmaaza.e6743
    @ethiopiasalemmaaza.e67432 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ሁሉ ነገር በእውነት የቅዱስ ኡራኤል አምላክ በረከት እኛን አይለየን አሜን አሜን አሜን😭😭😭

  • @wetetewetete-th8jh

    @wetetewetete-th8jh

    11 ай бұрын

    Amen🙏🙏🙏

  • @saraethio9794
    @saraethio97942 жыл бұрын

    የቅዱስ ዑራኤል አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁንአሜን፫ ሊቀ መላዕኩ በረከት በእኛ ላይ ይደርብን አሜን፫

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74602 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ክብር ምስጋና ይድረስህ .

  • @user-dj2gs2qy1g
    @user-dj2gs2qy1g Жыл бұрын

    ውይ ደስ ሲል በጌታ የቅዱስ ኡራኤል እረድኤት በረከት አይለየን ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አሜን❤️

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ኡራኤል ምልጃው ይድረሰን ደስስስስ የሚል ምስክርነት ነው እኛም ለመመስከር ያብቃን

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw31822 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ኡራኤል አማላጅነት ለኛም ይድረስልን ቃለሂወትን ያሰማልን እህታችን

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p2 жыл бұрын

    W0w

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54852 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ቅዱስ ዑራኤል በህይወታችን በመንገድህ ምራን ለእኔም በጣም ትልቅ ነገር ተደርጎልኝ ቆሜ ለመምስከር ያብቃኝ ።

  • @user-jx3sq1zp6u
    @user-jx3sq1zp6u Жыл бұрын

    አባቴ ቁዱስ ዑራኤል ተአምሩ ተነግሮ አያልቅም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij12212 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @madmad6132
    @madmad61322 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገንእልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @alem4374
    @alem43742 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሀሉ ነገር በእውነት የቅዱስ ኡራኤል አምላክ ከእኛ ጋር አይለየን አሜን አሜን አሜን ፫💒💚❤💛

  • @helenhelen1991
    @helenhelen19912 жыл бұрын

    በእውነት ምስክርነት በሚል የመፃፍ እውነተኛ ታርሪክ ላቀረበችልን ለእህታችን ቃለ በረከትን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 жыл бұрын

    Egzibher yimsegn Selmayenger Sitotaw Egziabiher Yemsegen anechn yirda kidus uraal egnanm yirdan amen kale hiwot yesemalen bewunet dessssss yemil yegzabher madan yetegltsbet teamer Egzibher yimsegn 🤲💚💛❤😭🤲

  • @banchiayhutaye55
    @banchiayhutaye552 жыл бұрын

    ስለማይነገረው ሰጦታው ሉኡል እግዚአቤሔር ይመስገን በእወነት ቃለህይወት ያሰማልን⛪

  • @selamgh3379
    @selamgh33792 жыл бұрын

    amlak yemesgen keber lezealem yehun urael thanks lord for everything 🙏🙏🙏

  • @Adne_
    @Adne_2 жыл бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነበር ግን እግዚአበሔር አምላክ ክብር መስጋነ አምልኮ ውዳሴ ይድረሰውና መጨረሻዋን ስላሳመረላት የተመሰገነ ይሁን የእውነት እምርም ታምር ነው እግዚአብሔር ነው በኪነ ጥበቡ የረዳት ያው እርሰዎስ ቢሆኑ በሚለው እኔ ብሆን በደዚህ አይነት ዙሪያ ብሱ ነገሮችን ስለተማርኩ እነደዚህ ያለ ችግር ቢገጥመኝ ቅድሚያ የማደርገው ጸሎት እና ወደ ጸበል ቦታ መሄድ በግሌም መጸለይ መስገድ እራሴን መመርመር በተቻለኝ አቅም ከምን እንደመጣብኝ በሽታው በጸሎት መጠየቅ እግዚአብሔርን እ ንስሀ መግባት ይሄን አደርግ ነበር ለእህታችን የደረሰላት ቅዱስ ኡራኤል ለኛም ይድረስልን ስለሁሉም ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫

  • @alihasan8551
    @alihasan85512 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይመስገን ለእሱ ምን ይሳነዋል እውነት በእባ ታጅቤ የመላኩን የቅዱስ ኡራኤልን ምስክርነትን ነው የሰማውት እግዚያብሄር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም .....በረከቱ እረድኤቱ ተራዳይነቱ በሁላችን ላይ ይደር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ ይመስገን

  • @rahmanrobby6818
    @rahmanrobby68182 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለቅዱሥ ዑራኤል አምላክ አሜን፫

  • @kesant8
    @kesant8 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ብእውነት ብጣም የሚግርም ህይወት ነው እግዚአብሔር ኣምላኽ ይመስገን ስለሁሉ ነገር ቅዱሥ ዑራኤል በረኸቱ ይደርን አሜን ::

  • @peace3791
    @peace3791 Жыл бұрын

    የእውነት አይመስልም እኮ በተለይ የቤተሰቦችዋን ጭካኔ ማመን አቃተኝ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu55632 жыл бұрын

    አሜን🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤️ እግዚአብሔር አምላክ ክፉ ለሚያደርጉ በሰውልጅላይ ማስተተዋል ይስጣቸው

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd60362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @hanaendualem8261
    @hanaendualem82612 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ የከበረ ይሁን 🙏💙

  • @BeReketKelat-lb1kp
    @BeReketKelat-lb1kp Жыл бұрын

    ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏 እዝጋብሄር ኣምላኽ እንታይ ይሳኣኖ ብመንፈሱ ብቁዱሳኑ ይርድኣካ ተመስገን ስለ ኩሉ ነገሪ ናይ እዝጋብሄር ኣምላኽ 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️

  • @webet2273
    @webet22732 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያስማልን መሀሪዉ እግዚህአብ አባታችን ተመስገን የመላው ቅዱስ ዑራኤ በረከትን ይድረስኝ

  • @user-jx3sq1zp6u
    @user-jx3sq1zp6u Жыл бұрын

    የድንግል ቅድስት ወላዲተ አምላክ ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo66422 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ቅዱስ ዑራኤል ክብር ምስጋና ለእኔም ብዙ ያደረገልኝ አለ

  • @ayniyemariyamileji9858
    @ayniyemariyamileji98582 жыл бұрын

    ከብር ለድንግል ልጅ በእውነቱ ታላቅ ታምር ነው እግዚአብሔር አምላከ ቅድስ ዑራኤልን ልኮ የያዳዳችንን ደዌ ይፍውስልን አሜን የቅድስ ዑራኤል ምልጃ አይለየን በእውነት ምስከርነቱን ላዘጋጅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67272 жыл бұрын

    Ehitachin anchinm yereda kidusi uraale lenem yidiresilig I amen amen amen

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib50222 жыл бұрын

    Thank you so much.its a great story I believe you it's not a story it's true.

  • @belayneshefenta1306
    @belayneshefenta13062 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f2 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል እኔም በምግብ አብልቶውኝ ይሀው ሃሳሬን እባላለሁ ያለሁት ስውድን ሀገር ነው ልጄን ቀምቶውኛል እኔን ደሞ የአይምሮ ችግር አለብሽ ብለውኝ ሆስፒታል አስገብቶውኛል በዛ ላይ ጤና የለኝም ከተደረገብኝ በኋላ በጣም ነው የታመምኩት ብዙ ፈተና ደርሶብኛል በኔ የተነሳ ለልጄ ተርፎታል እሱም ጤናው ተነክቶዋል የኔም ህይዎት ብተረክ አያልቅም ውድ የተዋህዶ ልጆች ፀልዩልኝ እኔ ወረቀት የለኝም ማለቴ ፍቃድ የለኝም ፀበል እንዳልጠመቅ ዙራዬ ሁሉ በእሾህ የተከበበ ነው የክርስትና ሴሜ ወለተ መድህን ልጄ ወልደ እዮብ

  • @user-vg1gv1se6k

    @user-vg1gv1se6k

    2 жыл бұрын

    ወለተመድህን እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እመብርሃን የአንድየ እናት ልጆችሽን ትመልስልሽ ስገጂ ጸልይ ጹሚ ንስሀ ግቢ እግዚአብሔር ይሰማል እሱ ቅርብ ነው ቢቆይ እንካን አንድ ቀን ጸሎትሽ መልስ ይመልስልሻል

  • @user-gh1vu1eq9f

    @user-gh1vu1eq9f

    2 жыл бұрын

    @@user-vg1gv1se6k እሽ እህት እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @rahmanrobby6818

    @rahmanrobby6818

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን

  • @rahmanrobby6818

    @rahmanrobby6818

    2 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አምላከ ቅዱሥ ዑራኤል እርዳን ሊቀ መላእክት ቅዱሥ ዑራኤል ሆይ በምልጃህ እኛንም ሀገራችን ኢትዮጵያን ባርክ አሜን፫

  • @Mimi-qg1iq

    @Mimi-qg1iq

    6 ай бұрын

    Ayizon yene Ehit Egziabher amlak yimarhe

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Жыл бұрын

    Sahun kaxaxayafa izaberii mache xalee ye hiyootachin madanitii izaberii✝️😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏 Asadagii mananyii hiyootachii ye wasii Xabaqa ye sahu sigaa lagizawii xena kahaxashi ije layii gazabii lagizawii kahaxashii manimii awadishimi izaberii kafaqada mihafii ye Lamii isuu ye hulumii Chanoo ichala hode bachi sahuu katunoo izaberii zalamii betachinoo Tafaa hiyootachinoo ye isuu miganani higibahun Amen amen amen✝️🤲🤲🤲😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏 dagime tamagenii hibala Mikiranati ye amakchini migana higabahun xabaqii ye wasii xabaqae amke😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏 hode baxamii hamasaginaloo buzu tamiraloo wadaloo gini izi LA quluu Natasha wadaloo ine balijinate inate waxachi notching alachi mihaqa ye elamii izaberii asadigenyslii✝️😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏 sime tigist hunde hibalii kafanyi😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏 zare qani mikale noo ehe timitii Ye tamkuunyii izaberii Gara hunatii adabiqimii isuu xabiqaloo qanii haxa ye inate imkinatii xabiqaloo🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ergoyeali30
    @ergoyeali302 жыл бұрын

    እህህህህህህህህህህ እደአምላካችን እደ አግዝተአለም ስላሴ ምን አለ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67272 жыл бұрын

    Ellllllllllllllllllllllllllllllllll selehulum negeri egiziyabhir yimesigen yihun ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @tsegheberhe205
    @tsegheberhe2052 жыл бұрын

    This a great story. It too much my heart. God bless you

  • @jambarj273
    @jambarj2732 жыл бұрын

    እግዚአብሔርይመስገን

  • @webet2273
    @webet22732 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ዑራኤል እኔንም ተመልክተው የእግዚአብሄር መላኩ ቅዱስ ዑራኤል ሆይ ይህንን ሞህረት ፈዉስ እድስማ ከቤቴ የሀገር እርቀት ሳይገድበው በርና ግድግዳ ሳይከልልብህ ለነገርከኝ ይህ ታሪክ ከግማሽ በላ የእኔም ታሪክ ነዉ ይሄምህረት ለእኔም ይሁንልኝ ይደረግልኝ እኔንም በደጀስላሙህ ለምስክር አብራኝ

  • @alemasfaw1829

    @alemasfaw1829

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen le meseker yabkashe

  • @jambarj273
    @jambarj2732 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልል

  • @user-zr1js9md2r
    @user-zr1js9md2r2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ሁሉ ነገር በእወነት የቅዱስ ኡራኤል አምላክ ከእኛ ጋር አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ethiopiasalemmaaza.e6743
    @ethiopiasalemmaaza.e67432 жыл бұрын

    😭😭😭😭🤕🤕🤕

  • @giovannarosa2146
    @giovannarosa21462 жыл бұрын

    Yeadam zer kfat yefetari chernet kbr lelul mn ysanewal kbr msgana ygebewal

  • @dhddhduchuf9321
    @dhddhduchuf93212 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alemutelilo1
    @alemutelilo12 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu31282 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij21192 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

Келесі